አዲስ አበባ፡- በደቡብ ክልል የሚነሱ የክልልነት ጥያቄዎችን ሳይንሳዊ በሆነ መልኩ ምላሽ ለመስጠት ከታሪክ ፣ ፖለቲካል ሳይንስ፣ አንትሮፖሎጂ እና ሌሎች ዘርፎች የተውጣጡ 20 አባላት ያሉት የጥናት ቡድን ባከናወነው ጥናት ሶስት አማራጮችን ማግኘቱን ይፋ... Read more »
ትላንት የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት 78 ዓመት የምስረታ በዓሉን ሲያከብር የረጅም ጊዜ የጋዜጠኝነት ልምድ ያላቸውና አሁን ላይ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነት ትምህርት ቤት መምህር ዶ/ር ተሻገር ሽፈራሁ እንዳሉት በአጠቃላይ የኢትዮጵያ ሚዲያዎች የሚስተዋልባቸውን ክፍተቶች... Read more »
አዲስ አበባ፡- ነባሩ የፀረ ኤች.አይ.ቪ. መድኃኒት ቫይረሱን በመላመዱ አዲስ መድኃኒት ማሰራጨት መጀመሩን የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ በኤጀንሲው በኤች አይቪ ቲቢና ወባ ግብዓቶች የግዢ ትምበያ ቡድን መሪ ወይዘሪት ፅዮን ፀጋዬ ለአዲስ ዘመን... Read more »
አዲስ አበባ ፦ ብሔራዊ የሥራ እድል ፈጠራ ስትራቴጂው የፈጠራ ሃሳብ ያላቸውን ወጣቶች ለይቶ እንደሚያግዝ ተገለጸ፡፡ ከተባበሩት መንግሥታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅትና የተባበሩት መንግሥታት የንግድ የልማት አማካሪ ጋር በመተባበር በተዘጋጀው ብሔራዊ የሥራ ፈጠራ ስትራቴጂ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ኢትዮ ቴሌኮም በበጀት ዓመቱ መጀመሪያ ከነበረበት የስጋት ደረጃ በመውጣት ውጤታማ አፈፃፀም ማስመዝገቡን አስታወቀ፡፡ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ወይዘሪት ፍሬሕይወት ታምሩ የተቋሙን የ2011 በጀት ዓመት የሥራ አፈፃፀም አስመልክተው በሰጡት መግለጫ፣... Read more »
አዲስ አበባ፡- 17ኛው ዙር የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ “ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ ይሸለሙ’’ የውጭ ምንዛሪ ማበረታቻ ዕጣ ወጣ፡፡ አራት ሽልማቶችን ያካተተው 17ኛው ዙር የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የውጭ ምንዛሪ ማበረታቻ ዕጣ ባንኩ የኢድ አል ፈጥር በዓልን... Read more »
* ለመኸር እርሻ 70 ሺህ ቶን የአፈር ማዳበሪያ ከጂቡቲ ወደብ ወደ ኢትዮጵያ አስገብቷል ኢ.ዜ.አ፡- የኢትዮ-ጂቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ስራ በጀመረበት የመጀመሪያ አንድ ዓመት ለ150 ሺህ መንገደኞች አገልግሎት መስጠቱን አስታወቀ። የኢትዮ-ጂቡቲ የባቡር... Read more »
ኤፍ.ቢ.ሲ፡- የኮንትሮባንድ እንቅስቃሴን መግታትና ህገ ወጥ ንግድን መከላከል የገቢዎች ሚኒስቴር የቀጣይ አመት የትኩረት አቅጣጫ መሆኑን የገቢዎች ሚኒስትር ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ተናገሩ። የገቢዎች ሚኒስቴር በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት የተሻለ አፈፃፀም ላሳዩ ዳይሬክቶሬቶችና ቅርንጫፍ ጽሕፈት... Read more »
አዲስ አበባ፡- በአገሪቱ የተለያዩ ክፍሎች እየተፈጠሩ ላሉት ማህበራዊ፣ ፖለቲካዊ እንዲሁም ኢኮኖሚያዊ ቀውሶች ዋነኛ ምክንያት በህብረተሰቡ ዘንድ በንባብ የተደገፈ እውቀት ያለመኖሩና የስነ ምግባር ጉድለት መሆኑ ተጠቆመ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ባህል፣ ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ... Read more »
አዲስ አበባ፦ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በሚገኙ 20 ዞኖች ውስጥና በ 32 የተመረጡ ከተሞች በአንድ ጀምበር ከ 200 ሚሊዮን በላይ ችግኞችን ለመትከል ዕቅድ መያዙ ተገለፀ፡፡ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የክልሉ ግብርናና የተፈጥሮ ሃብት... Read more »