በከተማዋ ጥንታዊ ቤቶች እንዳይፈርሱ እየተሰራ ነው ተባለ

በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ያሉ ጥንታዊ ቤቶች እንዳይፈርሱና ለታሪክ እንዲቀመጡ በርካታ ስራዎች እየተሰሩ መሆኑን የከተማው ባህል ኪነጥበብና  ቱሪዝም ቢሮ ሃላፊ ረዳት ፕሮፌሰር ነብዩ ባዬ ተናገሩ፡፡ ሀላፊው ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለፁት በከተማዋ በርካታ... Read more »

የተማሩ ወጣቶች በግብርና መሰማራታቸው ለዘርፉ መዘመን ትልቅ አስተዋጽዖ እንደሚኖረው ተገለጸ

በግብርናና ተያያዥ ሙያዎች  የተመረቁ  ተማሪዎችን  በመስኖ ልማት  እንዲሰማሩ ለማድረግ በአገር አቀፍ ደረጃ 50 ሺህ ሄክታር መሬት በዘመናዊ  መንገድ  እንዲለማ እየተደረገ መሆኑን የውሃና መስኖና ኢነርጂ  ልማት ሚኒስትሩ ገለጹ። ሚኒስትሩ ዶከተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ... Read more »

ወደ መካከለኛው ምስራቅ ሀገራት የሚደረገው የሥራ ስምሪት በቅርቡ እንደሚጀመር ተጠቆመ

• 494 ኤጀንሲዎች ህጋዊ ፍቃድ ወስደዋል አዲስአበባ፡– 494 ኤጀንሲዎች ህጋዊ ፍቃድ ወስደው ለቤት ሰራተኝነት ወደ ተለያዩ መካከለኛው ምስራቅ ሀገራት በቅርቡ መላክ እንደሚጀመር ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። በሚኒስቴሩ የኤጀንሲ ፈቃድ መስጫ ቁጥጥር፣... Read more »

የፍቼ ጫምበላላ በዓል ያለእንከን እንዲከበር ዝግጅት ተደርጓል

ሀዋሳ፡– በሲዳማ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች ውስጥ ለሁለት ሳምንታት የሚከበረው የፍቼ ጫምበላላ በዓል ያለእንከን በሰላም እንዲጠናቀቅ አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን የዞኑ ባህል ቱሪዝምና ስፖርት መምሪያ ኃላፊ አስታወቁ፡፡ የሲዳማ ዞን ባህል ቱሪዝምና የስፖርት መምሪያ ኃላፊ... Read more »

ለ35 ሴት ኢንተርፕሪነሮች ያለዋስትናብድር ተሰጠ 

አዳማ:- በፌዴራል ከተሞች የሥራ ዕድል ፈጠራ ምግብ ዋስትና ኤጀንሲ የሴቶች ኢንተርፕሪነርሺፕ ልማት ፕሮጀክት በተለያየ ንግድ ሥራ ላይ ለሚገኙ 35 ሴት ኢንተርፕሪነሮች እስከ ሁለት መቶ ሃምሳ ሺ ብር ያለዋስትና ብድር ተጠቃሚ ማድረጉን የፕሮጀክቱ... Read more »

‹‹ፓርኩ 1.5 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጣ ምርትወደ ውጭ ልኳል››-አቶ ጎይቶም ገብረኪዳን የመቀሌ ኢንዱስትሪ ፓርክ ሥራ አስኪያጅ 

አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በጀመረ በአጭር ጊዜ ውስጥ 1.5 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጣ ምርት ወደ ውጭ ኤክስፖርት ማድረጉን የፓርኩ ሥራ አስኪያጅ አቶ ጎይቶም ገብረኪዳን ገለጹ። በመቀሌው ኢንዱስትሪ ፓርክ ሦስት ኩባንያዎች ወደ ሥራ... Read more »

በአስር ወራት ከ400 ኪሎ ሜትር በላይ መንገዶች ተጠግነዋል

• በዝናብ የሚፈጠሩ አደጋዎችን ለመከላከል በቂ ዝግጅት ተደርጓል፤ አዲስ አበባ፡– የከተማዋ መንገዶች የተሻለ አገልግሎት መስጠት እንዲችሉና የትራፊክ እንቅስቃሴውን የተሳለጠ ለማድረግ ባለፉት አስር ወራት ከ400 ኪሎ ሜትር በላይ የሚሸፍኑ የተለያዩ የመንገድ ጥገና ሥራዎች... Read more »

የኢፌዴሪ መንግሥት ዶክተር ካትሪንን ሸለመ

አዲስ አበባ፡– የኢፌዴሪ መንግሥት የሐምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ መስራች ዶክተር ካትሪን ሐምሊን በኢትዮጵያ ባለፉት 60 ዓመታት በጤናው ዘርፍ ላበረከቱት አስተዋፅኦ ሽልማት አበረከተ፤ በስማቸው የቆመው ሐውልትም ተመርቋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ ትናንት በአዲስ... Read more »

‹‹ሕዝብን ከሕዝብ እያስታረቅን ለውጡን ያልተቀበሉ አመራሮች ግን ፈተና ሆነውብናል›› የሀገር ሽማግሌዎች

‹‹ አመራሮችን ጨምሮ 33 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ውለዋል›› – የወረዳው መንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አዲስ አበባ፡– ‹‹በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ተፈጥሮ የነበረውን ግጭት በዘላቂነት ለመፍታት ሕዝብን ከሕዝብ እያሥታረቅን ባለንበት ወቅት አንዳንድ ለውጡን ያልተቀበሉና... Read more »

የዩኒቨርሲቲው ግንባታ ኮሚቴ ከድጋፍ አድራጊዎች ጋር በትብብር እየሰራ ነው

አዲስ አበባ፡- የዓድዋን ድል ለመዘከር ለሚገነባው የዓድዋ ፓን አፍሪካ ዩኒቨርሲቲ ግንባታ የሚውሉ የገንዘብ፤ የቁሳቁስና የእውቀት ድጋፎችን ለማሰባሰብ ከድጋፍ አድራጊ አካላት ጋር በትብብር እየሰራ መሆኑን የዓድዋ ፓን አፍሪካ ዩኒቨርሲቲ የምስረታ አስተባባሪ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡... Read more »