
አዲስ አበባ:- አዲስ አበባ በሚገኙ የግል ትምህርት ቤቶች እየተደረገ ያለው የክፍያ ጭማሪ በወላጆችና ትምህርት ቤቶች አስተዳደር መካከል ውዝግብ እየፈጠረ ይገኛል። አዲስ ዘመን ያነጋገራቸው ጉዳዩ የሚመለከታቸው አካላት እንደተናገሩት የግል ትምህርት ቤቶቹ የአገሪቱን የኢኮኖሚም... Read more »

ጅግጅጋ፡- የ2012 የትምህርት ዘመን በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ሰላማዊ የመማር ማስተማር ሂደት እንዲኖር ብቻ ሳይሆን የሰላምን ምንነት ለማሳየት የሚያስችሉ የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን እያከናወነ መሆኑን ገለጸ። በትምህርት ዘመኑ 3ሺ612 አዲስ ተማሪዎችን ለመቀበል መዘጋጀቱም ተጠቁሟል። የዩኒቨርሲቲው... Read more »

ገንዘብ በአንድ አገር ወይም ማህበረሰብ ውስጥ ለሸቀጥ (አስፈላጊ እቃ) ና አገልግሎት መግዢያ እንዲሁም እዳ መክፈያ የሚያገለግል መሳሪያ እንደሆነ ይታወቃል። የጥንቱ ገንዘብ ዋጋ ይመነጭ የነበረው ከራሱ ከተሰራበት እቃ ዋጋ ነበር (ለምሳሌ፡ ከወርቅ የተሰራ... Read more »

አዲስ አበባ፡- በአዲስ አበባ ከተማ በጎ ፈቃደኞች የማጠናከሪያ ትምህርትና በስፖርት፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂና በስነ ጥበብ ዙሪያ ላይ ያተኮሩ ስልጠናዎችን ከ98ሺ በላይ ለሆኑ ተማሪዎች እየሰጡ መሆኑን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን ከደረጃ ሐ ግብር ከፋዮች በሐምሌ ወር 3 ነጥብ 84 ቢሊዮን ብር ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ የፌዴራል መንግሥት ደግሞ ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ መሰብሰቡን ገልጿል፡፡ የባለስልጣኑ... Read more »

አዲስ አበባ፡- በርካታ ወታደር በመጠቀም እና ምሽግ ቆፍሮ ለረጅም ሰዓት ከመጠበቅ የተለየውን የ21ኛውን ክፍለ ዘመን የውትድርና ስልት ለመከተል የዘመናዊ መከላከያ ሰራዊት ግንባታ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አስታወቁ። የኢፌዴሪ መከላከያ... Read more »

ተስፋ መቁረጥ ከፈተና አያድንም። ወገንንም ወደ ድል አያሻግርም። በእምነታቸው በፀኑ ዜጎች እንጂ በተስፋ ቆራጮች ሀገርና ሕዝብ ፈተናቸውን አልፈው መሠናክሉን ተሻግረው ለድልና ደስታ አይበቁም። ችግሮቻችን ሁሉ በአንድ ጀንበር ሊፈቱ እንደማይችሉ ተገንዝበን፣ የጋራ ችግራችንን... Read more »

የታላቁ ረመዳን ወር ጾም አልቆ በየዓመቱ አዲስ ጨረቃ ሲታይ በዓሉ ይጀመራል። ለአራት ተከታታይ ቀናትም ዘመድ አዝማዱ ይጠያየቃል። ድሆችም ችግራቸውን ይረሳሉ። ሁሉንም በእኩል ደረጃ ለማየትና ለማስተናገድ ይሰራሉ። ይህንን ካላደረግን ጸሎታችን አይሰምርም።ስለዚህ በበዓሉ ዕለት... Read more »

. በመረጃ እጥረት እንጂ የመከልከል ፍላጎት እንደሌለ ማህበሩ ገለጸ አዲስ አበባ፡- የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር አገልግሎት ጥሩ ቢሆንም ተገቢውን መረጃ በመስጠት በኩል ችግሮች እንዳሉበት አስተያየት ሰጪዎች ተናገሩ።የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር... Read more »

አዲስ አበባ፡- ጃፓን ኢትዮጵያ በምጣኔ ሃብትና ማህበራዊ ጉዳዮች ለምታደርገው የልማት እንቅስቃሴ የሚውል የ2 ነጥብ 8 ሚሊዮን ዶላር እርዳታ ሰጠች። የእርዳታ ስምምነቱን በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ሚስተር ዴሱኬ ማሱናጋ እና የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ... Read more »