አዲስ አበባ፤ 1 ሚሊዮን 55ሽህ 286 ብር በላይ ግብይት ይካሄድበታል ተብሎ የሚጠበቀው ሀገር አቀፍ አነስተኛና ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪዎች ኤግዚቢሽንና ባዛር ትናንት በባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ ቅጥር ግቢ ተመርቆ ተከፈተ፡፡ 129 አቅራቢዎች ይሳተፉበታል ተብሎ ይጠበቃል፡፡... Read more »
አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ህግን ተከትለው የሚሰሩ የሪል ስቴት አልሚዎችን እንደሚደግፍ ነገር ግን ህገወጥ የሆኑት ላይ ዕርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ትናንት ከሪል ስቴት... Read more »
አዲስ አበባ፦ የአዋሽ ወልድያ ሃራ ገበያ የባቡር ፕሮጀክት የመጀመሪያው ምዕራፍ የሆነው ከአዋሽ እስከ ኮምቦልቻ ያለው 270 ኪሎ ሜትር የባቡር መንገድ ግንባታ 97 በመቶ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ገለጸ፡፡ የኮርፖሬሽኑ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር... Read more »
ከፓዊ ከተማ በስተሰሜን አቅጣጫ በ1 ነጥብ 5 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኘው ዲጋ ግድብ በፓዊ ከተማ እና በቀጣና 1 መንደር 7 መካከል ይገኛል፡፡ በ1982 ዓ.ም እንደተገነባ የሚነገርለት ግድቡ 100 ሜትር ወርድና 12... Read more »
አዲስ አበባ፡- ‹‹ከበቀል ስሜት በመውጣት ለሁላችንም የምትበቃ በመቻቻል፣ በመፈቃቀርና በመከባበር የምንኖርባት የጋራ ሀገር መገንባት እንችላለን›› ሲሉ የኦሮሚያ ብሔራዊ ፓርቲ (ኦብፓ) የፖለቲካና ድርጅት ጉዳይ ኃላፊ አቶ ተማም ባቲ ተናገሩ፡፡ አቶ ተማም በተለይ ለአዲስ... Read more »
አዲስ አበባ:- ለከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች የትራንስፖርት አገልግሎት በመስጠት ላይ ያሉትን ‹‹ቪ8›› መኪኖች በሌሎች አዳዲስና ወጪ ቆጣቢ ተሽከርካሪዎች የመተካቱ ሂደት በመጠናቀቅ ላይ መሆኑ ተገለፀ። ከገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው የአዳዲሶቹ... Read more »
ሐዋሳ፡- የኢህአዴግ ወጣቶች ሊግ በአገሪቱም ሆነ በወጣቱ ጉዳይ ዙሪያ እንዲያሳካ የተጣለበትን ኃላፊነት ሊወጣ የሚችልበትን ቁመና እንዲይዝ ለማስቻል መስራት እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ በጉባኤው ማጠቃለያም ወጣት አስፋው ተክሌ በሊቀመንበርነት፣ ወጣት አክሊሉ ታደሰን ደግሞ በምክትል ሊቀመንበርነት... Read more »
አዲስ አበባ፡- የጀርመን መንግሥት ለዘርፉ የሚያደርገው ድጋፍ በስልጠና ጥራቱ ላይ ከፍተኛ አዎንታዊ አስተዋፅዖ ማበርከቱን የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ ተሻለ በሬቻ ትናንት የጀርመኑ ፕሬዚዳንት ፍራንክ ቫልተር ሽታይንማየር... Read more »
አዲስ አበባ፡- መንግሥት በምህረት አዋጁ የተፈቱ ታራሚዎች ወደ ማኅበረሰቡ የሚቀላቀሉበትን መንገድ ማመቻቸት እንዳለበት የፌዴራል የይቅርታና ምህረት ቦርድ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ገለጹ፡፡ የፌዴራል የይቅርታና ምህረት ቦርድ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ዘለቀ ዳላሎ በተለይ... Read more »
አዲስ አበባ ፡- የጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከመንግሥት ከሊዝ ነጻ ባገኘው 13 ሺ ካሬ መሬት የማስፋፊያ ግንባታ ለማካሄድ መዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡ የሆስፒታሉ የክሊኒካል ሰርቪስ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ዶክተር ይርጉ ገብረህይወት በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደገለጹት፤... Read more »