የገበያ ማረጋጋቱ ሌላ አማራጭ

የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን በመሠረታዊነት በሀገር ውስጥ ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የማኅበረሰብ ክፍሎች የምግብ ፍጆታ አቅርቦትን ማሟላት አንዱና ዋነኛው ተግባሩ ነው። ከዚህም ባለፈ በሀገር ውስጥ የሚታየውን የዋጋ ንረት የማረጋጋትና የስርጭት መጠን ክፍተትን የማስተካከል... Read more »

በዓለም አቀፍ ገበያ ተወዳዳሪነቱ የጨመረው ቡና- የማህበሩ ድርሻ

በአገሪቱ የማህበራት ታሪክ ውስጥ ከቀዳሚዎቹ ተርታ የሆነው የቀድሞው የኢትዮጵያ ቡና ላኪዎች ማኅበር ያሁኑ የኢትዮጵያ ቡና ማህበር ግብይትን በማሳለጥ ረገድ አበርክቶው የጎላ ነው። ቡና ከአገር ውስጥ ገበያ ባለፈ በውጭው ዓለም እንዲታወቅና እንዲሸጥ በማድረግ... Read more »

ተጠናክሮ መቀጠል ያለበት የኅብረት ሥራ ማኅበራት ገበያን የማረጋጋት ተግባር

በሀገሪቱ እየተባባሰ የመጣውን የዋጋ ጭማሪ ለማረጋጋት መንግሥት የተለያዩ አማራጮችን ሲወስድ ይታያል:: ገበያን ለማረጋጋት መንግሥት ከወሰዳቸውና እየወሰዳቸው ከሚገኙ እርምጃዎች መካከል የግብርና እንዲሁም የኢንዱስትሪ ምርቶችን በኅብረት ሥራ ማኅበራት አማካኝነት በተመጣጣኝ ዋጋ ለሸማቹ ተደራሽ ማድረግ... Read more »

ከዋጋው ትመናው በላይ ቁጥጥርና ክትትል የሚያሻው የሲሚንቶ ገበያ

መንግሥት ለግንባታው ዘርፍ ቁልፍ የሆነውን የሲሚንቶ እጥረት ለመቅረፍ ሲል በርካታ ሥራዎችን ሲሠራ ቆይቷል:: በተለይም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየናረ የመጣውን የሲሚንቶ ዋጋ የተጋነነ ዋጋ እንዳይኖረውና ገበያውን ለማረጋጋት በሚል አማራጮችን በማፈላለግና አዳዲስ መመሪያዎችን በማውጣት... Read more »

የሲሚንቶ ነጋዴዎችን፣ ጫኝና አውራጆችን ወደ ስራ የመለሰ አሰራር

ሀገሪቱ የሰሚንቶ ዋጋ እየናረ መጥቶ ለግንባታው ዘርፍ ትልቅ ፈተና እስከመሆን ደርሶ እንደነበር ይታወሳል።መንግሥትም ይህን የሲሚንቶ ዋጋ ለማረጋጋት በተደጋጋሚ የተለያዩ እርምጃዎች ሲወስድ ቆይቷል፤ ይሁንና ዋጋውም አልቀመስ ብሎ መቆየቱም ይታወሳል። የሲሚንቶ ዋጋ በከፍተኛ መጠን... Read more »

በቤት ሥራ የታጀበው የውጭ ንግድ ገቢ አበረታች ጉዞ

የውጭ ንግድ ለአገሪቱ ኢኮኖሚ እድገት ወሳኝ ነው። የኢኮኖሚ እድገት ቀጣይነት እንዲኖረው የውጭ ምንዛሬ ገቢን በማሳደግ የአገር ኢኮኖሚ ለውጥ ለማምጣት የሚያስችለው ሥራዎች በመሥራት የውጭ ንግድን /የኤክስፖርት/ በማስፋት በከፍተኛ ደረጃ የማሻሻል ሥራ መሥራት በእጅጉ... Read more »

የገና በአል የግብይት ድባብ

የአዲስ አበባ ሾላ ገበያ አመት በአል አመት በአል ማለት ጀምሯል፤ ወይዘሮ አረጋሽ አሽኔም በዚህ ገበያ ለሸመታ ተገኝተዋል። ወይዘሮ አረጋሽ ገበያውን ዞር ዞር ብለው ማየታቸውን ይገልጻሉ፤ ከኑሮ ውድነት ጋር ተደማምሮ የበዓል ገበያው ዋጋ... Read more »

የሲሚንቶ ገበያን ለማረጋጋት ተስፋ የተጣለበት አዲስ መመሪያ

የሲሚንቶ እጥረትና የዋጋ መናር የኮንስትራክሽን ዘርፉን መፈታተን ከጀመረ ዓመታት ተቆጥረዋል። የአቅርቦትና ፍላጎት አለመጣጣም የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች እንዲጓተቱ ከማድረጉም ባሻገር የአገሪቱን ኢኮኖሚ ክፉኛ እየጎዳው ይገኛል። ከከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የተገኘ መረጃም ይህንኑ ያመለክታል፤ መረጃው... Read more »

በአቅርቦት እጥረትና በሰው ሰራሽ ችግር የታነቀው የስኳር ግብይት

በአገሪቷ እየታየ ያለውን የስኳር እጥረት ተከትሎ መንግስት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ለሸማቾች የሚያቀርበውን ስኳር መጠን እየቀነሰ ይገኛል። በገበያ ላይ ያለው የስኳር ዋጋም አልቀመስ እያለ ነው። በአዲስ አበባ ከተማ ለአንድ ስኒ ቡና እንዲሁም ለአንድ... Read more »

የዲጂታል ፋይናንሻል ግብይት ተጠቃሚ ማህበረሰብ ለመፍጠር የሚያስችል ቴክኖሎጂ

ወቅቱ ቴክኖሎጂን በሁሉም አማራጮች በመጠቀም ከዘመኑ ጋር አብሮ መዘመንን የግድ ብሎ የሚጠይቅበት ነው:: ኢትዮጵያም ከመቼውም ጊዜ በበለጠ የዲጅታል ዓለምን እየተቀላቀለች ባለችበት በዚህ ወቅት በርካታ የቴክኖሎጂ ውጤቶች ተግባራዊ እየሆኑ ይገኛሉ:: በተለይም የዜጎችን ሕይወት... Read more »