ከአራቱም የአገሪቱ ማዕዘናት የመጡ እንግዶቿን “እንኳን ደህና መጣችሁ” ብላ የተቀበለችው ጅግጅጋ፤ ከየካቲት ስምንት 2011 ዓ.ም ጀምሮ በጉያዋ አቅፋ አክርማ ትናንት በሰላም ግቡ ብላ ሸኝታለች፡፡ ተሳታፊዎችም ስለ ጅግጅጋ ቀድሞ የነበራቸውን ስሜትና በቆይታቸው ያዩትን... Read more »
የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከኡራጓይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሮዶል ኒን ኖቫን ጋር ተወያዩ። ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ በዛሬው ዕለት የኡራጓይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሮዶል ኒን ኖቫን በፅህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። በውይይታቸውም የሀገራቱን... Read more »
ሴቶች ን የሚያጋጥሟቸውን ችግሮች ከምንጫቸው በማድረቅ የሴቶችን እኩልነት ለማረጋገጥ የሚከናወኑ ተግባራት ውጤታማ እንዲሆኑ በተቀናጀ መንገድ መንቀሳቀስ እንደሚገባ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ አሳሰቡ። በፕሬዝዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ አማካኝነት በሀገር አቀፍ ደረጃ ለመጀመሪያ ጊዜ ሴት... Read more »
የፌዴራል ጤና ሚኒስቴር መቀመጫውን አሜሪካን ሀገር ካደረገው ስታርኪ ሂሪንግ ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር በአክሱም እና በመቀሌ ከተሞች ለሚገኙ የመስማት ችግር ላለባቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ለመስማት የሚያግዛቸውን የጀሮ ማዳመጫ መሣሪያ እርዳታ አደረገ፡፡ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ... Read more »
ማራቶን ሞተርስ ኢንጀኒነሪንግ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ በዓመት እስከ 5 ሺህ የሚደርስ መኪናዎችን የመገጣጠም አቅም ያለው ፋብሪካው በአዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ ቱሉ ዲምቱ አካባቢ ገነባ። ግማሽ ቢሊየን ብር የሚጠጋ ገንዘብ... Read more »
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፉት ስድስት ወራት ብቻ በይቀበሉ ይሸለሙ በሚለው መርሀ ግብሩ ከሁለት ቢልዮን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ ማግኘቱን አስታወቀ። የባንኩ የባንኩ የኮርፖሬት ኮሙዩኒኬሽን ዳይሪክተር አቶ በልሁ ታከለ ዛሬ በብሄራዊ ሎተሪ አዳራሽ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በ150 ሚሊዮን ብር የተገዙት አዳዲሶቹ ዘመናዊ የደረቅ ወደብ ማሽኖች፤ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አሰራርን ከዘጠኝ እጥፍ በላይ እንደሚያሣድጉት የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ገለፀ፡፡ ዋና ዳይሬክተሩ አቶ ሮባ መገርሣ በተለይ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ትብብር እየተከናወኑ ያሉ የምርምር ስራዎች የኅብረተሰቡን ተጠቃሚነት በሚያሳድግ መልኩ መተግበር እንዳለባቸው ተገለፀ፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በሰሜን ሸዋ ዞን፣... Read more »
አዲስ አበባ፡- የታክስ ሥርዓት ማሻሻያውን በታሰበው ልክ ውጤታማ ለማድረግ ማሻሻያውን በሙያ የሚደግፍ ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት ተከፈተ፡፡ “የግብር ፍትሃዊነት ትብብር ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት” በሚል ስያሜ ዋና ተጠሪነቱን ለገቢዎች ሚኒስቴር ሆኖ በትናንትናው ዕለት በይፋ... Read more »
አዲስ አበባ:- በኦሮሚያና ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች የተፈናቀሉ ዜጎችን ለማቋቋም እየተደረገ ያለው እንቅስቃሴ ጥሩ ደረጃ ላይ መድረሱን የኦሮሚያ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽነሩ አቶ መኮንን ሌንጂሳ ትላንት ለጋዜጠኞች በሰጡት... Read more »