አዲስ አበባ፡- በአገራችን የሚገኙ ከባለ አንድ እስከ ባለ አምስት ኮከብ ደረጃ ላይ ያሉ ሆቴሎች በዘርፉ የሰለጠኑ ምሩቃንን ቀጥሮ የማሰራት ፍላጎታቸው ዝቅተኛ መሆኑ ተገለጸ። የኢትዮጵያ የሆቴል ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ አስቴር... Read more »
አዲስ አበባ፡- አገርም ካላት ባህላዊ ሀብት እንድትጠቀም ለማስቻል ምርቱና አምራቹ የሚገኙበት ላይ በመድረስ የደላላን ጣልቃ ገብነት እንደሚያስቀር ተጠቆመ። በባህል ልማት ላይ የሚሰሩ አካላትን ያሳተፈ መድረክ ሰሞኑን በወላይታ ሶዶ ከተማ በተደረገበት ወቅት የዝግጅቱ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በተለያየ ስም የሚጠሩ የአሰሪዎች ኮንፌዴሬሽኖች እንዲዋሃዱና ለአንድ ዓላማ እንዲሰሩ ተጠየቀ፡፡ የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ አሠሪዎች ኮንፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት አቶ ታደለ ይመር በተለይም ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት፤ ትልቅ ሥራ መሥራት የሚቻለው በአንድነትና በመተባበር ነው።... Read more »
አዲስ አበባ፡- በግል ትምህርት ቤቶች ያለውን ትምህርት አሰጣጥና ጥራት ያለበትን ደረጃ ለማወቅ መንግሥትና የግል ትምህርት ቤቶች ተቀራርበው መስራት እንዳለባቸው ተገለጸ፡፡ ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀውን የግል ትምህርት ቤቶች ኤግዚቢሽን ያዘጋጀው የኤድቬት አዲስ ሥራ አስኪያጅ... Read more »
አዲስ አበባ:- የተፈጥሮ ሀብታችን በአያያዝ፣ አጠቃቀምና አመራር ችግር እና የአየር ለውጥ ሳቢያ የከፋ አደጋ ላይ በመሆናቸው ሁሉም እንዲታደጋቸው ጥሪ ቀረበ። የደንና የአየር ንብረት ለውጥ ተመራማሪና በኢትዮጵያ የአካባቢና የደን ምርምር ኢንስቲትዩት የአየር ንብረት... Read more »
አዲስ አበባ፡- በአዲስ አበባ የሚገኙ የሦስት ወረዳዎች የወጣት ማዕከላት ለወረዳ አስተዳደር ቢሮነት በመዋላቸው ለወጣቱ ተገቢውን አገልግሎት እየሰጡ አለመሆኑ ተገለጸ። በአዲስ አበባ ከተማ የወጣቶችና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ቢሮ የወጣት ማዕከላት አገልግሎት ማስተባበሪያ ክትትል... Read more »
አዳማ፡– በኦሮሚያና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች አማካይነት የተቋቋመው ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት የሁለቱን ክልሎች ሰላምና ልማት ከማጠናከር አኳያ ላቅ ያለ ሚና እየተጫወተ እንደሆነ ተገለጸ፡፡ ሰላም ሚኒስቴር ከኦሮሚያና ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ የሰላምና የልማት የጋራ ፕሮግራም ማስተባበሪያ... Read more »
አዳማ፡– ከተላላፊ በሽታዎች በላይ በአየር ብክለት ምክንያት የሚመጡ የጤና ችግሮች መበራከታቸውን የአካባቢ፣ የደንና የአየር ንብረት ለውጥ ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽነሩ ፕሮፌሰር ፍቃዱ በየነ ትናንት በአዳማ ከረዩ ሂል ሪዞልት የአካባቢ ቀን በተከበረበት ወቅት እንደገለፁት፤... Read more »
አዲስ አበባ፡- በወላይታ ዞን አስተዳደር በዲግሪና በዲፕሎማ ተመርቀው የሚገኙ 90 ሺ ሥራ አጥ ወጣቶችን ወደ ሥራ ለማሰማራት የተለያየ ጥረት እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ። የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ደጋቶ ኩንቤ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደተናገሩት፤... Read more »
አምስተኛው አገር አቀፍ የግዕዝ ጉባዔ ”ግዕዝና ስነ ፈውስ” በሚል መሪ ቃል ዛሬ በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ተጀምሯል። በጉባዔው ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ብዙነሽ መሠረት ግዕዝ በርካታ ጥበቦችና ምስጢራት... Read more »