ኤጀንሲው የዘመናዊ መሣሪያና ብቁ የሰው ኃይል አቅሙን አጎልብቷል

አዲስ አበባ፡- የአየር ፀባይና ሁኔታ መረጃዎችን በመሰብሰብ፣ በማጥናትና በመተንተን የሚያቀርበውን የትንበያ መረጃ ተደራሽነትንና ተአማኒነቱን ለማስፋትት በዘመናዊ መሣሪያና ብቃት ባለው የሰው ኃይል ራሱን እያጎለበተ መሆኑን ብሔራዊ የሜቲዎሮሎጂ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ... Read more »

በጎዳና ንግድ ላይ የተሰማሩትን ሥርዓት የማስያዙ ሥራ

አቶ ካብቱ ሽኩር በአራዳ ክፍለ ከተማ አራት ኪሎ ሰብለ ዓሣ ቤት ጀርባ ባለው መንገድ ዳር አልባሳትን በመነገድ ይተዳደራሉ፡፡ ይህንን ሥራ ከጀመሩም ስምንት ወር እንደሆናቸውና ሙሉ ቀን እንደሚሠሩ ይገልፃሉ፡፡ በክፍለ ከተማውና ወረዳው ትብብር... Read more »

ጽሕፈት ቤቱ በኢንስፔክሽን ዘርፍ ዓለም አቀፍ ዕውቅና አገኘ

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን ጽሕፈት ቤት በኢንስፔክሽን አክሬዲቴሽን ‹‹iso፣17020››፣ 2012 ዓለም አቀፍ ዕውቅና ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ ጽሕፈት ቤቱ ለዝግጅት ክፍላችን በላከው መግለጫ አንዳስታወቀው፤ በኢንስፔክሽን ዘርፍ ዓለም አቀፍ እውቅናውን ለማግኘት በአፍሪካና በዓለም አቀፉ የላቦራቶሪ... Read more »

በመዲናዋ 50 ኪ.ሜ የእግረኛ መንገዶች መልሶ ግንባታ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፦ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በያዝነው በጀት ዓመት ከ110 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የእግረኛ መንገዶች የመልሶ ግንባታ ሥራ እንደሚያከናውን አስታወቀ፡፡ የባለሥልጣኑ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ጥዑማይ ወልደገብርኤል በተለይ... Read more »

ዓለም አቀፍ የኮንስትራክሽን ግብዓቶች ኤግዚቢሽን ከነገ በስቲያ ይከፈታል

 አዲስ አበባ፡- አስረኛው አዲስ ቢዩልድ ዓለም አቀፍ የኮንስትራክሽን ግብአቶችና የመሰረተ ልማት ኤግዚቢሽን ከመስከረም 28 እስከ ጥቅምት 1 ቀን 2012 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ እንደሚካሄድ ተገለጸ። በኢትኤል ማስታወቂያና ኮሚዩኒኬሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል... Read more »

ማህበሩ በአገራቱ መካከል የቋንቋና የባህል ልውውጥ ለመፍጠር እንደሚሰራ ተገለፀ

 አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያና በጃፓን መካከል የባህል፣ የትምህርትና የቋንቋ ልውውጥ ለማካሄድ የሚያስችል የወዳጅነት ማህበር ተመሰረተ። ማህበሩ በሁለቱ አገራት መካከል ያለውን ወዳጅነት በማጠናከር የቴክኖሎጂ ሽግግር ለመፍጠር እገዛ እንደሚያደርግም ተመልክቷል። ኢትዮ ጃፓን ወዳጅነት ማህበር ትናንት... Read more »

በመዲናዋ በምግብ ፍጆታዎች ላይ የገበያ መረጋጋት እየታየ ነው

አዲስ አበባ፡- ሰሞኑን የአዲስ አበባ መስተዳድር በህገወጥ ንግድ እንቅስቃሴ ላይ የወሰደውን እርምጃ ተከትሎ በአዲስ አበባ ከተማ በተወሰኑ ምርቶች ላይ መጠነኛ የዋጋ መረጋጋትና ቅናሽ እየታየ መሆኑ ተገለፀ። የከተማው ነዋሪና የናሆም ምግብ ቤት ባለቤት... Read more »

መማርስ ዛሬ ነው!

 ተማሪ ኤልሳቤጥ ኃይለማርያም የመስከረም አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ ናት። ዛሬ ትምህርት ለመጀመር ዝግጁ ናት። ያገኘናትም በትምህርት ቤቱ ግቢ ውስጥ መጽሐፍ ለመውሰድ እንደመጣች ነው። ተማሪ ኤልሳቤጥ ሁለት ደርዘን ደብተር፣ ስክርቢቶና የደንብ ልብስ... Read more »

ፍቅር ያሸነፈበት የሆራ ሀርሰዴ ኢሬቻ

የዛሬ ሦስት ዓመት በዚህ ወቅት በቢሾፍቱ- ሆራ ሀርሰዴ በከፍተኛ የጸጥታ ኃይሎች ተከቦ የተከበረው የኢሬቻ በዓል፣ ታሪክ የሚዘክረው ክስተት አስተናገደ። በዚህ ክስተት የበርካቶች አካል ጎደለ፤ የበርካታ ንጹሃን ዜጎችም ህይወት ተቀጠፈ። በዛን ወቅት የኦሮሞ... Read more »

ኢሬቻ ሆራ ፊንፊኔ – የህዝቦች የፍቅርና አንድነት ድልድይ

ልዩነት ማለት አንድ አለመሆን አይደለም፤ አንድነት ሲባልም አንድ አይነትነት ማለት አይደለም። ልዩነት ያለ አንድነት፤ አንድነትም ያለ ህብር ሃይልም ድምቀትም የላቸውም። ይህ በአንድነት ውስጥ የሚገለጽ ህብር ሃይል፣ ድምቀትና ውበት ደግሞ ልክ እንደ ጥበብ... Read more »