መርዶው በቤተሰብ አንደበት

እናቴ ደህና ዋይ ብሎ ተሰናበተኝ። ሶስት ሺህ አራት መቶ ብር አስራት ለቤተ ክርስቲያን በስሜ ስጡልኝ ፤እኔ ቸኩያለሁ ብሎ አባቱን ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ድረስ ሸኝቶት፤ እርሱ መኪናውን እያሽከረከረ ወደ መስሪያ ቤቱ፤ ቀጥሎም ተሽከርካሪውን... Read more »

የአዳዲስ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ግንባታ ሊጀመር ነው

አዲስ አበባ፦ በቀጣይ ሁለት ዓመታት ይገነባሉ የተባሉት ሦስት አዳዲስ የኢንዱስትሪ ፓርኮች በሰመራ፣ በአይሻና በአሶሳ ከተማ የሚገነቡ መሆናቸውን አቶ አማረ አስግዶም የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ምክትል ዋና ሥራ አስፈፃሚ ተናግረዋል።  ምክትል ዋና ሥራ... Read more »

የመሬት አጠቃቀም ችግር ለአገሪቱ ዕድገት እንቅፋት ሆኗል

ኢትዮጵያ የመሬት አጠቃቀሟ ሳይንሳዊና ምክንያታዊ ባለመሆኑ፤ እንዲሁም ወጥ አገር አቀፍ ፖሊሲና የአሰራር ስርዓት ባለመዘርጋቷ እድገቷ እየተጓተተ መሆኑን ምሁራን ተናገሩ። በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የመሬት አስተዳደር ትምህርት ክፍል ዲንና የዘርፉ ምሁር ዶክተር በላቸው ይርሳው፤... Read more »

የህዝብና ቤት ቆጠራው ዝግጅት እየተጠናቀቀ ነው

አዲስ አበባ፡- የአራተኛው የህዝብና ቤት ቆጠራ ዝግጅት በመጠናቀቅ ላይ መሆኑን ማዕከላዊ ስታስቲክስ ኤጀንሲ አስታወቀ። እስከአሁን ባለው ሂደት በህዝብና ቤት ቆጠራው ዙሪያ ህዝቡን ለማስገንዘብ የተሠራው የቅስቀሳ ሥራ የተፋዘዘ እንደሆነም ተመልክቷል። የማዕከላዊ ስታስቲክስ ኤጀንሲ... Read more »

የ33 ነጥብ 99 ቢሊዮን ብር ተጨማሪው በጀት ጥያቄ አስነሳ

አዲስ አበባ፡- ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው 33 ቢሊዮን 986 ሚሊዮን 693 ሺህ 730 ብር የተጨማሪ በጀት ጥያቄ ረቂቅ በምክር ቤቱ አባላት ዘንድ ጥያቄ አስነሳ። ምክር ቤቱ ትናንት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን... Read more »

ከ92 ሺህ ለሚልቁ መምህራን የሙያ ማረጋገጫ ፈተና ሊሰጥ ነው

በአገር አቀፍ ደረጃ በአንደኛ ደረጃና በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለሚገኙ 92 ሺህ 313 መምህራን፣ ርዕሳነ መምህራንና ሱፐር ቫይዘሮች የሙያ ማረጋገጫ ፈተና ሊሰጥ ነው፡፡ ስለፈተናው ሁኔታ ዛሬ ማብራሪያ የሰጡት በትምህርት ሚኒስቴር የመምህራንና የትምህርት... Read more »

የክልሉ ማህበራት ከግብርና ወደ ኢንዱስትሪ ለሚደረገው ሽግግር አስተዋጽኦ እያረጉ ናቸው

አዲስ አበባ፡-የአማራ ክልል የህብረት ስራ ማህበራት ከግብርና ወደ ኢንዱስትሪ ለሚደረገው ሽግግር አስተዋጽኦ እያበረከቱ መሆናቸውን የክልሉ ሕብረት ስራ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ የኤጀንሲው ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ሀይለልኡል ተስፋዬ በተለይ ለአዲስ ዘመን እንዳሉት፤የክልሉ ህብረት ስራ... Read more »

‹‹የህግ የበላይነት ለድርድር አይቀርብም›› – አቶ ተመስገን ዘውዴ የቀድሞ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል

አዲስ አበባ፡- የህግ የበላይነት የምትደራደርበትና የምትሸማገልበት ጉዳይ አይደለም ሲሉ የቀድሞ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል አቶ ተመስገን ዘውዴ አመለከቱ፡፡ አቶ ተመስገን በተለይ ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጋር በነበራቸው ቆይታ እንዳስታወቁት፤ መንግሥት የህግ የበላይነትን... Read more »

በአልማ የአዲስ አበባ አስተባባሪ ኮሚቴ ለመልሶ ማቋቋሙ 1 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ ታቅዷል

አዲስ አበባ፡- ከአማራ ክልልና አጎራባች አካባቢዎች በግጭቶች ምክንያት የተፈናቀሉ የአማራ ተወላጆችን መልሶ ለማቋቋም 1 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ለማሰባሰብ አቅዶ እየሰራ መሆኑን ከክልሉ ውጪ በአዲስ አበባ የተቋቋመው የገቢ ማሰባሰቢያ አስተባባሪ ኮሚቴ አስታወቀ።... Read more »

የውሃና የወፍጮ ያለህ!

የ‹‹ጠቦ›› ወንዝ በክረምት ያዙኝ ልቀቁኝ የሚለውን ያህል በበጋ መኖሩም አይታወቅም፤እንጥፍጣፊ ውሃ የለበትም። የቀበሌዋ ነዋሪዎች ውሃ ማቆር ላይ በትኩረት እንዲሠሩ ቢሞከርም በዚያ የመጠቀም ክህሎቱ እምብዛም አላደገም። አካባቢውም ዝናብ አጠር በመሆኑ የቀበሌዋን የውሃ ችግር... Read more »