በበጀት አመቱ አጋማሽ 85 ነጥብ 629ቢሊዮን ብር ብድርና እርዳታ ተገኝቷል

አዲስ አበባ፦ ኢትዮጵያ በ2011 በጀት አመት የመጀመሪያ ግማሽ አመት ከበይነ መንግስታት(መልቲላተራል) እና ከመንግስታት ትብብር (ባይላተራል) 85 ነጥብ 629 ቢሊዮን ብር ብድርና እርዳታ መገኘቱ ተገለጸ፡፡ 57 ነጥብ 55 ቢሊዮን ብር ለፕሮጀክቶችና ፕሮግራሞች ማስፈጸሚያ... Read more »

መፈናቀሎችን ለመከላከል ሀገራት ዘላቂ መፍትሄ ላይ ሊሰሩ እንደሚገባ ኮሚሽነሯ አሳሰቡ

አዲስ አበባ፡- በአህጉሪቱ የሚከሰቱ መፈናቀሎችን ለመከላከል ሀገራት ዘላቂ መፍትሄ ላይ በትኩረት ሊሰሩ እንደሚገባ የአፍሪካ ህብረት የፖለቲካ ጉዳዮች ኮሚሽነር አሳሰቡ። ኮሚሽነሯ ሙለታ ሳማቲ ትናንት በሰጡት መግለጫ እንዳብራሩት፣በአህጉሪቱ ውስጥ የሚከሰቱ የሀገር ውስጥ መፈናቀሎችን ስደትንና... Read more »

ኮርፖሬሽኑከ9 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ለኪሳራ ተዳርጓል

አዲስአበባ፡- በሜቴክ እንዲገነቡ ውል ተይዞላቸው የነበሩ ሶስት ፋብሪካዎች ወቅቱን ጠብቀው ባለመጠናቀቃቸው ከ9 ነጥብ4 ቢሊየን ብር በላይ ለሆነ ኪሳራ እንደዳረገው የስኳር ኮርፖሬሽን ገለፀ። በኮርፖሬሽኑ የኮርፖሬት ኮሚዩኒኬሽን ስራ አስፈጻሚ አቶ ጋሻው አይችሉህም በተለይም ለአዲስ... Read more »

ሰውን በብቃት፤ ሕንፃን በጥራት

ስልጠናው ብዙ ጊዜ በቃላት ብቻ ታጅቦ ይሰጥ ከነበረው በእጅጉ የተሻለ እና በሥራ ላይ ለሚገኙ አካላት እውቀት የሚያስጨብጥ እንደሆነ ነው የምትናገረው፡፡ በተለይ ደግሞ በርካታ የዘርፉ ተዋናዮች በአንድ መድረክ ላይ ሰፊ ውይይትና ረጅም ቀናትን... Read more »

የኮፊ አረቢካ ዝርያን ከአደጋ ለመታደግ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፡- በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት አደጋ የተጋረጠበት ‹‹ኮፊ አረቢካ›› የተባለውን የቡና ዝርያ ከጥፋት ለመታደግ እየተሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን የቡና፣ ሻይና ቅመማ ቅመም ኤክስቴንሽን ዳይሬክተር... Read more »

ድርጅቱ 1ነጥብ7 ቢሊዮን ብር እንዳልተመለሰለት ገለጸ

አዲስ አበባ:- የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግበዓቶች ድርጅት ለግል ባለሀብት፣ ለመንግስት ኢንዱስትሪዎችና ድርጅቶች ለስራ ማስኬጃ ያበደረው 1ነጥብ7 ቢሊዮን ብር እንዳልተመለሰለት ገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ወንዳለ ሀብታሙ የድርጅቱን የስድስት... Read more »

ተዘዋዋሪ የብድር ፈንድ የተጠቀሙ ክልሎች ጥቂት መሆናቸው ተጠቆመ

አዲስ አበባ፡- ለወጣቶች የሥራ ዕድል ፈጠራ ከተመደበው 10 ቢሊዮን ተዘዋዋሪ የብድር ፈንድ የተጠቀሙ ከተሞች ጥቂት መሆናቸውን የፌዴራል የከተሞች ሥራ ዕድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ በብድር አመላለስ ላይም ክፍተት መኖሩን ገልጿል፡፡ በኤጀንሲው... Read more »

አገር ውስጥ ሊገቡ የነበሩ አደገኛ መድኃኒቶች መያዛቸው ተገለጸ

አዲስአበባ፡- የኢትዮጵያ የምግብ የመድኃኒትና ጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን ባለፉት ስድስት ወራት ከጉምሩክ ኮሚሽንና ከፌዴራል ፖሊስ ጋር በጥምረት ባካሄደው ቁጥጥር በቦሌ ዓለምአቀፍ ኤርፖርት በመንገደኞች ሊገቡ የነበሩ ከ30 አይነት በላይ መድኃኒቶች ወደ ሀገር... Read more »

-6ቱ ግዙፍ የስኳር ፋብሪካዎች የሥራ ዕድል መፍጠር እንዳልቻሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- ስኳር ኮርፖሬሽን በስድስት ክልሎች የሚገኙት ትላልቅ ፋብሪካዎች በሙሉ አቅማቸው ባለመንቀሳቀሳቸው ለዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠር አለመቻላቸውን ገለጸ፡፡ የስኳር ኮርፖሬሽን የህዝብ ተሳትፎና ልማት ሥራ አስፈጻሚ አቶ ተገኑ ገናሞ ለጋዜጣው ሪፖርተር እንደገለጹት ኮርፖሬሽኑ... Read more »

‹‹አስገዳጅ የአገር ውስጥ መፈናቀልን ለመከላከል የመሪዎች ዝግጁነት ወሳኝ ነው››

የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መሐማት አዲስ ዘመን የካቲት 1/2011 ኢ.ዜ.አ xosotin chelseathông tin chuyển nhượngcâu lạc bộ bóng đá arsenalbóng đá atalantabundesligacầu thủ haalandUEFAevertonfutebol ao vivofutemaxmulticanaisbóng đá world cupbóng đá... Read more »