በምግብ ዘይት ፍላጎትና አቅርቦት መካከል የሚታየውን ክፍተት ለማጥበብ በርካታ ስራ ሲሰራ ቆይቷል። ባለፉት ሶስት ዓመታት በመንግስትና በግሉ ባለሀብቶች የጋራ ቅንጅት በርካታ እንቅስቃሴዎች ተደርገዋል። በዚህም ግዙፍ ዘይት አምራች ፋብሪካዎች እንዲገነቡ እና የዘይት ፍላጎትን... Read more »
በኢትዮጵያ ስድስተኛው አገር አቀፍ ምርጫ በሰላም ተጠናቅቋል፡፡ በተለያዩ ምክንያቶች በሰኔ 14 ምርጫ ማካሄድ ባልተቻለባቸው አካባቢዎች ደግሞ ጳጉሜ 1/2013 ዓ.ም ምርጫ ይካሄዳል፡፡ በምርጫው አሸናፊ የሆነው ፓርቲ ወይም ፓርቲዎች አሸናፊነቱ/አሸናፊነታቸው እንደተረጋገጠ መንግሥት የሚመሰርት/የሚመሰርቱ ይሆናል፡፡... Read more »
የኑሮ ውድነቱ የእያንዳንዳችንን ኪስ አንኳኩታል።ፍላጎታችንን ቀንሰን እንደ አቅማችን ለመኖር ተገደናል። ያማረንን ሁሉ ትተን በአይናችን አይተንና ጠግበን እንድናልፈው ሆነናል። ‹‹ከጮማው ቁረጥ፣ ከቀዩ፣ ኧረ ከጎድኑ…›› የሚሉ የሸማች ድምጾች የጥቂቶች ብቻ እየሆኑ ነው። አብዛኛው ስጋ... Read more »
በአዲስ አበባም ሆነ በመላ ሀገሪቱ ለሚስታዋለው የዋጋ ግሽበት መንስኤ ምክንያቶች አንዱ የገበያ መረጃ እጥረት መሆኑን በተለያዩ ጊዜያት የተሰሩ ጥናቶች ያሳያሉ:: ሸማቹ ስለ ገበያ ሁኔታ በቂ መረጃ ስለማይኖረው ነጋዴዎች የሚጠሩትን ዋጋ ከፍሎ የመግዛት... Read more »
የምርጥ ቡና ቅምሻ ውድድር ወደ ሀገራችን ከመጣ ሁለተኛ ዓመቱን ይዟል። ምንም እንኳን የመጨረሻው አሸናፊ ሰኔ ላይ ቢለይም ውድድሩ ዘንድሮም ለሁለተኛ ጊዜ በሀገራችን ተካሂዷል። መካሄዱ የቡና ዕትብት መገኛ ለሆነችው ኢትዮጵያችን ብዙ በረከቶችን ይዞ... Read more »
የኢትዮጵያ የወጪ ንግድ ገቢ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ቁልቁል ሲምዘገዘግ ቆይቶ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ መጠነኛ መሻሻል ማሳየት ጀምሯል:: የሀገሪቱ የወጪ ንግድ ከአምስት ዓመታት ቁልቁል ጉዞ በኋላ ባለፈው በጀት ዓመት ለመጀመሪያ ጊዜ ከሶስት ቢሊዮን... Read more »
በአዲስ አበባ ዙሪያ ካሉ የኦሮሚያ ክልል ወረዳዎች ጥቂት የማይባሉ የሕብረተሰብ ክፍሎች ገቢያቸው የተመሰረተው በአጎዛ ገበያ ንግድ ስራ ላይ ነው። መተዳደሪያ ነውና ገቢያቸው የቤተሰቦቻቸውን ህይወት አስቀጥሏል። እነዚህ የሕብረተሰብ ክፍሎች በገበያው ውስጥ ቋሚና የተመቻቸ... Read more »
‹ቁልፍ ተራ፣ ሸራ ተራ፣ ምናለሽ ተራ፣ ጭድ ተራ፣ ጠርሙስ ተራ፣››… ስንቱ ይጠራል፤ ይደረደራል። የመርካቶ ገበያ ቦታዎች ተራ ተዘርዝሮ አያልቅም። በዚህ ታላቅ በአፍሪካ ታዋቂ በሆነው መርካቶ ገበያ ምዕራብ ሆቴልን ተጎራብተው ከሚገኙት የገበያ ስፍራዎች... Read more »
አውደ ዓመት በተቃረበ ቁጥር በተለያዩ ምርቶች እና አገልግሎቶች ላይ የዋጋ ጭማሪን ማስተዋል የተለመደ ከሆነ ዋል አደር ብሏል ። ሊከበር ጥቂት ቀናት በቀሩት ፋሲካ በዓል ገበያ የሚስተዋለውም ተመሳሳይ ይመስላል ። በዓሉን ምክንያት በማድረግም... Read more »
ታምራት ተስፋዬ በኢትዮጵያ የተለያዩ ከተሞች ጎዳና ላይ በተሽ ከርካሪ ጋሪ ላይ ሙዝ፣ ማንጎ፣ አቮካዶና ሌሎችንም ፍራፍሬዎች ደርድረው ፡‹‹ኪሎ በሃያ፣ በሰላሳ ብር›› እያሉ በመሸጥ ህይወታቸውን የሚያስተዳድሩም ሆነ የፍራፍሬ ጭማቂ ቤቶችን ከፍተው ጭማቂ እና... Read more »