ዛሬም በአፍካዋ መዲና አዲስ አበባ ንጋት ላይ በየመንገዱ ጥጋ ጥግ ላስቲክ ለብሰው ያሸለቡ ወገኖች ማየታችን አልቀረም፡፡ እንደትላንቱ በየ መንገዱ ያደፈ ሹራብ ለብሰው በእጅጊያቸው ብልቃጥ አልያም ደግሞ የሃይላንድ ላስቲክ በመሸጎጥ ቤንዚን እየሳቡ አካልን... Read more »
አዲስ አበባ:- የህዝብ ተወካዮች ምክር የኦዲት ግኝትን ተከትሎ ተጠያቂነት እንዲኖር የቀረበው ረቂቅ የውሳኔ ሐሳብ አፀደቀ። የህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም በበጀት ዓመቱ 1 ሺ 653 ምርመራ ሲያካሂድ መቆየቱን አስታውቋል አምስተኛው የህዝብ ተወካዮች ምክር... Read more »
አዲስ አበባ፡– በቱሪስት መዳረሻ አካባቢ የሚገኙ ወጣቶች በሚፈለገው መጠን ከዘርፉ ተጠቃሚ ለማድረግ አዳዲስ አሠራሮችን ለመተግበር እየተዘጋጀ መሆኑን ቱሪዝም ኢትዮጵያ አስታወቀ። የቱሪዝም ኢትዮጵያ ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ ሌንሳ መኮንን ከባለድርሻ አካላት ጋር ባደረጉት ምክክር... Read more »
አዲስ አበባ፡- ድርጅቶችን በአሸባሪነት የመሰየም ሥልጣን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መሆን ሲገባው ለሌላ አካል መሰጠቱ አግባብ አለመሆኑንና በረቂቁ ላይ ሊታይ እንደሚገባ የሽብር ወንጀልን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በቀረበው ረቂቅ አዋጅ ላይ በተካሄደ የአስረጅ መድረክ... Read more »
• 21 ሚሊዮን ኩንታል ሰብል ለመሰብሰብ ታቅዷል ጀልዱ፡- በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን በ2011/2012 ዓ.ም የምርት ዘመን በዓይነትም በብዛትም የተሻለ የማዳበሪያ፣ የምርጥ ዘርና ሌሎች የግብአት አቅርቦቶች ዝግጁ ሆኗል። 600ሺ14 ሄክታር መሬት በተለያየ... Read more »
«መንግሥት በተለየ ሁኔታ አንዱን የሚንከባከብበት ሌላውን የሚያገልበት አሠራር የለውም» – መንግሥት አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ (ኢራፓ) እና የመላው ኢትዮጵያ ብሔራዊ ንቅናቄ (መኢብን) ፕሬዚዳንቶች ለውጡ ከውጭ የመጡ የፖለቲካ ፓርቲዎችንና ሀገር ውስጥ የነበሩትን... Read more »
ባህል የአንድ አገር ልዩ መገለጫ ብቻ ሳይሆን ደስታን፣ ሃዘንን እና ሰላም የሚረጋገጥበት ትልቅ እሴት ነው። ይሁን እንጂ ኢትዮጵያ ባህልን ከፖለቲካ ትርፍ ባለፈ ዜጎችን በስነ ምግባር በማነፅ ምን ያህል ሰርታለች? ምን ያህልስ ተጠቅማለች?... Read more »
ጌታቸው አሰፋን ጨምሮ ሌሎች ሶስት ተከሳሾች በአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንዲጠሩ ታዘዘ፡፡ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አንደኛ ወንጀል ችሎት በከፍተኛ የሰብአዊ መብት ጥሰት ተጠርጥረው ክስ የተመሰረተባቸው በብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አመራር... Read more »
የኢኮኖሚ ዕድገቱን በተመለከተ ለመገምገም የሚያስችል ሙሉ መረጃ በአሁኑ ሰዓት ለማጠናቀር እንዳልተቻለ የፕላንና ልማት ኮሚሽን ጠቆመ፡፡ ኮሚሽኑ ትናንት ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የ10 ወራት አፈፃፀም ሪፖርት ባቀረበበት ወቅት እንዳስታወቀው የ2011 በጀት ዓመት አጠቃላይ የኢኮኖሚ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ብዝሃ ሕይወት ኢንስቲትዩትና ሃላፊዎቹ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 291/2005 መጤ ዝርያዎች አካባቢን እንዳይበክሉ በህግ የተሰጠውን ሃላፊነት ባለመወጣት ለደረሰውና ለሚደርስ ሀገራዊ ጉዳት ተጠያቂ መሆን እንደሚገባ ዋና ኦዲተር ገለጸ። የዋና... Read more »