ለብልጽግና የሚጠበቁ መዳፎች

“በአካባቢያችን በጉጂ ዞን ሰፊ መሬት አለ። የሚታ ረሰው በባህላዊ መንገድ በመሆኑ ለከፍተኛ የምርት ብክነት የተጋለጠ ነው፡፡ በዚህ ምክንያትም የአብዛኛው የአካባቢው አርሶ አደር ኑሮ ከእጅ ወደ አፍ ሆኖ ቀጥ ሏል” ይላል በምዕራብ ጉጂ... Read more »

የ2012 በጀት 387 ቢሊዮን ብር እንደሚሆን ተገለጸ

• ከፍትሐዊ ድልድልና ቀመር አኳያም ጥያቄዎች ተነስተውበታል አዲስ አበባ፡– የ2012 ዓ.ም የገንዘብ ሚኒስቴር ረቂቅ በጀት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ትናንት ለውይይት በቀረበበት ወቅት አጠቃላይ የፌዴራል መንግሥት የወጪ በጀት 387 ቢሊዮን ብር እንደሚሆን... Read more »

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጉብኝት የነዋሪዎቹን ጥያቄ መልሷል ተባለ

አዲስ አበባ፡-የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አህመድ ከአክሱም ከተማ ነዋሪዎች ጋር ያደረጉት ውይይት በነዋሪዎቹ ሲነሳ የነበረውን የአክሱም ሐውልት ጥገና ጥያቄ የሚመልስ እንደነበር የትግራይ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ ወይዘሮ ሊያ ካሳ ተናገሩ፡፡ ኃላፊዋ... Read more »

የልማት ድርጅቶቹ ወደ ግል ዘርፍ መዛወር እንደሌለባቸው ተጠቆመ

አዲስ አበባ፡- በሀገሪቱ ተንሰራፍቶ የቆየው ሙስና እና የሀብት ብክነት በመንግሥት መፍትሄ ባላገኘበትና ኢኮኖሚው በህግና ፖሊሲ መምራት ውስጥ ባልገባበት ሁኔታ ግዙፎቹ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ወደ ግል ባለሀብቱ መዘዋወር እንደሌለባቸው የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ፓርቲ... Read more »

የዋጋ ቅናሹ የኢንተርኔት ተጠቃሚዎችን ብዛት ለመጨመር አስችሏል

አዲስ አበባ፡- ኢትዮ ቴሌኮም በቅርቡ ያደረገውን የዋጋ ማሻሻያ ተከትሎ ሶስት ነጥብ ሰባት ሚሊዮን ዜጎች የኢንተርኔት ተጠቃሚ መሆናቸውን አስታወቀ። በኢትዮ ቴሌኮም የዋና ስራ አስፈፃሚ ጽህፈት ቤት ቢሮ ኃላፊ ወይዘሪት ጨረራ አክሊሉ በተለይ ለአዲስ... Read more »

የታራሚዎችን ሰብዓዊ መብት የሚጋፉ አካላትን አመራሩ እንደማይታገስ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- አሁን ያለው አመራር ሰብዓዊ መብትን የሚጋፉ አካላትን እንደማይታገስ መገንዘብ እንደሚያስፈልግ የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ህግ የብሄራዊ ሰብዓዊ መብት ድርጊት መርሐግብር ጽህፈት ቤት ኃላፊ ገለፁ፡፡ለውጡ በታራሚዎች ላይ የሰብአዊ መብት ጥሰት እንዳይፈጸም ማስቻሉን... Read more »

የፈተናው ውሎ

ደጋግማ ትንጠራራለች፤ እንደ ማፋሸክም ያደርጋታል፡፡ ቀረብ ብለን ‹‹ምን ሆነሽ ነው?›› ስንላት የአስረኛ ክፍል የሂሳብ ፈተናን ለመፈተን ሶስት ሰዓት ሙሉ በመቀመጧ ደከሟት እንደሆነ ነገረችን – ተማሪ አበባ ኪሮስ። ተማሪ አበባ፣ የኮከበ ጽባህ ሁለተኛ... Read more »

ውይይትን ለግጭት ማርከሻ

የደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል ፕሬዚዳንት ወይዘሮ ገነት ደጉ በዩኒቨርሲቲዎች አካባቢ የሚታዩ ግጭቶች መነሻቸው ቀላል እንደሆነ ጠቅሰው፣ወደ ከፋ ግጭት የሚያመሩ መሆናቸውን ይጠቁማሉ፡፡ ቀደም ሲል ከሚታዩ የተለመዱ የተማሪዎች ግርግሮችና ጩኸቶችም የተለየ ገፅታ... Read more »

ተፈጥሮን ያገናዘበ የእስር ቅጣት- ለሴቶች

ቅጥር ግቢው ሰፊ ነው፤ወደስፍራው የደረስነው ከምሳ በፊት ባለው የሻይ ሰዓት እንደመሆኑ ሰዎች ወዲህና ወዲያ ይላሉ፡፡ከእነዚህ ሰዎች መካከል የፖሊስ የደንብ ልብስ የለበሱ ይገኛሉ፡ ፡ከሁሉም ጎልተው የሚታዩት ግን ቀያይ ልብስ የለበሱት ናቸው፤ታራሚዎች፡፡እነርሱም ከርቀት የሚመለከታቸውን... Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከአክሱም ከተማ የህብረተሰብ ተወካዮች ጋር ተወያዩ

-የአክሱም ሐውልቶችንም ጎበኙ  አዲስ አበባ (ኤፍ.ቢ.ሲ)፡– ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የአክሱም ሀውልቶችን ጎበኙ፡ ፡ከጉብኝታቸው በኋላም ከአክሱም ከተማ ከተውጣጡ የሃይማኖት መሪዎች፣ የአገር ሽማግሌዎች፣ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችና ወጣቶች ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ... Read more »