አዲስ አበባ፡- ባለፉት አራት ወራት በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስተባባሪነት ሲከናወን የቆየው የቢዝነስ ክንውን ማሻሻያ መጠናቀቁንና ሥራ ላይ እንዲውሉ መደረጉን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ።የአሠራር ማሻሻያዎቹ በተጨባጭ መሬት ላይ እንዲተገበሩ መንግሥት ከመቼውም ጊዜ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በዴሞክራሲ ሽግግር ሂደት የሕግ የበላይነትን በሚመለከት መንግሥት ሕጋዊ ሕግ አስከባሪ መሆኑን ዜጎችና የፖለቲካ ምሁራን መገንዘብና ማሳወቅ እንደሚኖርባቸው የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አሳሰቡ። አዲስ ወግ አንድ ጉዳይ ‹‹የሕግ የበላይነት... Read more »
አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ በዓመቱ መጨረሻ የፋይናንስ ደህንነት ተቋማት ህብረት የሆነው የዓለም አቀፉ ኢግሞንት ግሩፕ አባል ስትሆን በውጭ አገራት በሕገወጥ መንገድ የተቀመጡ ገንዘቦቿን ማስመለስ እንደምትጀምር የፋይናንስ ደህንነት መረጃ ማዕከል ገለጸ። የፋይናንስ ደህንነት መረጃ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ከዛሬ 42 ዓመት በፊት በአዲስ አበባ ከተማ የሜይዴይን በዓል ለማክበር በወጡ ወገኖች ላይ የደረሰውን የግፍ ጭፍጨፋ ለማስታወስ ዕለቱ በፓናል ውይይት ታስቦ እንደሚውል ተገለጸ። የቀይሽብር ሰማዕታት ቤተሰቦችና ወዳጆች ማህበር ትናንት በጽሕፈት... Read more »
አካባቢው በጦርነት ስጋት ተወጥሯል። የትናንቱ ሰላማዊ መንደር ዛሬ መድፍና መትረየስ እያውካካበት ነው። ምሽግ ውስጥ የተደበቁ ነዋሪዎች ሰማይና ምድሩን እያመኑት አይደለም። አሁን የእግር ኮሽታ እንኳን ያስደነብራል። ሕፃናት ይቦርቁበት የነበረው ደማቅ ሰፈርም በጭርታ ተውጦ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የህትመት ጥራት ችግር እና የህትመት ውጤቶቹ መዘግየት በተነባቢነትና በገቢ አሰባሰብ ላይ ችግር እንደፈጠረበትና በስርጭት ማስፋፋቱም ላይ ተጽዕኖ እንዳሳደረበት የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ገለጸ። የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ትናንት የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸሙን... Read more »
. ድርጅቱ የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርቱን ለቋሚ ኮሚቴው አቅርቧል፤ በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ስር በሚታተሙ የህትመው ውጤቶች አማካኝነት የሀሳብ ብዙነትን ለማስተናገድ እየተደረገ ያለው ጥረት አበረታች መሆኑንና የሁሉም ድምጽ የሚሰማበት ሚዲያ ሆኖ እንዲቀጥል... Read more »
ከ1972 ዓ.ም ጀምሮ በጡረታ እስከተገለሉበት 2001 ዓ.ም ድረስ ለ30 ዓመታት በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በፊልም ባለሙያነት ያገለገሉትና በኋላም በዋልታ ኢንፎርሜሽን ማዕከል ለሶስት ዓመታት ያገለገሉት አንጋፋው የፊልም ባለሙያ አቶ ተስፋዬ ጥላሁን ከዚህ አለም በሞት... Read more »
አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በአገሪቱ እየጨመረ የመጣውን ሰብዓዊ ቀውስ ለመታደግ እንዲቻል ተመጣጣኝ ድጋፍ ለመስጠት የዕቅድ ማሻሻያ ሊያደርግ መሆኑን ገለጸ፡፡ ማኅበሩ ትናንትና በዓለም ለ73ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ለ61ኛ ጊዜ ታስቦ የዋለውን ዓለም... Read more »
አዲስ አበባ፡- 3ኛው የኢትዮጵያ ግብርና፣ ምግብና መጠጥ ማቀነባበር እና ተያያዥ የፕላስቲክ ህትመት ፓኬጂንግ አለም አቀፍ የንግድ ትርኢት ትናንት በሚሊኒየም አዳራሽ በይፋ ተከፈተ:: የአገር በቀሉ የፕራና ኩነት አዘጋጅ ዋናሥራ አስኪያጅ አቶ ነብዩ ለማ... Read more »