አዲስ አበባ፡- የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በቅርቡ ያከናወነውን የንግድ ቤቶች ኪራይ ማሻሻያ ተከትሎ 3ሺህ 204 ተከራዮች ውል ማደሳቸውን ገለጸ፡፡ በመጨረሻዎቹ ቀናት የተፈጠረውን መጨናነቅ ምክንያት በማድረግም የውል ማደሻ ቀኑን እስከ የካቲት 5 ቀን 2011... Read more »
አዲስ አበባ፡- የግብይት ሰንሰለትን በማሳጠር ሸማቹንና አምራቹን እያገናኙ ያሉትን ህብረት ስራ ማህበራት የመጋዘን ችግር የሚያቃልል ስራ መንግስት አለመስራቱን የፌዴራል ህብረት ስራ ኤጀንሲ የግብይት ዳይሬክተር ገለጹ።የገበያ ማእከላት ግንባታም በበጀት እጥረት ሊሳካ እንዳልቻለ ተጠቁሟል፡፡... Read more »
አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ 52 በመቶ የሚሆነው ሞት ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎች ምክንያት የሚከሰትና ከዚህ ውስጥ 5 ነጥብ 8 በመቶ የሚሆነው የሞት መጠን የካንሰር ህመም እንደሚሸፍን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ ለ12ኛ ጊዜ እየተከበረ ያለውን... Read more »
አዳማ፡- የኢትዮጵያ ምግብ፣መድኃኒትና ጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን በምግብ፣መድኃኒት፣ህክምና መሳሪያዎች፣ኮስሞቲክስ፣ ትንባሆና ፀረ ተባይ ምርቶች ላይ የሚያደርገውን ቁጥጥር እንደሚያጠናክር ተገለፀ፡፡ በባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የህግ ባለሙያ አቶ ዳግም አለማየሁ በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደገለፁት፤ የምግብና... Read more »
አዲስ አበባ፦ /ኢቢሲ/ በ10 ሺህ የሚቆጠሩ የደቡብ እና ኦሮሚያ ክልሎች አርሶአደሮችን እና ወጣቶችን ተጠቃሚ የሚያደርገው የጊዳቦ መስኖ ፕሮጀክት ተመረቀ፡፡ ለግንባታው ከ1.2 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ ተደርጓል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ግድቡን ከትናንት... Read more »
አዲስ አበባ፡- መንግሥት በአገሪቱ የሚታዩትን የሰላምና የፀጥታ ችግሮች ለመፍታት እየወሰደ ያለው እርምጃ በቂ አለመሆኑን ምሁራን ተናገሩ፡፡ የክልሎች ስልጣን ከፌደራል እየበለጠ መምጣት ሰላምና መረጋጋቱ ላይ ተፅዕኖ እየፈጠረ እንደሚገኝም ጠቅሰዋል፡፡ በወልድያ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስና... Read more »
አዲስ አበባ፡- የዓለም ሚቲዎሮሎጂ ድርጅት የአፍሪካ አህጉር ጽህፈት ቤት መቀመጫውን ከጄኔቭ ወደ አዲስ አበባ ሊያዘዋውር እንደሆነ የብሔራዊ ሚቲዎሮሎጂ ኤጀንሲ ገለፀ፡፡ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ፈጠነ ተሻለ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት፤ የአፍሪካ አህጉር... Read more »
አዲስ አበባ፡- የማህበረሰቡን ችግር መፍታት ላይ የሚያተኩር ‹‹ሶልቭኢት›› የቴክኖሎጂ ፈጠራ ውድድር ከ1ሺ500 በላይ ወጣቶችን በማሳተፍ ለሁለተኛ ጊዜ ትናንት በይፋ ተጀምሯል፡፡ በኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በተደረገ ይፋ የመክፈቻ ስነስርአት ላይ በኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ... Read more »
ከደብረማርቆስ ከተማ እምብርት የተነሱት የሰባተኛው ዓመታዊ የባህልና ቱሪዝም ሚዲያ ፎረም ተሳታፊ ጋዜጠኞች ጉብኝታቸውን ወደ ጮቄ ተራራ አድርገዋል። ቦታው ቅዝቃዜ ስላለው ‹‹ልብስ ደራርቡ›› የሚለውን የአስተባባሪዎች ምክር የተቀበሉ ሁለትም ሦስትም ልብስ ደራርበዋል፤ ያለውም ጃኬቱን... Read more »
ለገሀር አካባቢ ነው – ጠዋት፡፡ የቀረበው በእግሩ የሩጫን ያህል እየፈጠነ የራቀው ደግሞ ባገኘው ትራንስፖርት በየአቅጣጫው ለሥራና ለጉዳዩ ይቻኮላል፤ ይራወጣል፡፡ ወደ ስታዲየም አቅጣጫ ከሚያቀኑ ታክሲዎች አንደኛው በመብራት ምክንያት ተሳፋሪዎቹን እንደጫነ ቆሟል፡፡ አንድ ዕድሜው... Read more »