‹‹ግብርናን ማዘመን አንገብጋቢና ወቅታዊ አጀንዳ ነው›› የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን

አዳማ፡- ግብርና ዋነኛ የኢኮኖሚ ማነቆዎችን የሚፈታ የህልውና መሰረት በመሆኑ ማዘመኑ ላይ ወቅታዊ አጀንዳ አድርጎ መሥራት እንደሚያስፈልግ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስታወቁ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ትናንት በአዳማ ከተማ በተካሄደው የግብርናው ዘርፍ... Read more »

ጎጃም ትጣራለች

”አካባቢው አረንጓዴ ነው፤ ለም አፈሩ ከአስፓልት መንገዱ በታች በጉልህ ይታያል። ለጥ ባለው ሜዳ ላይ የተለያዩ ሰብሎች ይመረታሉ። ይሄ ሀብት በአግባቡ ጥቅም ላይ ባለመዋሉ ግን አርሶአደሩ አሁንም ህይወቱ አልተለወጠም። ”ይህን ያሉት በደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ... Read more »

ኢትዮጵያ ለአዲሶቹ ኮከብና ፕላኔት ስም እንድታወጣ ዕድል ተሰጣት

አዲስ አበባ:- ኢትዮጵያ ባለፉት 15 ዓመታት በህዋ ሳይንስ ያስመዘገበችውን ስኬት እንዲሁም እያደረገች ላለው ጥረት የዓለም አቀፍ አስትሮኖሚ ህብረት እውቅና በመስጠት አዲስ ለተገኙ አንድ ኮከብና አንድ ፕላኔት ኢትዮጵያ የሯሷን ስያሜ እንድትሰጣቸው ዕድል ተሰጣት።... Read more »

በ10 ወራት ከ700 በላይ መዝገቦች ውሣኔ አገኙ

አዲስ አበባ፡- ዳኞች በአዲስ መልክ ከተሾሙና የአሠራር ለውጡ ከተደረገ በኋላ በግብር አከፋፈል ቅሬታ የቀረበባቸው ከ700 በላይ ውዝፍ መዝገቦች ውሣኔ እንዲያገኙ መደረጉን የታክስ ይግባኝ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የፌዴራል ታክስ ይግባኝ ኮሚሽን ትናንት ከባለ ድርሻ... Read more »

«ኢዜማን መሠረትን ያሉት ፓርቲዎች መክሰማቸውን ምርጫ ቦርድ አያውቅም» – የቦርዱ የኮሙኒኬሽን አማካሪ ወይዘሪት ሶሊያና ሽመልስ

«ምርጫ ቦርድ ሊያዘን አይችልም» – የኢዜማ ምክትል ሊቀመንበር ዶክተር ጫኔ ከበደ አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) መመስረቱን የማሳወቅ ሂደት እንዳልተተገበረ፤ መሰረትን ያሉት ፓርቲዎችም መክሰማቸውን በተመለከተ ፓርቲዎቹ እንዳላሳወቁ የብሔራዊ ምርጫ... Read more »

ተመሳሳይ ምግብ መዘውተር የጤና ስጋት መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡– በአሁኑ ጊዜ ተመሳሳይ የሆኑ የምግብ አይነቶች መዘወተራቸው ለሰዎች ጤና ስጋት እየሆነ መምጣቱን የኢትዮጵያ ብዝሃ ሕይወት ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ፈለቀ ወልደየስ ‹‹ብዝሃ ሕይወታችን ምግባችን፣ ጤናችን›› በሚል መሪ... Read more »

የሰለጠነ የሰው ኃይል እጥረት ለሲሚንቶ ኢንዱስትሪ ማነቆ ሆኗል

አዲስ አበባ፡– በኮንስትራክሽን ማኑፋክቸሪንግና በሲሚንቶ ቴክኖሎጂ ዘርፍ የሰለጠነ የሰው ኃይል እጥረት መኖሩ ለሲሚንቶ ኢንዱስትሪዎች ቁልፍ ማነቆ መሆኑ ተገለጸ። የኬሚካልና ኮንስትራክሽን ግብዓቶች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ ሳሙኤል ሃላላ በሸራተን ሆቴል የሲሚንቶ... Read more »

የ400 ሚሊዮን ብር ማዳበሪያ ከጥቅም ውጪ ሊሆን ነው

–ምርቱ የመጠቀሚያ ጊዜው ካለፈ ለማስወገድ ከፍተኛ ወጪ ይጠይቃል፤  አዲስ አበባ፡- 400 ሚሊዮን ብር ወጪ የተደረገበት 190 ሺህ ኩንታል ማዳበሪያ ጥቅም ላይ ሳይውል ከአራት ዓመት በላይ መቆየቱን የኢትዮጵያ ግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን አስታወቀ። የኮርፖሬሽኑ... Read more »

በመዲናዋ በመሣሪያ የታገዙ ከባድ ወንጀሎች ሲፈጸሙ ነበር

-የማህበረሰብ አቀፍ የፖሊስ አገልግሎት ሊጠናከር ነው  አዲስ አበባ፡– አዲስ አበባ ከተማ በጦር መሣሪያ በታጠቁ ኃይሎች ጭምር በመታገዝ ከባድ ወንጀሎች ሲፈጸሙባት እንደነበር የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። ተቀዛቅዞ የነበረው የማህበረሰብ አቀፍ የፖሊስ አገልግሎትን... Read more »

ዲፕሎማቲክ ማህበረሰቡ ለለውጡ ስኬት ድጋፉን እንዲያጠናክር ተጠየቀ

አዲስ አበባ፡- ተቀማጭነታቸውን በአዲስ አበባ ያደረጉ ዲፕሎማቲክ ማህበረሰቦች በኢትዮጵያ እየተካሄደ ላለው ለውጥ እያደረጉ ያለውን ድጋፍ አጠናክረው እንዲቀጥሉ ተጠየቀ። የኢፌዴሪ 28ኛው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በመሆን በቅርቡ የተሾሙት አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ተቀማጭነታቸውን በአዲስ አበባ... Read more »