አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ የገቢ አሰባሰብ ላይ የታክስ መሰረት መጥበብ ዋነኛ ችግር እየሆነ መምጣቱን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በአገሪቱ ስር የሰደደ የተደራጀ ሌብነት፣ ታክስ ስወራ፣ የኮንትሮባንድ መስፋፋት እና ሌሎችም ጥፋቶች ለአገሪቱ ገቢ መቀዛቀዝ ምክንያት... Read more »
አዲስ አበባ፡- የሠላም፣ የእርቅ፣ የመቻቻልና የአብሮነት ስሜት እንዲዳብር ማድረግ ያስችላል የተባለው የእርቀ ሰላም ኮሚሽን ለማቋቋም የወጣው ረቂቅ አዋጅ ጸደቀ፡፡ የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ትናንት በአካሄደው መደበኛ ስብሰባው የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች... Read more »
በኢትዮ-ኤርትራ መካከል ሰላም በመስፈኑና ስጋት በመወገዱ ፣ በመከላከያ በተካሄደው ሪፎርም ስድስት የነበሩት ዕዞች ወደ አራት ዝቅ በማለታቸው በሰሜን ድንበር አካባቢ የነበረውን የተወሰነው የመከላከያ ሰራዊት ወደ ሌሎች የኢትየጵያ ክፍሎች የማንቀሳቀስ ስራ እየተሰራ መሆኑን... Read more »
አዲስ አበባ፡- በተፈቀደላቸው ቦታ ላይ ብቻ በህጋዊ መንገድ ለመንገድ ከተመዘገቡ 38 ሺ 675 የጎዳና ላይ ነጋዴዎች መካከል 10 ሺ 137ቱ ህጋዊ የንግድ ስርዓት ውስጥ ገብተው መነገድ መጀመራቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ግዴታውን በታማኝነት የሚወጣና መብቱን በአግባቡ የሚጠይቅ የህብረተሰብ ክፍል ለማፍራት እንደሚሠሩ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች አስታወቁ ። ፓርቲዎቹ በገቢዎች ሚኒስቴር አዘጋጅነት በተበሰረው የታክስ ንቅናቄ ፕሮግራም ላይ በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደተናገሩት፤ ፓርቲዎቹ... Read more »
ወጣቶችን ማሳተፍ፣ ወደ አመራር ማምጣት በየመድረኩ የሚጠቀስ ዓለም አቀፍም ሀገራዊ ጉዳይ ነው፡፡ ወጣቶች በህብረተሰቡ ውስጥ ካላቸው ብዛት አኳያ ነው መሳተፍም፣ ወደ አመራር መምጣትም አለባቸው የሚባለው፡፡ ይህ ወጣቶችን የማሳተፍ እና ወደ አመራር የማምጣት... Read more »
አዲስ አበባ፡- የሃዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ እስከ አሁን ከ 38 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ማስገኘቱን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ። ለ23 ሺ ዜጎችም የሥራ ዕድል መፍጠሩንም ገልጿል። የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ መኮንን ኃይሉ... Read more »
ሃዋሳ፡- የሃዋሳ ከተማ የውሃ አቅርቦት በ2007 ዓ.ም ከነበረበት 61 ከመቶ በአሁኑ ወቅት መቶ በመቶ ማድረስ መቻሉን የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ከዓለም ባንክ የፋይንናስ ድጋፍና ብድር በተገኘው 270 ሚሊየን ብር የተገነባው ይህ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በኦሮሚያ ክልል አርሶአደሩ ምርቱን በተገቢው ዋጋ ሸጦ ተጠቃሚ እንዲሆን የሚያስችሉ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የክልሉ ግብርናና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ ገለጸ፡፡ በቢሮው የሰብል ልማትና ተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ዳይሬክተር አቶ ደጀኔ ሂርጳ ለአዲስ... Read more »
በኢትዮጵያ ሚሊኒየም 71 ሺ 316 ነጥብ 07 ቶን የነበረው የአገራችን የሩዝ ምርት ከስምንት ዓመታት በኋላ በ2009 ዓ.ም ወደ 126 ሺ 806 ነጥብ 45 ቶን ማደጉን መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ ከሩዝ ምርት የተገኘውን ገቢም ስንመለከት... Read more »