የለውጥ ጉዞውና ፈተናዎቹ

በአገሪቱ ሁለት ተጠባቂ ምርጫዎች አሉ። የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤትና አገር አቀፍ ምርጫ። ምርጫዎቹ መቼና እንዴት እንደሚካሄዱ እስካሁን የተባለ ነገር ባይኖርም ተፎካካሪ ፓርቲዎች እራሳቸውን እያዘጋጁ ይገኛሉ። ተፎካካሪ ፓርቲዎች ለመጪዎቹ ምርጫ አባላትን ከማደራጀት... Read more »

የቋንቋ ፖሊሲ አለመኖር በአጠቃቀም ላይ ችግር ፈጥሯል

በ አገር ደረጃ ቋንቋን በተመለከተ የተጠኑ ጥናቶች ቢኖሩም እስከአሁን በፖሊሲ ደረጃ ወጥቶ መጽደቅ አልቻለም። በመሆኑም በቋንቋ አጠቃቀም ዙሪያ ችግሮች እየተከሰቱ መሆኑን ምሁራን ይናገራሉ። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ባህሎች አካዳሚ የቋንቋ ጥናት... Read more »

ኢኮኖሚውን ከገባበት ቀውስ ለማላቀቅ የፖሊሲ ማሻሻያዎች ያስፈልጋሉ

አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ ከገባችበት ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ለመውጣት የፖሊሲ ማሻሻያዎችና መዋቅራዊ ለውጦች እንደሚያስፈልጉ ተገለጸ፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የተዘጋጀው የኢትዮጵያን ያለፈውን አንድ ዓመት ለውጥ የሚቃኘው «አዲስ ወግ» መድረክ ለሁለተኛ ቀን ትናንት በሸራተን አዲስ... Read more »

የወጣቶች ተዘዋዋሪ ፈንድ አላማውን እንዳላሳካ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- የወጣቶችን የሥራ አጥነት ችግር ለመቅረፍ ታስቦ በ2009 ዓ.ም በመንግሥት የተመደበው 10 ቢሊዮን ብር የወጣቶች ተዘዋዋሪ ፈንድ በአስፈፃሚ አካላት ቅንጅት አለመኖር የታለመለትን አላማ ማሳካት እንዳልተቻለ የሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።... Read more »

ሙዚየሙ የአፄ ቴዎድሮስን ‹‹ቁንዳላ›› ተረከበ

አዲስ አበባ፡- መንግሥት ለዓመታት ከእንግሊዝ መንግሥት ጋር ባደረገው ዲፕሎማሲያዊ ድርድር ከ151 ዓመት በኋላ ወደ አገሩ የተመለሰው የአፄ ቴዎድሮስ ጉንጉን ፀጉር (ቁንዳላ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሙዚየም በአደራተቀበለ፡፡ ‹‹የአንድነት ገመድ›› እንደሆነ በብዙኃን የሚታመንበት ታላቅ ቅርስ... Read more »

‹‹በኢትዮጵያ ውስጥ በብዙ መልኩ የሚገለፁ ከፍተኛ የፖለቲካ ስብራቶች አሉ›› ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ

አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ ውስጥ ከፍተኛ የፖለቲካ ስብራቶች እንዳሉና ለስብራቶቹ ህክምና ማበጀት እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ ገለፁ፡፡ ቀጣዩ ምርጫ ፍፁም ዴሞክራሲያዊ እንዲሆን ሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች የሚመጣውን ውጤት በፀጋ መቀበል እንዳለባቸውም አስገንዝበዋል፡፡... Read more »

የገቢና ወጪ አለመመጣጠንና ስራ አጥነት አሁንም የለውጡ ፈተናዎች ናቸው ተባለ

የሀገሪቱ ገቢና ወጪ የተመጣጠነ አለመሆንና ሰፊ የስራ አጥነት ችግር አሁንም እየመጣ ላለው ለውጥ ፈተናዎች መሆናቸውን ምሁራን ተናገሩ። ሁለተኛ ቀኑን በያዘው በጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት አዘጋጅነት በሸራተን ሆቴል እየተካሄደ ባለው ‘አዲስ ወግ’ የተሰኘና ባለፈው... Read more »

‹‹የለማች ኦሮሚያን ለማየት ምኞት ብቻ ሳይሆን ታክስና ግብርን በአግባቡ በመክፈል ሀላፊነትን መወጣት ይገባል›› የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ

የለማች ኦሮሚያን ለማየት ምኞት ብቻ ሳይሆን ታክስና ግብርን በአግባቡ በመክፈል ሀላፊነትን መወጣት እንደሚገባ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ ዛሬ በአዳማ ከተማ በተጀመረው የታክስ ንቅናቄ ላይ ተናግረዋል፡፡ ግብርን መክፈል የልማቱን እርምጃ... Read more »

አዲሱ ረቂቅ አዋጅ የፍትህ ስርዓቱ ወደ ተሻለ ደራጃ የሚያደርስ መሆኑ ተገለፀ

የዳኞች አስተዳደር ጉባዔ እና የፌዴራል ዳኞች ለማጥራት ተሻሽሎ የተዘጋጀው አዲስ ረቂቅ አዋጅ የፍትህ ስርዓቱ ወደ ተሻለ ደራጃ የሚያደርስ መሆኑ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ገለፀ፡፡  ዛሬ ጠዋት በካፒታል ሆቴል ተሸሽሎ በረቀቀው አዲሱ አዋጅ... Read more »

የከፍተኛ ትምህርትን ማስፋፋቱ በሚፈለጉ መስኮች ባለመሆኑ ያልተመጣጠነ የሰው ኃይል እንዲመረት እያደረገ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፡- ባለፉት ዓመታትበአገሪቱ የትምህርት ተደራሽነትን ለማሳደግ የተደረጉ የዩኒቨርሲቲ ማስፋፋት ዕቅዶች በሚፈለጉ የትምህርት መስኮች አለመሆናቸው በችግር መለየቱን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ ገልጸዋል፡፡ ባለፉት ዓመታት የተሠሩ ስህተቶች መታረም እንዳለባቸውም... Read more »