«በመንግስት ተቋማት የውል አስተዳደር ህግ ተግባራዊ ባለመደረጉ ሀገራዊ ጉዳት እየደረሰ ነው» ጠቅላይ አቃቤ ህግ

 «የልማት ድርጅቶች በራሳቸው ውል የመግባት ስልጣን አላቸው»  የመንግስት ልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ኤጀንሲ አዲስ አበባ፡- የመንግስት ተቋማት በግዥና ሽያጭ ወቅት የውል አስተዳደር ህግና አሰራርን ተግባራዊ ባለማድረጋቸው በአገሪቱ ላይ ከፍተኛ ጉዳት እየደረሰ መሆኑን... Read more »

መስፈርቱን ሳያሟሉ ለተመረቁና በመማር ላይ ላሉ ዜጎች መንግስት ውሳኔ እንዲሰጥ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥያቄ ቀረበ

አዲስ አበባ፦ የከፍተኛ ትምህርት ጥራትና አግባብነት ኤጀንሲ በግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተለያዩ መስፈርቶችን ሳያሟሉ ተምረው ያስመረቋቸውና በመማር ላይ ያሉ ተማሪዎችን በተመለከተ መንግስት ውሳኔ እንዲሰጥበት ለሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴርና ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ማቅረቡን አስታወቀ።... Read more »

የቅማንት የማንነትና የራስ ማስተዳደር ጥያቄ በህጋዊ መንገድ መመለሱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፡- የቅማንት የማንነትና የራስ ማስተዳደር ጥያቄ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ውሳኔን ባከበረ መንገድ መመለሱ ተገለጸ፡፡ የተነሱት ግጭቶች በሶስት ቀበሌ ማስተዳደር ጥያቄ ላይ ተመርኩዞ መሆኑም ተጠቁሟል፡፡ የቅማንት የማንነትና የአስተዳደር ጥያቄን በተመለከተ ትናንት በተካሄደ... Read more »

ለኢኮኖሚ ማሻሻያው ስኬት ክልሎች ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ

ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ መርሃ ግብሩ ስኬታማ እንዲሆን ክልሎች የበኩላቸውን ኃላፊነት እንዲወጡ የገንዘብ ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ፡፡ በመርሃ ግብሩ ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ ትናንት ሲካሄድ የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አሕመድ ሺዴ እንዳሉት፤ ክልሎች በምርትና... Read more »

የህዳሴ ግድብ ግንባታን ለማጠናቀቅ 40 ቢሊዮን ብር ያስፈልጋል

.የግብጽ አካሄድ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት የሚጻረር ነው ተባለ አዲስ አበባ፡- የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታን ለማጠናቀቅ 40 ቢሊዮን ብር እንደሚያስፈልግ ተገለፀ፡፡ በግድቡ የውሃ አሞላል ዙሪያ በሚደረጉ ድርድሮች ላይ ግብፅ የምታቀርባቸው ሃሳቦች የኢትዮጵያን ብሄራዊ... Read more »

የፌዴራል የድጎማ ማከፋፈያ ቀመር ለሁለት አመታት ተራዝሟል

 . ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በላይ የሆኑ የቤት እጣ መውረስ አይችሉም የሚለው ተሻሽሏል አዲስ አበባ ፦ በስራ ላይ ያለው የፌዴራል ጥቅል ዓላማ ያለው ድጎማ ማከፋፈያ ቀመር ተግባር ላይ የሚውልበት ጊዜ እስከ 2014 ዓ.ም... Read more »

«ቅርሶችን ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ ቢሮክራሲው ተስፋ አስቆርጦኛል» ቅሬታ አቅራቢ

 «ተስፋ የሚያስቆርጥ ነገር የለም»  ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አዲስ አበባ፡- ላለፉት ሃያ ዓመታት በተለያዩ የውጭ አገራት ተበታትነው የነበሩ ቅርሶችን በግል ጥረታቸው በማሰባሰብ ወደ አገር ቤት ለመመለስ ጥረት ቢያደርጉም የቢሮክራሲው መንዛዛት ተስፋ እንዳስቆረጣቸው በውጭ... Read more »

በበጀት ዓመቱ በአገሪቱ ሰላምና መረጋጋት እንዲሰፍን በትኩረት ይሰራል

• ሕዝቡን የአሉባልታ ወሬዎች ሊፈታተኑት አይገባም • አገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ተግባራዊ ይደረጋል • ኢትዮጵያ ሳተላይት ታመጥቃለች አዲስ አበባ፡- የደህንነት ተቋማት ግጭቶች ከመከሰታቸው በፊት አስቀድመው የማነፍነፍ አቅማቸውን ለማሳደግና ሲከሰትም በአጭር ጊዜ የማስቆም... Read more »

የመንግሥት አቅጣጫዎች በምክር ቤት አባላት ዕይታ

የአገሪቱን ሰላም በማስጠበቅ፣ ለውጡን በማስቀጠል፣ በኢኮኖሚው፣ በዴሞክራሲው፣ በምርጫ ሂደቱ እና በማህበራዊ መስኮች በፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የተጠቀሱት የያዝነው ዓመት የመንግሥት አቅጣጫዎች ሁሉንም መስኮች የዳሰሱ ናቸው የሚሉት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ወይዘሮ አስካል... Read more »

‹‹ባንኮች ተገቢ ያልሆነ ፉክክር ውስጥ እንዳይገቡ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል›› የምጣኔ ሀብት ባለሙያዎች

አዲስ አበባ፡- እየጨመረ የመጣውን የባንኮች ቁጥር ተከትሎ በመካከላቸው ተገቢ ያልሆነ ውድድር እንዳይፈጠር ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ የምጣኔ ሀብት ባለሙያዎች አስገነዘቡ፡፡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ፋክልቲ መምህርና የሂጅራ ባንክ ፕሮጀክት አደራጅ ምክትል ሰብሳቢ... Read more »