በሰላምና ፍቅር የተገባደደው የራህመት ወር

 የረመዳን ጾም ሊጠናቀቅ ከጫፍ ደርሷል። ህዝበ ሙስሊሙም የሚናፍቀው ወር ሊጠናቀቅ ሰዓታት ብቻ ቢቀሩትም የፀሎትና የበጎነት ተግባራትን አጠናክሮ ቀጥሏል። እኛም ወሩን አስመልክተን በአዲስ አበባ አንዳንድ አካባቢዎች ተዘዋውረን የእምነቱ ተከታዮችን አነጋግረናል። “ፆሙ እንዴት ይዟችኋል?”... Read more »

ሴቶች በሳይንስና ቴክኖሎጂ ያላቸው ሚና እንዲጎለብት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ :- ሴቶች በሳይንስና ቴክኖሎጂ ያላቸው ሚና እንዲጎለብት እየተሰራ መሆኑን የኢኖቬሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ። በሚኒስቴሩ የሴቶች ህጻናት እና ወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክተር ወይዘሮ ኤል ሳቤት ገብረስላሴ ትናንት በሚኒስቴሩ የስ ብሰባ አዳራሽ በተካሄደው... Read more »

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በሀገሪቱ በሚካሄዱ የኢኮኖሚ ማሻሻያዎችና ቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፡- የሚኒስትሮች ምክር ቤት ትናንት ባካሄደው 70ኛ መደበኛ ስብሰባ በኢት ዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የኢኮኖሚ ሪፎርም ዕርምጃዎችና ቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ። የሀገሪቱን ኢኮኖሚ ለማቃናት እና ተከታታይነት ያለው ልማት ለማረጋገጥ፣... Read more »

የቱሪዝም 50 በመቶ ገቢ የሚገኘው የጉዞ ወኪሎቹ ባዘጋጁት ፓኬጅ ነው

  .የአገር ውስጥ ቱሪዝም በስፋት እየተሰራ አለመሆኑ ተጠቆመ አዲስ አበባ:- ከቱሪዝም ዘርፉ የሚያ ገኘው 50 በመቶ የሚሆነው ገቢ የጉዞ ወኪሎቹ ባዘጋጁት ፓኬጅ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የአገር ውስጥ ቱሪዝም ላይ በስፋት እየተሰራ አይደለም፡፡ በባህልና... Read more »

“ስልጠናችንን ብናጠናቅቅም የብቃት ማረጋገጫ ፈተናውን መውሰድ አልቻልንም”-ቅሬታ አቅራቢዎች

“የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ምዘናው ያለማቋረጥ እየተሰጠ ነው” – የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሙያ ብቃት ምዘና ማረጋገጫ ማዕከል ወደ መካከለኛው ምስራቅ ሀገራት ለስራ ስምሪት ለመሄድ በመንግስት የወጣውን መመሪያ ተከትለን የተሰጠንን ስልጠና በአግባቡ ብናጠ... Read more »

ህብረት ስራ ማህበራት ከጊዜ ወደ ጊዜ እድገታቸው እየተፋጠነ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡– የህብረት ስራ ማህበራት ከጊዜ ወደ ጊዜ እድገታቸውና ውጤታማነታቸው እየጨመረ መሆኑን የፌዴራል ህብረት ስራ ኤጀንሲ አስታወቀ። ኤጀንሲው ዓለም አቀፍ የህብረት ስራ ቀንን ከግንቦት 30 እስከ ሰኔ 1 ቀን 2011 ዓ.ም ድረስ... Read more »

ምዕራባዊ አዲስ አበባን ጨምሮ የአዋሽ ተፋሰስን ከጎርፍ ለመታደግ ትኩረት ተደርጓል

አዲስ አበባ፡- በከፍተኛ ደረጃ ለጎርፍ ተጋላጭ የሆነውና በአገሪቱ ምጣኔ ሃብት ላይ ትልቅ ድርሻ እንዳለው የሚታመነው የአዋሽ ተፋሰስ ከጎርፍ አደጋ ለመከላከል ልዩ ትኩረት ተደርጎ እየተሰራ መሆኑን ተገለፀ።የደቡብ ግሎባል ባንክ ለተፈናቃዮችና ችግረኞች የአንድ ሚሊዮን... Read more »

የጥበበ ግዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ‘‘ሪፈር’’ አስቀርቷል

* በቀን 40 የቀዶ ህክምናዎች ይሠጣል ባህር ዳር፡- በቅርቡ በሶስት የምስራቅ አፍሪካ አገራት መሪዎች ተመርቆ ስራ የጀመረው በባህር ዳር ከተማ የሚገኘው ጥበበ ግዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሪፈር/ለተሻለ ህክምና ወደ አዲስ አበባ መላክ/ ህክምናን... Read more »

የኢትዮጵያ የንግድ ምልክት ምዝገባ ደረጃ ዝቅተኛ መሆኑ ተገለጸ

– ከ2005 ጀምሮ ያስመዘገበችው 7ሺ540 ምልክቶችን ነው አዲስ አበባ፡– አገሪቱ የንግድ ምልክት ምዝገባ በማካሄድ ረገድ ዝቅተኛ ደረጃ ላይ መሆኗን የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ፅህፈት ቤት አስታወቀ።በአገሪቱ ውስጥ ከተመዘገቡ ከ18ሺ200 የንግድ ምልክቶች ውስጥ 59... Read more »

ከቀረጥ ነጻ የሚገቡ ዕቃዎች ከታለመላቸው ውጭ እንዳይውሉ እየተሰራ ነው

* 521 ቢሊዮን ብር ከቀረጥ ነጻ የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጥቷል አዲስ አበባ፡– ከቀረጥ ነጻ የገቡ ዕቃዎች ላልተፈቀደና ተገቢ ላልሆነ አካል ጥቅም ላይ እንዳይውሉ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን የጉሙሩክ ኮሚሽን አስታወቀ።2011ን ሳይጨምር ባለፉት 10 ዓመታት... Read more »