በአካባቢ ጥበቃ ላይ የተሰማሩ ባለድርሻ አካላት የቅንጅት ክፍተት እንዳለባቸው ተጠቆመ

አዲስ አበባ:- የወቅቱ የዓለማችን ሥጋት በሆኑት የደን፣ አካባቢ ጥበቃና የአየር ለውጥ ተግባራት ላይ የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ርዕስ በርዕስ በመናበብና በቅንጅት እየሠሩ አለመሆኑን የአካባቢ፣ ደንና የአየር ንብረት ለውጥ ኮሚሽን አስታወቀ። በአካባቢ የደን እና... Read more »

በማህበራዊ ሚዲያ የሚሰራጩ የሐሰት መረጃዎች እንደቀጠሉ ናቸው

አዲስ አበባ:- በአገራችን ሁከትን ለማባባስና የተጀመረውን ለውጥ ለመቀልበስ በማህበራዊ ሚዲያ አማካይነት የሚሰራጩ የሃሰት መረጃዎች አሁንም ተጠናክረው መቀጠላቸውን የክልል አመራሮች ገለፁ። ሰሞኑን ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጋር ቆይታ ያደረጉት የአማራና የደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች... Read more »

የሰሞኑ ዝናብ ከመደበኛው ከፍ ያለ እንደነበር ተገለፀ •ዝናቡ በቀጣይም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተጠቁሟል

በአገራችን ባሳለፍነው ሳምንት በአብዛናው አገሪቱ ክፍሎች የነበረው ዝናብ ከመደበኛው የዝናብ መጠን ከፍ ያለ እንደነበር ተጠቆመ። ዝናቡ በቀጣዮቹ አስር ቀናትም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የብሔራዊ ሜትሮሎጂ አገልግሎት አስታውቋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ የሚቲዎሮሎጂ ኤጀንሲ ለአዲስ ዘመን በላከው... Read more »

የ4 ቢሊየን ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ተጀመረ

አዳማ፡- ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ ትናንት በአዳማ ገልማ አባገዳ ጊቢ ውስጥ የመጀመሪያውን ችግኝ በመትከል በክረምት ወቅት ለማከናወን የታቀደውን የ4 ቢሊየን ዛፍ ተከላ መርሐ ግብር በይፋ አስጀምረዋል። መርሐ ግብሩ በይፋ በተጀመረበት የተከላ... Read more »

የብርጋዴር ጄኔራል ታደሰ ብሩ መታሰቢያ ሐውልት ተመረቀ አዲስ አበባ፣ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የሰላሌ ኦሮሞ የባህል ማዕከልና የብርጋዴር ጄኔራል ታደሰ ብሩ መታሰቢያ ሐውልትን በትላንትናው ዕለት መርቀዋል። ፍቼ ከተማ የተገነባውና 94... Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለዲያስፖራ ወጣቶች ጥሪ አቀረቡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በተለያዩ አገራት የሚገኙ ወጣቶችና ታዳጊዎች የዲያስፖራ አባላት ወደአገራቸው መጥተውም ሆነ ባሉበት ሆነው ለአገራቸው ልማትና እድገት የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እንዲያበረክቱ ጥሪ አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ትላንት በጽህፈት ቤታቸው አማካይነት ባስተላለፉት... Read more »

“የነገዋን ኢትዮጵያ መገንባት፣ መጠበቅና ማበልጸግ የሁሉም ዜጋ ተግባር ነው”- ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ

አዳማ፡- የነገዋን ኢትዮጵያ መገንባት መጠበቅና ማበልጸግ የአንድ ቡድን ወይም አካል ተደርጎ የሚተው ሳይሆን የሁሉም ዜጋ ተግባር መሆኑን ተገንዝቦ መሥራት እንደሚገባ ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ ገለፁ። የኢትዮጵያን እድገት ከማረጋገጥ አኳያም ግብርናው አይተኬ... Read more »

ገዢና ሻጭ አትራፊ የሆነበት የዒድ ኤክስፖ

ረመዳን በእስልምና ሐይማኖት የዘመን አቆጣጠር በዘጠነኛው ወር ላይ የሚደረግ የፆም ስነ- ስርዓት ሲሆን፤ ረመዳን ወር የእዝነት፣ የርህራሄ፣ የአንድነት፣ የመተሳሰብ፣ የመፈቃቀር፣ የተቸገሩትን የሚረዳበት፣ ያለውን አካፍሎ የሚበላበት የሚጠጣበት፣ የአንድነት ወር ነው። በመሆኑም በዚህ ወር... Read more »

መጥፎ ገጽታን ቀያሪ

አፍንጫቸውን በነጠላቸው ሸፍነዋል፤ ፊታቸውን ጨፍገግ አድርገው ከአካባቢው በፍጥነት ለማለፍ ጠደፍ ጠደፍ እያሉ ይራመዳሉ። ጠራራ በሆነው የቀትር ፀሐይ ታግዞ አካባቢውን በመጥፎ ጠረን ያጀበው ስፍራ እኔም ቆም ብዬ ሰዎችን እንዳነጋግር ዕድል አልሰጠኝም። ሽታው አፍንጫን... Read more »

ማህበረሰብ አቀፍ ፖሊስና ማህበረሰቡ ለየቅል

«በቀን የድብደባና የዝርፊያ ወንጀል ተፈጽሞብኝ ነበር። በአካባቢው ባለው የማሕበረሰብ አቀፍ የፖሊስ ፅሕፈት ቤት ለመጠቆምና ወንጀለኛውን ተጠያቂ ለማድረግ ሙከራ ባደርግም ዝግ በመሆኑ ወንጀለኛው እንዲያመልጥ ሆኗል» ሲል በከተማዋ የማሕበረሰብ አቀፍ የፖሊስ አገልግሎት ሥራ በተደራጀ... Read more »