የአየር መንገዱ ማርሽ ቀያሪ ፕሮጀክቶች

ከ72 ዓመታት በፊት በግርማዊ ቀዳማዊ ዓጼ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግስት ጉዞውን ጥልቅ ራዕይ ይዞ ጀመረ። ዲሲ 3 በምትባል አውሮፕላን ከአዲስ አበባ በአስመራ አቋርጦ ወደ ግብጽ ካይሮ በረራውን አሃዱ ብሎ የተነሳው የኢትዮጵያ አየር... Read more »

እንደ ተርጓሚው ፍቺው ለየቅል የሆነው የመሬት ጉዳይ

የመሬት ጉዳይ ለእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ትልቅ ቦታ አለው። አራሽ ገበሬው ምርት ቢያዘጋጅ ያለመሬት አይሆንም፣ ሰራተኛውም ቢሆን ቦታ ቤት ለመስራት መሬት ስለሚሻ ለመሬቱ ያለው ግምት ከፍተኛ ነው። አንድ ኢትዮጵያዊ ከተወለደ ጀምሮ መሬቴ እያለ ኖሮ... Read more »

ፕሬዚዳንት ፍራንክ ቫልተር ሽታይንማየር እንኳን ደህና መጡ !

የጀርመን ፕሬዚዳንት ፍራንክ ቫልተር ሽታይንማየር በዛሬው ዕለት አዲስ አበባ ይገባሉ። በኢትዮጵያ የአራት ቀናት ጉብኝት እንደሚያደርጉ የሚጠበቅ ሲሆን፤ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ እና ከፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ጋር ተገናኝተው ይመክራሉ። ፕሬዚዳንት ሽታይንማየር በጀርመን... Read more »

አባመላው የፕላዝማ ችሎት

በፌዴራል ፍርድ ቤቶችና ማረሚያ ቤቶች የዳኝነት ስራን ለማቀላጠፍ እንዲሁም ተደራሽነትን ለማስፋትና  የወጪ ቅነሳ ለማድረግ አራት አዳዲስ መተግበሪያዎች እየተሞከሩ ሲሆን፤ ከእነዚህ መካከል የፕላዝማ ችሎት ችግር ፈቺነቱና ጥቅሙ የጎላ እንደሆነ ምሁራን ይናገራሉ። ከፌዴራል ጠቅላይ... Read more »

አዲሱ የስደተኞች አዋጅ በረከት

ኢትዮጵያ ሰሞኑን ዝርዝር የስደተኞች መብት የያዘውን አዋጅ አጽድቃለች። አዋጁ የስደተኞችን መብት ከማስከበር ባለፈ የኢትዮጵያን ጥቅሞች በማስከበር ረገድ ምን ፋይዳ ይኖረዋል በሚለው አብይ ጉዳይ ላይ የዘርፉ ተዋንያን ሃሳባቸውን ይሰነዝራሉ። የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ... Read more »

ሴቶች የብድርና ስልጠና ፕሮጀክት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፡- በሴቶች ስራ ፈጠራ ልማት ፕሮጀክት የብድርና የስልጠና አገልግሎት ሴቶች ተጠቃሚ እንዲሆኑ የከተሞች ስራ ዕድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ኤጀንሲ ጥሪ አቀረበ፡፡ የኤጀንሲው ዳይሬክተር አቶ ዘነበ ኩሞ እና የሴቶች ስራ ፈጠራ ልማት... Read more »

የግንባታ ግብአት ውዝግብ የመንገድ ፕሮጀክቶችን እያጓተተ ነው

አዲስ አበባ፡- የአሽዋና የጠጠር ማምረቻ ቦታዎች ለወጣቶች ተላልፈው በመሰጠታቸው በመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ እንቅፋት መሆናቸውን የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ። ዋና ዳይሬክተሩ አቶ ሀብታሙ ተገኝ የባለስልጣን መስሪያ ቤቱን የስድስት ወር አፈፃጸም ለቋሚ ኮሚቴው... Read more »

ሚኒስቴሩ ከእቅዶቹ አብዛኞቹን በወቅቱ ማከናወኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፡- የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የ100 ቀናት እቅዶቹን በያዘው የጊዜ ሰሌዳ በውጤታማነት እያከናወነ መሆኑን ገለጸ፡፡ የሚኒስቴሩ የህዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ኢትዮጵያ በዴቻ ለአዲስ ዘመን እንደገለጹት፤ ከእቅዶቹ አብዛኞቹ በስኬት... Read more »

በሶማሌ  ክልል የደንጊ በሽታ ወረርሽኝ ምልክቶች መታየታቸው ተጠቆመ

አዲስ አበባ ፡- በሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አንዳንድ ወረዳዎች የደንጊ በሽታ ወረርሽኝ ምልክቶች መታየታቸውንና ሕዝቡ ራሱንና ቤተሰቦቹን ከበሽታው ለመጠበቅ ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለበት የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አሳሰበ ። የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር... Read more »

በቦሃ ላይ ቆረቆር ህጋዊ መሳይ ህገወጥነት

የእግረኛ መንገዱ  በጡብ  ንጣፍ  አምሯል። መንገደኛው በጭቃ ከመቡካት ተላቅቆ ምቹ በሆነው  መንገድ ላይ ይጓዛል።ይሄ  የእግረኛ ምቾት ብዙም አልዘለቀም፤ በግራና በቀኝ በሰልፍ በተደረደሩ የጎዳና ላይ ነጋዴዎች መገፋፋቱ ሌላ ችግር ሆኖ ቀጠለ።ያ ሳያንስ  ደግሞ... Read more »