
«ምግብ ሳይመገቡ መማር ይከብዳል፤ መምህሩ የሚለውን በደንብ አንከታተለውም» ይላል የአስራ ሁለት መቱ ታዳጊ ዮሐንስ ሙለታ። ታዳጊው በኮከበ ጽባህ አጸደ ህጻናትና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የስድስተኛ ክፍል ተማሪ ነው። የቤተሰቦቹ የኑሮ ደረጃ ዝቅተኛ... Read more »

አዲስ አበባ፡- በሀገሪቱ ባለፉት ዓመታት የመንግሥት ከፍተኛ አመራሮችና ባለሀብቱ በቅንጅት ሲፈፀሙ የነበሩት የተደራጀ ሌብነት ከፌደራል ሥነ ምግባርና ከፀረሙስና ኮሚሽኑ አቅም በላይ እንደነበር ተገለፀ። የኮሚሽኑ ኮሚሽነር አቶ አየልኝ ሙሉዓለም ለጋዜጣው ሪፖርተር ትናንት እንደተናገሩት፤... Read more »

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ይፋ ያደረገው አዲሱ የኢንቨስትመንት መመሪያ ቴክኖሎጂ (‹‹አይ ጋይድ››) ባለሀብቶች ባሉበት ቦታ መረጃ ተደራሽ በማድረግ የኢንቨስትመንት ፍሰቱን ለመጨመር ትልቅ ሚና እንደሚኖረው ኮሚሽኑ አስታወቀ፡፡ በኮሚሽኑ የኢንፎርሜሸን ቴክኖ ሎጂና መረጃ... Read more »

– የፀጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ አባል የነበረችው ኢትዮጵያ በደቡብ አፍሪካ ትተካለች – ከ44 ሺህ በላይ ሕገ ወጥ ስደተኞች እንዲመለሱ ተደርጓል አዲስ አበባ፡- በኢትዮ-ኤርትራ ዳግም ግንኙነት ክፍት የተደረጉ መንገዶች ከትላንት በስቲያ መዘጋታቸውን የዛላንበሳ... Read more »

አዲስ አበባ፡- መንግስት በ2009 በጀት ዓመት የወጪ ንግዱን ለማበረታት ባወጣው መመሪያ መሰረት ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የብድር አገልግሎት ማግኘት አለመቻላቸውን ቡና አምርተው ወደ ውጭ የሚልኩ የህብረት ስራ ማህበራት፣ አርሶ አደሮችና ላኪዎች አስታወቁ፡፡ የኢትዮጵያ... Read more »

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባካሄደው መዋቅራዊ ለውጥ ጋር ተያይዞ ተደራድሮና አሳምኖ ለሀገር ኢኮኖሚ ዕድገት ሚናውን የሚወጣ ጠንካራ ዲፕሎማት ለመፍጠር በችሎታቸውና በትምህርት ዝግጅታቸው ጠንካራ ናቸው ለተባሉ ዲፕሎማቶች ሹመት ሰጥቷል፡፡ በጅቡቲ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ልዩ መልዕክተኛና... Read more »

የዝግጅቱ ማፋጠንም ሆነ ማጓተት በመንግሥት እጅ መሆኑ ተገለጸ አዲስአበባ፡- በተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች እየቀረቡ ያሉ የተለያዩ አጀንዳዎች በ2012 በጀት ዓመት በሚካሄደው ሀገር አቀፍ ምርጫ የቅድመ ዝግጅት ሥራው ላይ የጊዜ መጣበብ ሊያስከትል ይችላል የሚል... Read more »

ከቤቴ ለጉዳዬ ፈጥኜ ለመድረስ ተቻኩዬ ወጥቻለሁ፡፡ ምርጫዬ ከስቴዲየም አራት ኪሎ፣ ሥድስት ኪሎ ከዚያም ማሳረጊያው ሽሮ ሜዳ የሆነ የሕዝብ መገልገያ ታክሲ መያዝ ነበር፡፡ እስከ 1፡20 ደቂቃ ባለው ጊዜ ውስጥ ለመድረስ አቅጄ ብወጣም ረጃጅም... Read more »

የኢፌዴሪ ሠራተኛና ማሕበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ‹‹የኢንዱስትሪ ሰላም ለአካታችነትና ለዘላቂ ልማት›› በሚል መሪ መልዕክት ከታህሳስ 17 እስከ 18 ቀን 2011 ዓ.ም የሚዘልቅ ሀገር አቀፍ የአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ ጉባዔ በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን የመሰብሰቢያ አዳራሽ... Read more »

አዲስ አበባ፡- ኢትዮ ቴሌኮም የታሪፍ ቅናሽ ይፋ ካደረገ በኋላ በመጀመሪያው ሩብ ዓመት ያገኘው ገቢ ካለፈው በጀት ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የ330 ሚሊዮን ብር ጭማሪ ማሳየቱን ገለጸ፡፡ የኢትዮ ቴሌኮም የስትራቴጂና ፕሮግራም ማኔጅመንት... Read more »