መኮማተር ያጋጠመው የአውሮፓ ቀጠና ኢኮኖሚ

የኮሮና ወረርሽኝ በዓለም አቀፍ ደረጃ እንደተከሰተ በርካታ ሀገራት የህዝባቸውን ጤንነት ለመጠበቅ ሲሉ ጥብቅ የእንቅስቃሴ ገደቦችን ጥለዋል።ይህንንም ተከትሎ በርካታ ዜጎች በቤታቸው ለመቆየት በመገደዳቸውና ሥራዎች በመቆማቸው የአብዛኞቹ ሀገራት ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴም ተገቷል።በተለይ ደግሞ በወረርሽኙ ምክንያት... Read more »

ወደ ታዳሽ ሃይል ያዘነበለው የዓለም ምጣኔ ሃብት

አለም ለሃይል ፍጆታ ከሚያውላቸውና ከማይተኩ የተፈጥሮ ሃብቶች ውስጥ የድንጋይ ከሰል፣ ነዳጅና የተፈጥሮ ጋዝ በዋናነት ይጠቀሳሉ:: እነዚህን ሀብቶች ለሃይል ፍጆታ የማዋሉ አዝማሚያ ከግዜ ወደ ግዜ እየጨመረ መጥቷል:: የሰው ልጆችም እነዚህን ሀብቶች ብቸኛ የሃይል... Read more »

ኮቪድ ያልበገረው የቻይና ምጣኔ ሃብታዊ እድገት

አስናቀ ፀጋዬ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እያስከተለ ያለው ሰብአዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ቀውስ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ መጥቷል። በዓለም አቀፍ ደረጃ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ142 ሚሊዮን በላይ ሆኗል። በዚሁ ወረርሽኝ ጦስ ህይወታቸው ያለፈ... Read more »

የሀብት መጠን ልዩነት የፈጠረው የኮቪድ-19 ክትባት

 አስናቀ ፀጋዬ የኮሮና ቫይረስ በቻይናዋ ሁቤ ግዛት ሁዋን ከተማ ለመጀመሪያ ጊዜ እንደተከሰተ በታኅሣሥ ወር መጨረሻ 2019 የዓለም ጤና ድርጅት ሪፖርት ደርሶታል::ቫይረሱ ቀስ በቀስ የስርጭት አድማሱን በማስፋት ወደተለያዩ ሀገራት በመዛመቱም ድርጅቱ በጥር 2020... Read more »

ህንዳውያንን ለድህነት ያጋለጠው ኮቪድ – 19

አስናቀ ፀጋዬ  በዓለም አቀፍ ደረጃ የተከሰተው የኮሮና ወረርሽኝ በዜጎች ላይ ስፋት ያለው ሰብአዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ አስከተሏል፡፡ በተለይ ደግሞ በወረርሽኙ ምክንያት በርካታ የግልና የመንግስት ሥራ ተቋማት ሰራተኞቻቸውን መቀነሳቸውን ተከትሎ በርካቶች ለሥራ አጥነት... Read more »

በአሜሪካ የስራ ቅጥር የተስፋ ጭላንጭል እያሳየ ይሆን?

አስናቀ ፀጋዬ የኮሮና ወረርሽኝ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፈጠራቸው በጎ ያልሆኑ ተፅእኖዎች ውስጥ አንዱ በወረርሽኙ ምክንያት አብዛኛዎቹ የንግድ ተቋማትና ፋብሪካዎች መዘጋታቸውን ተከትሎ ሰራተኞች ከስራቸው በመቀነሳቸው የተከሰተው ስራ አጥነት ነው፡፡ በዚሁ ወረርሽኝ ጦስ በተለያዩ... Read more »

ከብድር ዕዳ እየተላቀቁ የመጡት የዓረብ ሰላጤ አገራት

አስናቀ ፀጋዬ  የዓረብ ሰላጤ አገራት የሆኑት ሳውዲ ዓረቢያ፣ ኩዌት፣ ኢራቅ፣ ባህሬን፣ኳታር፣ የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶችና ኦማን በነዳጅ አምራችነትና ሻጭነት በዓለም አቀፍ ደረጃ የግምባር ቀደምትነቱን ስፍራ ጨብጠዋል። አብዛኛው የነዳጅ ሀብት የሚገኘውም በእነዚሁ ሀገራት ውስጥ... Read more »

የቡድን ሰባትና ሃያ ሀገራት መሪዎች ፍጥጫ

አስናቀ ፀጋዬ ሀገራት ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ የበላይነታቸውን ለማስጠበቅ በግላቸው ከሚያደርጓቸው ጥረቶች በተጨማሪ ቡድን መስርተው በጋራ ይንቀሳቀሳሉ:: ይህም ሁለንታናዊ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ሚዛን ወደነሱ እንዲደፋና ኢኮኖሚውን በራሳቸው እንዲዘውሩ ትልቅ እድል ይሰጣቸዋል:: ለዚህም በአሜሪካ... Read more »

የማገገም ተስፋ ያሳየው የሲንጋፖር ኢኮኖሚ

አስናቀ ፀጋዬ የደቡብ ምስራቅ እስያዋ ደሴቲቱ ሀገር ሲንጋፖር በሰማይ ጠቀስ ህንፃዎቿና በከተማ ፅዳቷ ይበልጥ ትታወቃለች፡፡ በነፃ፣ በፈጣራ ስራ፣ በተለዋዋጭነቱና በንግድ ተስማሚነቱ የሚጠቀሰው ኢኮኖሚዋም በተለይ የውጪ ቀጥታ ኢንቨስትመንትን በመሳብ ለእድገቷ ጉልህ ሚና ተጫውቷል፡፡... Read more »

ቻይናን ያስደነገጠው የታይዋን ኢኮኖሚ

 አስናቀ ፀጋዬ  የዓለም ሁለተኛዋ ግዙፍ የምጣኔ ሀብት ባለቤት ቻይና የኮሮና ወረርሽኝ ሊያሳድር የሚችለውን ሁለንተናዊ ተፅእኖ አስቀድማ በመከላከሏ የምጣኔ ሀብት እድገቷ ብዙም ሳይንገራገጭ ወደፊት ማስቀጠል ችላለች። አሜሪካንን ጨምሮ በኢኮኖሚ የላቀ እድገት ያስመዘገቡ የአውሮፓ... Read more »