* የአዲስ አበባ ማሻሻያ ፕሮጀክት በ62 ሚሊዮን ዶላር እየተሰራ ነው አዲስአበባ፤ ለኤሌክትሪክ ኃይል ጥራት መጓደል መነሻ የሆኑትን በመለየት ያከናወነው የመስመር አቅም የማሳደግ ሥራ ውጤታማ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ማሻሻያ... Read more »
ጅግጅጋ፡- ከተሞች ዘመናዊና ደህንነታቸው የተጠበቀ እንዲሆኑ ለማድረግ ከሚሰሩ ሥራዎች በተጓዳኝ ከፕላን ውጪ የሚከናወኑ የቤት ግንባታዎች ጉዳይ ለድርድር መቅረብ እንደማይገባው የከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ካሳሁን ጎፌ... Read more »
የኦሮሚያ ክልል የመሬት አስተዳደር አጠቃቀም በተገቢው መልኩ እንዲተገበር እየሰራ መሆኑን አስታወቀ። የክልሉ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ከመሬት አስተዳደርና አጠቃቀም ጋር በተያያዘ ዛሬ መግለጫ ሰጥቷል። የቢሮው ሃላፊ አቶ አድማሱ ዳምጠው በክልሉ በ25 ከተሞች... Read more »
አዲስ አበባ የነዋሪዎቿ እንድትሆን እና አግላይ አመለካከቶች እንዲወገዱ በትኩረት እንደሚሠራ የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) አስታውቋል፡፡ድርጅቱ በአዲስ አበባ ከሚገኙ የአዴፓ አመራሮች ጋር ተወያይቷል፡፡ ዉይይቱን የመሩት የአዴፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ምግባሩ... Read more »
ገዥውን ፓርቲ ጨምሮ ሁሉም በሀገሪቱ የሚገኙ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በሀገሪቱ አጠቃላይ የፖለቲካ ሁኔታ ለመምከር እና ገዥ ሐሳቦችን ለመለዋወጥ ለ3ኛ ጊዜ በመምከር ላይ ናቸው፡፡ ውይይቱ በፓርቲዎች በኢትዮጵያ የተጀመረውን የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ወደ አንድ... Read more »
አዲስ አበባ ዲጂታል የነዋሪዎች መታወቂያ በሚቀጥለው ሳምንት መጨረሻ መስጠት እንደምትጀምር የከተማዋ ወሳኝ ኩነት ምዝገባ ኤጀንሲ አስታወቀ። አዲሱ የዲጂታል መታወቂያ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አገልግሎቱ የሚጀመር ሲሆን ለዚህም በቂ መታወቂያ ካርዶች መዘጋጀታቸውን በኤጀንሲው... Read more »
የመቐለ ከተማ አስተዳደር 13 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር ላስመዘገቡ 222 ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት መሬት በዕጣ ማስረከቡ ተገለጸ፡፡ እንደ ኢቢሲ ዘገባ ባለሀብቶቹ ለ22 ሺ 9 መቶ ዜጎች የሥራ ዕድል ይፈጥራሉ ተብሏል፡፡ በዕጣ አወጣጥ ሥነ... Read more »
በደጀን ዙሪያ ወረዳ በደረሰ የመኪና አደጋ የሰዎች ህይዎት ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ። አደጋው የደረሰው በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን ደጀን ዙሪያ ወረዳ ዘመትን በተባለች ቀበሌ ጠዋት 12፡00 ላይ ነው። ዛሬ ጠዋት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን... Read more »
በአዲስ አበባ ከተማ እሁድ የካቲት 17/2011 ዓ/ም በመስቀል አደባባይ ሠላማዊ ሰልፍ ተጠርቷል በሚል በተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎች የተላለፈው ዘገባ ሀሰተኛ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ገለፀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በነገው ዕለት ምንም... Read more »
በትናንትናው ዕለት በተካሄደው የአምቦ ልማት ገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ከ400 ሚሊዮን ብር በላይ መሰብሰቡ ተገለፀ። በአዲስ አበባ ሀያት ረጀንሲ ሆቴል በተካሄደው የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ፣ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት... Read more »