ውሎና አዳሩን ጎዳና ካደረገ ሁለት አመት ሆኖታል ታዴ እብዱ ። እናቱ ታደለ ብላ ስም አውጥታለት ነበር። ነገር ግን ይሄ ስም ማህበረሰቡ እብዱ ታዴ በሚል ቀይሮለታል። በእርግጥ እሱ አላበድኩም ብሎ ሞግቶ ነበር እብድ... Read more »
እዚያ የዓባይ መድረሻ አገር ሌቱ የቀን ያህል ደምቆ ይታያል፤ በረሀው የክረምት ዝናብ በበቂ መጠን ያገኘ ያህል ለምልሞ ህይወት ለነዋሪው ምቹ ሆኗል:: መብራት እያንዳንዱ ቤት ተዳርሶ ውሃ በበቂ ሁኔታ ሁሉም ጋር ቀርቦ ያለ... Read more »

ኢትዮጵያውያን ለሽምግልና ትልቅ ክብር ይሰጣሉ። በሽምግልና ያምናሉ፤ ችግሮቻቸውን በሽምግልና ይፈታሉ። ቂምና ቁርሾ ሁሉ የሚሽረው በሽምግልና በሚካሄድ እርቅ ነው። ሽምግልና ካለው ክብርና ተቀባይነት አንጻር ‹‹ ሰማይ ተቀደደ ቢሉ ሽማግሌ ይሰፋዋል›› እስከማለት ይደርሳሉ። በኢትዮጵያዊ... Read more »

አካባቢው በደን የተሸፈነ ነው። መሬቱ ደግሞ እጅግ በጣም ለም። የወደቀና የሚዘራ ፍሬ ሁሉ የሚበቅልበት፤ በጥቂት ቦታ ብዙ የሚታፈስበት። ምን ይሄ ብቻ ለእንሰሳት እርባታ ምቹ ነው። የወተትና የስጋ አገር ነው። አካባቢው የሚገኘው በቀድሞ... Read more »

የጋራ ማንነት አገርን ይገነባል። አገር ደግሞ በአንድነት ማንነቱን የሚገልፀው ህዝብ ሉአላዊነት መገለጫ ትሆናለች። ኢትዮጵያ ለዘመናት የተናጠልና የጋራ ማንነት ያላቸው ህዝቦች መገኛ ሆና ቆይታለች። አሁንም እንደቀጠለች ነው። ይህ ብቻ ሳይሆን ብሄራዊ ኩራት፣ ክብርና... Read more »

ሁልጊዜም ዓይኔን በገለጥኩና እግሮቼን ባንቀሳቀስኩ ቁጥር የሚያስገርሙኝ ገጠመኞች ይበረክታሉ። ዓይነቱና ብዛቱ እንደአዋዋሌ እንደሚወሰን ልብ በሉልኝ። ምክንያቱም እኔ ማለት የአዋዋሌ ነጸብራቅ ነኝና። እንደአዋዋሌ ነው የማስበው፣ እንዳዋዋሌም ነው የምረዳው፤ የምተነፍሰውም እንደአዋዋሌ ነው። አንዳንድ ጊዜ... Read more »

በአፍሪካ ምርጥ አምስት የፕሬዚዳንቶች አውሮፕላን ዝርዝር ውስጥ የሞሮኮው ቦይንግ 747 ቀዳሚውን ስፍራ ይዟል። በዋናነት ወጪ የተደረገባቸውን ገንዘብ መሰረት አድርጎ አፍሪካን ክራድል የተባለ ድረ ገጽ ደረጃውን አውጥቷል። በዚሁ መሰረት እጅግ ቅንጡ የፕሬዚዳንቶች አውሮፕላኖች... Read more »

«ስንት ወገን ከቦት ጦር የማይመልሰው ፤ እንዴት ጣና ያልቅስ ዕንባ አውጥቶ እንደ ሰው»… ብዙዎች የጣና ጉዳይ አሳስቧቸው በቁጭት ከተናገሩት ቀንጨብ አድርጌ እኔም በቅኝቴ ላነሳሳው ወደድኩ። ጣና ሀብታችን ነው። ጣና መልካችን ነው። ዞር... Read more »

“ጋሹ .. ጋሹ ..” ሲነጋ የሰማሁት የመጀመሪያው ጥሪ ነው።ባለቤቴ ሳምሪ ያለወትሮዋ ቀድማኝ ተነስታ እኔን መቀስቀስዋ ነበር።ቤተሰብ ጋሻ እንድሆን በመመኘት ያወጣልኝ ጋሻው የተሰኘ ስሜ ሚስቴ ደጋግማ ጋሹ በማለት መጥራትዋ መደበኛ ስሜ እስኪመስለኝ ተላምጄዋለሁ።አዳዲስ... Read more »

ቁም ነገር እያስጨበጠ ያዝናናል። የበርካታ አርቲስቶችን ዘፈን በማስመሰል ለብዙዎች የሳቅ ምንጭ ሆኗል። በተለይ ደግሞ አስቴር አወቀን በማስመሰል የሚወዳደረው የለም። የአትሌት ቀነኒሳ በቀለን የሩጫ ስልት ማስመሰል ሌላው መለያው ነው። በዚህም ሥራው አድናቆትን ከአትሌቱ... Read more »