ለግብዓት ግዢ የሚወጣውን 160 ቢሊዮን ብር ለማስቀረት እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፡- ለግንባታው ዘርፉ የግብዓት ግዥ በዓመት የሚወጣውን 160 ቢሊዮን ብር ለመቀነስ ከዩኒቨርሲቲዎች ጋር በቅንጅት እየሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ፕሮጀክት ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ፕሮጀክት ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት ምክትል ዳይሬክተር ዶክተር አርጋው... Read more »

የሴቶች ቀን ሲከበር ሁለንተናዊ ተጠቃሚነትን ባረጋገጠ መልኩ ሊሆን ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፡- የዘንድሮ የዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ሲከበር የሴቶችን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ባረጋገጠ መልኩ ሊሆን እንደሚገባ የሴቶች ህፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስትሯ ወይዘሮ ያለም ፀጋይ ትናንት በሰጡት መግለጫ እንዳመለከቱት፤ የሴቶችን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት... Read more »

ኬንያና ሶማሊያ በሰላም ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ:- በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አሕመድ መሪነት ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ እና ፕሬዚዳንት ሞሐመድ አብዱላሂ መሐመድ ትናንት በናይሮቢ ባካሄዱት ውይይት ኬንያና ሶማሊያ ተባብረው በሰላም ለመስራት ተስማሙ፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ድረ ገጽ... Read more »

ህገ መንግሥቱን በሙሉ ልብ ያለመቀበል ልዩነቶች

አዲስ አበባ፡- ህገ መንግሥት የአንድ አገር የበላይ መተዳደሪያ፣ ሕዝብና መንግሥት በጋራ የሚመሩበት የጋራ ሰነድ በመሆኑ በሁሉም ዜጎች ዘንድ እኩል ቅቡልነት ሊኖረው እንደሚገባ የዘርፉ ምሁራን ይስማማሉ፡፡ይህን እንዴት መፍጠር ይቻላል? ከዚህ አኳያ አሁን በሥራ... Read more »

በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን ግንባታቸው የተጠናቀቀ ፕሮጀክቶች ተመረቁ

በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን ግንባታቸው የተጠናቀቀ ፕሮጀክቶችን የክልሉ  ምክትል ፕሬዘዳንት ወ/ሮ ጠይባ ሐሰን እና   ሌሎች  ከፍተኛ የስራ ሃለፊዎች በተገኙበት ትላንት የካቲት 25 ቀን 2011 ዓ.ም  ተመርቀዋል። በአርሲ ዞን ሌሙ ቡልብሎ ወረዳ ሌሙ... Read more »

የዓለም ባንክ የኢትዮጵያን የቱሪዝም ዘርፍ ሊደግፍ ነው

አዲስ አበባ ፦ የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ ያለውን የቱሪዝም ዘርፍ ለማሳደግ፤ ጥናት ለማድረግና ለማገዝ ከቱሪዝም ኢትዮጵያ ጋር ስምምነት ተፈራረመ። ስምምነቱን ትናንት በባንኩ የኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ሲፈረም የቱሪዝም ኢትዮጵያ ዋና ስራ አስፈፃሚ ወይዘሪት ሊንሳ መኮንን... Read more »

አምቦ ዩኒቨርሲቲ ለ547 ችግረኞች የነጻ ህክምና አገልግሎት እየሰጠ ነው

᎐ «ኡቡንቱ» ለ100 ቤተሰቦቹ የመኖሪያ ቤት ይገነባል አምቦ፦ አምቦ ዩኒቨርሲቲ ለ547 ችግረኛ ወገኖች የነጻ ህክምና አገልግሎት እየተሰጠ መሆኑን ገለጸ። «ኡቡንቱ» ቤተሰብ አቀፍ የልጆች ድጋፍ መስጫ ድርጅት ለ100 ቤተሰቦቹ የመኖሪያ ቤት ሊገነባ ነው።... Read more »

የአምቦ ከተማ የቱሪስት መዳረሻዎች በጽህፈት ቤቱ እጅ አይደሉም

• ቢሮው ከእጁ የወጡትን የቱሪስት መዳረሻዎች ለማስመለስ ጥረት እያደረገ ይገኛል አምቦ ፦ በአምቦ ከተማ የቱሪስት መዳረሻ ተብለው የተለዩ ስፍራዎች በባህልና ቱሪዝም እጅ እንደማይገኙ የባህልና ቱሪዝም ጽህፈት ቤት ኃላፊ ወይዘሮ ጉሬ ታሱ ገለጹ።... Read more »

የዩኒቨርሲቲው ግንባታ ኮሚቴ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ምላሽ እየጠበቀ ነው

አዲስ አበባ፡- የዓድዋን ድል ለመዘከር ለሚገነባው የዓድዋ ፓን አፍሪካ ዩኒቨርሲቲ ግንባታ የሚውል ገንዘብ ለማሰባሰብ የሚያስችል ዝግ የባንክ አካውንት እንዲከፈት ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ጥያቄ አቅርቦ ምላሽ በመጠበቅ ላይ መሆኑን የዓድዋ ፓን አፍሪካ... Read more »

የፓርቲዎች ውህደትና ጥምረት ለተሻለ አማራጭ

በመጪው ምርጫ 2012 ዓ.ም ህዝቡ የተሻለ አማራጭ እንዲያገኝ ተፎካካሪ ፓርቲዎች ውህደት ወይም ጥምረት ማድረግ እንደሚያስፈልጋቸው ምሁራን ይገልጻሉ። ተመሳሳይ ፍላጎትና ፕሮግራም ያላቸው ፓርቲዎች ቢሰባሰቡ የሚያስቡትን ግብ ከማሳካትና የፖለቲካ ስልጣን ከመቆጣጠር አንጻር አቅም እንደሚፈጥሩ፣... Read more »