አዲስ አበባ፦ የኢንዱስትሪ ፓርኮች በሰራተኛ ፍልሰት መቸገራቸውን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አስታወቀ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ወጪ አስተዳደር እና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ትናንት በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ፓርኮችን የማልማት እና... Read more »
አዲስ አበባ:- ሰላሳ የሀገር ውስጥና የውጭ የግል ኩባንያዎች ከስኳር ኮርፖሬሽን ጋር ለመስራት ፍላጎት ማሳየታቸውን ኮርፖሬሽኑ አስታወቀ፡፡በስኳር ኮርፖሬሽን ኮርፖሬት ኮሙዩኒኬሽን ስራ አስፈጻሚ አቶ ጋሻው አይችሉህም እንደተናገሩት፤ ከመስከረም 2009 እስከ ጥር 2011 ባሉት ጊዜያት... Read more »
‹‹ለኑሮ በማይመች ረግረጋማ መሬት ላይ እንድንሰፍር ተደርገናል፤ ቦታው ቤት ሠርቶ ለመኖር አይመችም፤ ለግብርና ሥራም አመቺ አይደለም፡፡ በዚህም ምክንያት ለበሽታና ለርሃብ ተጋልጠናል፡፡ ችግራችንን ለሚመለከታቸው አካላት ብናሳውቅም ፈጣን ምላሽ ባለመሰጠቱ ከልማት ተነሺዎቹ መካከል ለህልፈት... Read more »
በጥረት ኮርፖሬት ከህግና መመሪያ ውጭ ግዥ በመፈፀም የሃብት ብክነት ፈጽመዋል ተብለው የተጠረጠሩት አቶ በረከት ስምኦንና አቶ ታደሰ ካሳ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአማራ ክልል የስነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ዝጋለ... Read more »
– አመራሩ በጣልቃ ገብነት ይመራ ነበር አዲስ አበባ፡-ባለፉት ጊዜያት በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከፍተኛ የመሬት ዘረፋ መካሄዱንና በአመራሩ ላይም ጣለቃ ገብነት እንደነበር ርዕሰ መስተዳድሩ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ አቶ አሻድሊ ሀሰን በተለይ ከአዲስ ዘመን... Read more »
አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው ለውጥ በመደመር ፍልስፍና ላይ በመመርኮዝ የፖለቲካ ማሻሻያዎችን ያደረገና የንግድ ልውውጥን ለማገዝ የሚያስችል መሆኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሲውዘርላንድ ዳቮስ በመካሄድ ላይ ባለው 49ኛው... Read more »
8ኛው የኢትዮጵያ የከተሞች ፎረም በጂግጂጋ ከተማ ከየካቲት 9 እስከ 14 ድረስ ‹‹መደመር ለኢትዮጵያ ከተሞች ብልጽግና›› በሚል መሪ ቃል እንደሚከበር ተገለጸ። የከተሞች ፎረም አብይ ኮሚቴ ሰብሳቢና የፌዴራል ቤቶችና ኮንስትራክሽን ሚንስቴር ሚንስትር ዴኤታ አቶ... Read more »
በመንግስት የተገነቡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች የሚጠበቅባቸወን ያህል የውጭ ምንዛሬ እያመነጩ እንዳልሆነ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታወቀ። በግንባታ ላይ ያሉትም በተያዘላቸው ጊዜና በሚጠበቀው የጥራት ደረጃ እየተሰሩ እንዳልሆነ ተገልጿል። የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ... Read more »
በጅግጅጋና አካባቢው ብሔርን መሰረት አድርጎ በተፈጸመው ወንጀል ዙሪያ ከክልሉ ርዕሰ መስተዳደር በተጨማሪ ሌሎች በቁጥጥር ስር የሚውሉ አካለትም መኖራቸው ታውቋል። ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ እና የፌዴራል ፖሊስ ከሀምሌ 28 እሰከ 30 በሶማሌ ክልል በጅግጅግናና... Read more »
አዲስ አበባ፡- የገጠርና የከተማ የጤና ኤክሴቴንሽን ፕሮግራም በተሟላ መልኩ እየተተገበረ እንዳልሆነና ሰፊ ክፍተቶች እንደሚታዩበት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሴቶች፣ ወጣቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ትናንት በሃያኛ መደበኛ... Read more »