‹‹ኢትዮጵያ፡- የጣዕም መገኛ›› የግብርና ምርቶች መለያ ሆነ

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያን የግብርና ምርቶች ልዩ ጣዕም በዓለም ዙሪያ ለማስተዋወቅ «ኢትዮጵያ፡- የጣዕም መገኛ» የሚለው ስያሜ መለያ ሆነ፡፡ በንግድና በቱሪዝም አማካኝነት የአገሪቱን የግብርና ምርቶች ልዩ ጣዕም በዓለም አቀፍ ደረጃ ለማስተዋወቅና ከዘርፉ ተጠቃሚ ለመሆን... Read more »

ሕገ ወጥ ንግድ ሥርዓት እንዲይዝ ይደረጋል

አዲስ አበባ፡- በአዲስ አበባ ከተማ ያሉ ህገወጥ ንግድ ስርዓት እንዲይዝ በማድረግ በከተማዋ ላይ እያሳደረ ያለውን ተጽእኖ ለመቅረፍ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ እና የሥራ ዕድል ፈጠራ... Read more »

ኮሚሽኑ የሳይበር ደህንነት የባለሙያዎች ቡድን በማቋቋም ላይ ነው

አዲስ አበባ፡- የአህጉሪቱን የሳይበር ደህንነት ተግዳሮቶችን ለመከላከል የሳይበር ደህንነት ባለሙያዎች ቡድን በማቋቋም ላይ መሆኑን የአፍሪካ ህብረት የመሰረተ ልማትና ኤነርጂ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ዶክተር አቡዛይድ አማኒ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ እንዳብራሩት፤ የሚቋቋመው የባለሙያዎች... Read more »

አርሶ አደሩ በገበያ የመደራደር አቅሙን ለማጎልበትና ኑሮውን ለማሻሻል እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፡- አርሶ አደሩ ባመረተው ምርት በገበያ ላይ ፍትሐዊ ተጠቃሚ እንዲሆንና የመደራደር አቅሙን ለማጎልበት ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መሆኑን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የፌዴራል ህብረት ሥራ ኤጀንሲ ደግሞ የአርሶ አደሩን ኑሮ ለማሻሻል የሚያስችሉ ተግባራት... Read more »

ዩኒቨርሲቲዎች አለመረጋጋትን ለመቀነስ እንዲሰሩ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፦ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለማናቸውም ጥያቄዎች አፋጣኝ ምላሽ መስጠት፣ በጊዜ የሚፈቱትን ፈጥኖ መፍታት፣ በሂደት የሚፈቱት ላይ ቀነ ገደብ በማስቀመጥና ግልጽነት በመፍጠር የሚከሰቱ አለመረጋጋቶችን መቀነስ እንዲሰሩ ተጠየቀ፡፡ የሰመራ ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል... Read more »

የግብር ንቅናቄ ተጠናክሮ ቀጥሏል

አዲስ አበባ፦ ግብር የሁሉም ህብረተሰብ ጉዳይ መሆኑን ማህበረሰቡ እንዲያውቅና የተለያዩ የባለድርሻ አካላትም የበኩላቸውን እንዲወጡ ለማድረግ በታህሳስ ወር የተጀመረው የግብር ንቅናቄ ተጠናክሮ ቀጥሏል። የገቢዎች ሚኒስትር ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ትናንት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ የተጀመረውን... Read more »

በበጀት አመቱ አጋማሽ 85 ነጥብ 629ቢሊዮን ብር ብድርና እርዳታ ተገኝቷል

አዲስ አበባ፦ ኢትዮጵያ በ2011 በጀት አመት የመጀመሪያ ግማሽ አመት ከበይነ መንግስታት(መልቲላተራል) እና ከመንግስታት ትብብር (ባይላተራል) 85 ነጥብ 629 ቢሊዮን ብር ብድርና እርዳታ መገኘቱ ተገለጸ፡፡ 57 ነጥብ 55 ቢሊዮን ብር ለፕሮጀክቶችና ፕሮግራሞች ማስፈጸሚያ... Read more »

መፈናቀሎችን ለመከላከል ሀገራት ዘላቂ መፍትሄ ላይ ሊሰሩ እንደሚገባ ኮሚሽነሯ አሳሰቡ

አዲስ አበባ፡- በአህጉሪቱ የሚከሰቱ መፈናቀሎችን ለመከላከል ሀገራት ዘላቂ መፍትሄ ላይ በትኩረት ሊሰሩ እንደሚገባ የአፍሪካ ህብረት የፖለቲካ ጉዳዮች ኮሚሽነር አሳሰቡ። ኮሚሽነሯ ሙለታ ሳማቲ ትናንት በሰጡት መግለጫ እንዳብራሩት፣በአህጉሪቱ ውስጥ የሚከሰቱ የሀገር ውስጥ መፈናቀሎችን ስደትንና... Read more »

ኮርፖሬሽኑከ9 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ለኪሳራ ተዳርጓል

አዲስአበባ፡- በሜቴክ እንዲገነቡ ውል ተይዞላቸው የነበሩ ሶስት ፋብሪካዎች ወቅቱን ጠብቀው ባለመጠናቀቃቸው ከ9 ነጥብ4 ቢሊየን ብር በላይ ለሆነ ኪሳራ እንደዳረገው የስኳር ኮርፖሬሽን ገለፀ። በኮርፖሬሽኑ የኮርፖሬት ኮሚዩኒኬሽን ስራ አስፈጻሚ አቶ ጋሻው አይችሉህም በተለይም ለአዲስ... Read more »

ሰውን በብቃት፤ ሕንፃን በጥራት

ስልጠናው ብዙ ጊዜ በቃላት ብቻ ታጅቦ ይሰጥ ከነበረው በእጅጉ የተሻለ እና በሥራ ላይ ለሚገኙ አካላት እውቀት የሚያስጨብጥ እንደሆነ ነው የምትናገረው፡፡ በተለይ ደግሞ በርካታ የዘርፉ ተዋናዮች በአንድ መድረክ ላይ ሰፊ ውይይትና ረጅም ቀናትን... Read more »