ድርጅቶቹ ለሰላም ግንባታ የሚጠበቅባቸውን ሚና እንዲወጡ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፡- የሲቨል ማህበራት ድርጅቶች በሰላም ግንባታ፣ በግጭት አፈታትና ማህበረሰብ አቀፍ ልማቶች ዙሪያ ያላቸውን ጉልህ ሚና መወጣት እንደሚጠበቅባቸው ተጠየቀ፡፡ “በኢትዮጵያ የሚገኙ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶችና ማህበራት በሰላም ግንባታና ግጭት ማስወገድ ዙሪያ ያላቸው ሚና”... Read more »

የሃገር ውስጥ ዘይት አምራቾች የአቅርቦት አቅም ከአምስት በመቶ በታች ነው

• በውጭ ምንዛሪ እጥረት እና በደላላ መቸገራቸውን ገልፀዋል አዲስ አበባ:- በሃገር ውስጥ ዘይት አምራቾች የሚመረተው ዘይት አገሪቷ ከምትፈልገው ጠቅላላ የዘይት ፍላጎት አንጻር ከአምስት በመቶ በታች መሆኑ ተገለፀ፡፡ ከውጭ ድፍድፍ ዘይት አምጥቶ እሴት... Read more »

የኢንስቲትዩቱ የፕሮጀክቶች ፋይናንስ በግለሰቦች የሚመራ መሆኑ ተገለጸ

• ከፋይናንስ አሰራር ውጪ እንዳልተሰራ ኢንስቲትዩቱ አስታወቀ አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ብዝሃ ህይወት ኢንስቲትዩት የፕሮጀክቶች የፋይናንስ ሥርዓት በግለሰቦች የሚመራ መሆኑን ቅሬታ አቅራቢዎች ተናገሩ። ኢንስቲትዩቱ በበኩሉ የፕሮጀክት ስራዎች የፋይናንስ መመሪያ ሥርዓት አልተጣሰም ብሏል፡፡ የኢትዮጵያ... Read more »

የጎጃም በረንዳዎቹ የሰብአዊነት “አምባሳደሮች”

ዘወትር እሁድ ከማለዳው ጀምሮ እስከ ቀኑ ስምንት ሰዓት ድረስ በአዲስ አበባ፣ አዲስ ከተማ ክፍለከተማ ጎጃም በረንዳ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የተገኘ ሰው የወጣቶችን በጎ ተግባር መመልከት ይችላል::ወጣቶቹ ጎዳና የሚኖሩና የአዕምሮ ህመምተኞችን ገላ አጥበው፣... Read more »

የተሻለ ነገን የመስራት ጥረት

‹‹ኢትዮጵያ በ2050›› በሚል ሀሳብ ትናንት በስካይ ላይት ሆቴል የተጀመረው ዓለምአቀፍ የውይይት መድረክ፤ በ32 ትውልደ ኢትዮጵያውያን ምሑራን (ፕሮፌሰሮችና ዶክተሮች) ተሰናድቶና በተግባር የተፈተሸ እውቀት ታግዞ 64 የጥናት ጽሁፎች የቀረቡበት ሲሆን በኢትዮጵያ የቀጣይ 30 ዓመታት... Read more »

የሰብል ማጨጂያና መውቂያ ማሽንእጥረት ስጋት ፈጥሯል

ባሌ ሮቤ፦ የሰብል ማጨጂያና መውቂያ ማሽን/ኮምባይነር/ እጥረት ምርትን በወቅቱ ለመሰብሰብ ስጋት እንደፈጠረባቸው በኦሮሚያ ክልል የባሌ ዞን አርሶ አደሮች ገለጹ:: የባሌ ዞን አጋርፋ ወረዳ አርሶ አደሮች ሰሞኑን ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት፤ በአካባቢያቸው በኮምባይነር... Read more »

ምርጫ ቦርድ በተሻሻለው አዋጅ ለመመዝገብ የቀረበ ፓርቲ አለመኖሩን ገለጸ

– በነባሩ አዋጅ 80 የፖለቲካ ፓርቲዎች ተመዝገበዋል አዲስ አበባ፡- የተሻሻለው የምርጫ ቦርድ አዋጅ የሚጠይቀውን መስፈርት አሟልቶ ለመመዝገብ የቀረበ ፓርቲ አለመኖሩን ምርጫ ቦርድ ገለጸ :: በቀድሞው አዋጅ እስካሁን 80 የፖለቲካ ፓርቲዎች መመዝገባቸውን የኢትዮጵያ... Read more »

20 ሺ አባወራዎች ዘመናዊ የፍሳሽ ማስወገጃ ተጠቃሚ መሆናቸው ተጠቆመ

አዲስ አበባ፡- በ2011 በጀት ዓመት 19 ሺ 739 አባወራዎች ዘመናዊ የፍሳሽ ማስወገጃ ቅጥያ ተሰርቶላቸው ተጠቃሚ መሆናቸውን የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን አስታወቀ:: በተያዘው በጀት ዓመትም 12 ሺ 201 አባወራዎችን ተጠቃሚ ለማድረግ እንቅስቃሴ... Read more »

ከተተከሉት ችግኞች የጸደቁት በ13ሺ 656 ሄክታር ላይ ብቻ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፦ በ2011ዓ.ም ክረምት በሀገር አቀፍ በአንድ ነጥብ ስድስት ሚሊዮን ሄክታር መሬት ላይ ከተተከሉት ችግኞች የጸደቁት በ13ሺ656 ሄክታር ላይ ብቻ መሆኑ የአካባቢ ደንና የአየር ንብረት ለውጥ ኮሚሽን ገለጸ:: በኮሚሽኑ የአነስተኛና ሰፋፊ ደን... Read more »

የጨው አቅርቦት የግብይት ሰንሰለት መርዘሙ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት (ኢ.ኢ.ግ.ል.ድ) በጨው አቅርቦት ሰንሰለት ውስጥ መግባቱ የግብይት ሰንሰለቱን በማራዘም በኢንዱስትሪዎችና በጨው አቅራቢዎች ላይ ጫና እየፈጠረ መሆኑን የንግድና ኢንዱስትሪ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ገለጸ::ኢ.ኢ.ግ.ል.ድ በበኩሉ በመንግሥት በተሰጠው... Read more »