አዲስ አበባ የክረምቱ ወቅት ጠንከር ከሚልባቸው የአገራችን ክፍሎች አንዷ ናት። በዚህ የተነሳ ክረምት በመጣ ቁጥር በተለይ የጎዳና ተዳዳሪዎችና የተጎሳቆሉ ቤቶች ውስጥ የሚኖሩ አዲስ አበቤዎች ስጋት ላይ መውደቃቸው አይቀሬ ነው። ከዚህም ባሻገር ክረምት... Read more »
ትናንት ከወትሮው በተለየ ማለዳ ነበር ወደ ሥራ ገበታዬ ያቀናሁት። ቀድሞ በየጎዳናው መጥረጊያቸውን ይዘው የዘወትር ተግባራቸውን የሚከውኑት የጽዳት ሠራተኞች እምብዛም አይታዩም፤ ይልቁንም በየአካባቢው በርከት ያሉ ሰዎች መጥረጊያና አካፋ ይዘው በጽዳት ሥራ ላይ ተሰማርተዋል።... Read more »
የዓለም አቀፍ ተቋማት መቀመጫ የሆነችው አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ቆሻሻ ነዋሪዎቿን መሄጃ አሳጥቷል።ሁሉም ተማሯል።ጥቅም ላይ ቢውል ኖሮ የአገሪቷን የኢኮኖሚ አቅም በሚያፈረጥም ቆሻሻ ምክንያት ንፁህ አየር እና ፅዱ መንደር የማግኘት እድላችን ጥያቄ ውስጥ... Read more »
የ 25 ዓመቱ ወጣት ራጉኤል በላይ በመካኒካል ኢንጅነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪውን ካገኘ አንድ ዓመት ሆኖታል።ወጣቱ የስፖርታዊ እንቅስቃሴ ልምድ የለውም። አብዛኛውን ጊዜውን የሚያሳልፈው ፊልም በማየት ነው። አመጋገቡም ያገኘውን ነው። በሂደት ያጋጠመው የሰውነት ክብደት መጨመር... Read more »
የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ትናንት ግንቦት 8 ቀን 2011 ዓም ባካሄደው ስብሰባ ባለፈው አንድ ዓመት የለውጥ ጉዞ ውስጥ የተከናወኑ የብሔራዊ ደህንነት ስኬታማ ስራዎችን እንዲሁም እያጋጠሙ ያሉትን ተግዳሮቶች የገመገመ ሲሆን የመፍትሄ አቅጣጫዎችንም አስቀምጧል፡፡... Read more »
አዲስ አበባ፡- ዛሬ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል በይፋ የሚከፈተው የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሳምንትና ፎረም የአገሪቱ ከተሞች ራሳቸውን ለኢንቨስትመንት ለማስተዋወቅ ምቹ ሁኔታ እንደሚፈጥርላቸው ተገለፀ፡፡ አዘጋጁ የኢትዮጵያ ሲቲ ማርኬቲንግና ኮሙኒኬሽንስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ ከኢትዮጵያ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በኦሮሚያ ክልል በከተማም ሆነ በገጠር ህገወጥ ግንባታ እየተስፋፋ መሆኑን የክልሉ መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ቢሮ የመሬት ግጭት አወጋገድ ህገወጥ ይዞታ ቁጥጥር እና ክትትል ዳይሬክቶሬት ገለፀ፡፡ ዳይሬክተሩ አቶ ዳዊት አብዲሳ በተለይ ለአዲስ... Read more »
አዲስ አበባ፤ በከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ተጠርጥረው ክስ የተመሰረተባቸው በብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አመራር ለነበሩት አቶ ጌታቸው አሰፋ፣ አቶ አጽበሃ ግደይ፣ አቶ አሰፋ በላይና አቶ ሹሻይ ልዑል ፌዴራል ፖሊስ በድጋሚ መጥሪያ በአድራሻቸው... Read more »
* የይዘት ጥራቱን ይጨምራል * የስርጭትና የቋንቋ ተደራሽነቱን ያሰፋል አዲስ አበባ፤ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ማሻሻያ አዋጅ የህትመት ዘርፉ የይዘት ጥራቱ እንዲጨምር፣የስርጭትና የቋንቋ ተደራሽነቱ እንዲሰፋ በማድረግ ለአገሪቱ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ዕድገት የበኩሉን አስተዋጽኦ... Read more »
. ያለ ደረሰኝ ግብይት የፈፀሙ አራት አከፋፋዮች እጅ ከፍንጅ ተይዘዋል አዲስ አበባ፡- በአዲስ አበባ ከተማ ከዝቅተኛ እስከ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ያለ ደረሰኝ የሚካሄዱት ህገ ወጥ ግብይቶች እየተስፋፋ መምጣታቸውን የከተማዋ ገቢዎች ባለስልጣን አስታወቀ፡፡... Read more »