የኢትዮ- ህንድ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ማዕከል ምስረታ ይፋ ሆነ

የኢትዮ- ህንድ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ማዕከል ምስረታ ይፋ ሆነ።  የማዕከሉ  ምስረታ  ይፋ  የተደረገው በህንድ እየተካሄደ ባለው የ2019 ‹‹የሪስርችና ዲቨሎፕመንት›› ጉባኤ ላይ ነው።   የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ ጌታሁን መኩሪያ (ዶ/ር ኢንጂ.) ከህንድ የሳይንስና ቴክኖሎጂ፣... Read more »

ሜጀር ጀኔራል ክንፈ ዳኘውን ጨምሮ የስምንት ተጠርጣሪዎች የክስ መቃወሚያ ውድቅ ተደረገ

የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት  ዛሬ  የካቲት  15 ቀን 2011 ዓ.ም  ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘውን ጨምሮ ሌሎች ስምንት ከባድ የሙስና ወንጀል ተጠርጣሪዎች ያቀረቡትን የክስ መቃወሚያ ውድቅ አደረገ። የፌዴራሉ ጠቅላይ አቃቤ ሕግ የቀድሞ የብረታ... Read more »

70ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን ያከበረው የኢትዮጵያ መምህራን ማሕበር ከ5 መቶ ሺህ በላይ አባላትን አፍርቷል

ኢትዮጵያ መምህራን ማሕበር ትናንት በአዲስ አበባ ራስ ሆቴል ሰባኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን “እኔ የመምህራን ውጤት ነኝ”  በሚል መልዕክት አክብሯል፡፡    የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶክተር ጥላዬ ጌቴ በበዓሉ ላይ ተገኝተው ባስተላለፉት መልዕክት በሀገራችን... Read more »

አብዛኛው ትምህርት ቤቶች የሃያ አንደኛው ክፍለ ዘመን ትውልድ ለመቅረፅ የሚመቹ አይደሉም ተባለ

የትምህርት ሚኒስተር አብዛኛው የኢትዮጵያ ትምህርት ቤቶች  የሃያ አንደኛው ክፍለ ዘመን ትውልድ ለመቅረፅ የሚመቹ ተቋማት እንዳልሆኑ ገለፀ። የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶክተር ጥላዬ ጌጤ ዛሬ የትምህርት ፍኖተ ካርታን አስመልክቶ በመኮንኖች ክበብ ከሰራዊት አባላት ጋር... Read more »

ህገ ወጥ የመሬት ወረራን ህጋዊ መስመር የማስያዝ ስራ ከመቼም ጊዜ በላይ ተጠናክሮ ይቀጥላል – የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባዔ

የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ሎሚ በዶ ከየካቲት 19 ቀን 2011 ዓ.ም ጀምሮ በሚያደርገው አምስተኛው የጨፌው የስራ ዘመን አራተኛ ዓመት ዘጠነኛ መደበኛ ጉባኤ አስመልክተው በሰጡት መግለጫ እንዳመለከቱት፤ ህገ ወጥ የመሬት ወረራን ወደ... Read more »

ግምታዊ ዋጋው ከ1.4 ሚሊዮን ብር የሆነ የኮንትሮባንድ ዕቃ በቁጥጥር ስር ዋለ

ግምታዊ ዋጋው 1,422,000 ብር የሆነ የኮንትሮባንድ ዕቃ የካቲት 14 ቀን 2011 ዓ.ም ከምሽቱ 4፡00 አካባቢ ድሬደዋ ከተማ ውስጥ ኩባ ካምፕ ተብሎ በሚጠራ ሰፈር ውስጥ በቁጥጥር ስር መዋሉን የድሬደዋ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡... Read more »

የፌዴራልና የኦሮሚያ መንግስት ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች በለገጣፎ ጉበኝት እያደረጉ ነው

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪ  ሃላፊ  አቶ ንጉሱ ጥላሁን እና  የኦዲፒ ስራ አስፈፃሚ አባልና የገጠር ፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊው አቶ አዲሱ አረጋን ጨምሮ ሌሎች የኦሮሚያ ክልል የስራ ሃላፊዎች በለገጣፎ ጉበኝት እያካሄዱ ነው።... Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ ከአጋር ፓርቲዎች ጋር እየተወያዩ ነው

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከአፋር፣ ከሶማሌ፣ ከሐረሪ፣ ከቤንሻንጉል ጉሙዝና ከጋምቤላ ክልል አጋር ፓርቲዎች ጋር እየተወያዩ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከአጋር ፓርቲዎች የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ጋር ውይይት እያደረጉ መሆኑን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት... Read more »

የአቶ በረከት ስምዖንና አቶ ታደሰ ካሳ ጉዳይ ለፊታችን ሰኞ ተቀጠረ

ፍርድ ቤቱ በአቶ በረከት ስምዖንና በአቶ ታደሰ ካሳ ተጨማሪ ቀጠሮ ላይ ለመወሰን የፊታችን ሰኞ የካቲት 18 ቀን 2011 ዓ ም ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡በጥረት ኮርፖሬት የመሪነት ዘመናቸው በሀብት ብክነትና ምዝበራ የተጠረጠሩት አቶ በረከት ስምዖንና... Read more »

ጊኒዎርም ዛሬም ስጋት ነው  አካባቢው በርሃማ ከመሆኑ የተነሳ ውሃ ከህይወትም በላይ ህይወት ሆኖ አስፈላጊነቱ ፍንትው ብሎ የሚታይበት  ነው፤ ውሃን እየተጎነጩ ካልሆነ የጸሀዩን ንዳድና የአካባቢውን ሙቀት መቋቋም አይቻልም። ይህ እንግዲህ በጋምቤላ ክልል በአቦቦ... Read more »