ለ2012 በጀት ዓመት ግብርና እና መስኖ ቀዳሚው ትኩረት ተሰጥቶታል

አዲስ አበባ፡- የ2012 በጀት ዓመት የግብርና እና መስኖ ሥራዎች የፌዴራል መንግሥት ቀዳሚ የትኩረት አቅጣጫዎች መሆናቸው ተገለፀ። በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የገቢዎች በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ትናንት በፌዴራል መንግሥት 2012 በጀት... Read more »

በድሬዳዋ የሚገነባው የማዳበሪያ ፋብሪካ የሀገሪቱ የማዳበሪያ ፍላጎቱን ሙሉ ለሙሉ ይመልሳል

– ከአንድ ሺ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የሥራ እድል ይፈጥራል አዲስ አበባ ፦ በመጪው ዓመት በድሬዳዋ የሚገነባው የማዳበሪያ ፋብሪካ የሀገሪቱ የማዳበሪያ ፍላጎቱን ሙሉ ለሙሉ የሚመልስ መሆኑን የኬሚካልና ኮንስትራክሽን አምራች ኢንዱስትሪዎች ልማት ኢንስቲትዩት ገለጸ።ፋብሪካው... Read more »

የስኬል ሽግግሩ የሠራተኞችን ፍልሰት ያስቆማል

– የመንግሥት ሥራ በአንድ ለመምራት ያስችላል – የስኬል ስሩልን ጥያቄን ይመልሳል አዲስ አበባ፡- የመንግሥት ሥራ አንድ ሆኖ እንዲመራ እና በእኩልነት እንዲስተናገዱ የሚያስችለው የሥራ ምዘና እና ደረጃ አወሳሰን ፕሮጀክት (Job eval­uation and grading)... Read more »

ጀኔራል አደም መሃመድ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለጀኔራል አደም መሃመድ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማ ዦር ሹመት ሰጡ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ትናንት የተለያዩ ሹመቶችን ሰጥተዋል።በዚህ መሰረትም ጄኔራል አደም መሃመድ የጦር ኃይሎች... Read more »

ለ11 ዓመታት የተከማቹ ማሽኖችና ተሽከርካሪዎች ባለቤታቸው አይታወቅም

አዲስ አበባ፡- ለመንገድ ግንባታ ተብሎ በአንጎለላና ጠራ ወረዳ ጨኪ በምትባል አካባቢ ላለፉት 11 ዓመታት በአንድ ስፍራ የተከማቹ ከባድ ማሽኖችና ተሽከርካሪዎች ባለቤታቸው በግልጽ እንደማይታወቅ ተገለፀ።የአካባቢው ነዋሪዎች ማሽኖቹና ተሽከርካሪዎቹ ለህገወጥ ሥራ እየዋለ ሊሆን እንደሚችል... Read more »

ኮሚሽኑ በፖለቲካ መሪዎች መካከል የተገባው ቃል ኪዳን መጣሱ እንዳሳዘነው አስታወቀ

 አዲስ አበባ፡- የአገሪቱ ፖለቲከኞች ልዩነታቸውን በሰላምና በመነጋገር ብቻ ለመፍታት የተስማሙበትና መላ ኢትዮጵያውያንን ያስደሰተው ቃል ኪዳን ተጥሶ ህዝብን የመምራት ኃላፊነት በተጣለባቸው የፖለቲካ መሪዎች ዘንድ ወደ ተለመደው የመጠፋፋት አዙሪት ውስጥ የሚያስገባ ድርጊት መከሰቱ በእጅጉ... Read more »

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት በሠራተኞች ፍልሰት ተቸግሯል

አዲስ አበባ፡- ጀማሪ ባለሙያዎችን አሰልጥኖ ልምድ እና እውቀት ካገኙ በኋላ ሌሎች የመገናኛ ብዙሃን አውታሮች በከፍተኛ ክፍያ ሠራተኞችን እያስኮበለሉ በመሆኑ ሥራው ላይ ጫና መፍጠሩን የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት አስታወቀ። የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት የ2011 በጀት... Read more »

የግድያው ሴራ በሌሎች ባለሥልጣናት ላይም የታቀደ እንደነበር ተገለጸ

 – 255 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል አዲስ አበባ፡- ሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ.ም በባህርዳር እና በአዲስ አበባ የደረሰው የጥቃት ሴራ እና ተከታታይ ግድያ በሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ጭምርም እርምጃዎችን ለመውሰድ የታቀደ... Read more »

በቁጭት የተሞላው የዶክተር አምባቸው ቤተሰቦች አንደበት

በህይወት ያጣናቸው የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር አምባቸው መኮንን ዘመድ ወዳድና ሰብሳቢ እንደነበሩ እንዲሁም ማህበረሰባዊና ቤተሰባዊ ኃላፊነታቸውን በሚገባ የሚወጡ እንደነበሩ በመኖሪያ ቤታቸው ተገኝተን ያነጋገርናቸው የቅርብ ዘመዶቻቸው ይገልፃሉ፡፡ ካነጋገርናቸው መካከልም የአጎታቸው ልጅ ወይዘሪት... Read more »

‹‹ሰማዕታቱ ተተኪ ጀግኖችን በማፍራታቸው አልሞቱም›› -አስተያየት ሰጪዎች

የሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ.ም አመሻሽ ለኢትዮጵያ መልካም ዜና አላበሰረም፡፡ ከባህር ዳር ከተማ የዶክተር አምባቸውንና የአቶ እዘዝ ዋሴን የግፍ አሟሟት ሲያሰማ፤ በአዲስ አበባ ከተማ ደግሞ የጀነራል ሰዓረ መኮንን እና የሜጀር ጀነራል ገዛኢ... Read more »