ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክቶች ከኢትዮጵያ አራቱም ማዕዘናት ተደምጠዋል

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶከተር አብይ አህመድን የ2019 የኖቤል የሰላም ሽልማት አሸናፊ ሆነዋል። ይህ ሽልማት በብዙ መልኩ እንደሚገባቸው ብዙዎች እየተናገሩ ነው። ሰላማዊው ተቋምም ዶክተር አብይ ለዚህ ሽልማት ያበቃቸው በድንበር ግጭት ምክንያት ከፍተኛ ውዝግብ ውስጥ... Read more »

ከጠቅላይ ሚኒስትሩ አንደበት

 • ዛሬ ለመላው ኢትዮጵያውያን እርግጠኛ ሆኜ መናገር የምፈልገው እኛ እንቀጥላለን።በምንሰራው ሁሉ የሀገራችንን ብልጽግና በሚያረጋግጡ ነገሮች የዚህችን ሀገር ታላቅነት በሚመጥን መልኩ ታሪክን ከዛሬ ጋር ለነገ በሚበጅ መልኩ በማስተሳሰር የኢትዮጵያን ብልጽግና በሚቀጥሉት አስር አመታት... Read more »

እንዲህም ተምሮ ይታለፋል

ልቧ ብሩህ ቢሆንም አይኖቿ ግን ብርሃን የላቸውም። ጥቁር መነጽሯን አድርጋ፤ አቅ ጣጫ መጠቆሚያ በትሯን ይዛ በየጊዜው ወደ ትምህርት ቤት ስትመላለስ ያይዋት የነበሩ የሚረዳት ቢኖር እንጂ ብቻዋንማ አትኖርም ብለው ይናገሩ እንደነበር አትረሳውም። ፒያሳ... Read more »

’’ሽልማቱ የመላው ኢትዮጵያውያን ሽልማት ነው‘ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት

 • አንድ ሆነን ለሰላም ፣ይቅርታና ፍቅር ስንገዛ ሁሉንም ነገር ማሸነፍ እንደምንችል ማሳያም ነው። አዲስ አበባ፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ያሸነፉት የ2019 የኖቬል የሰላም ሽልማት የመላው ኢትዮጵያውያን ሽልማት እንደሆነ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት... Read more »

የጠቅላይ ሚኒስትሩ የሰላም ጉዞ

ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ወደ ስልጣን መምጣት ወዲህ ኢትዮጵያ በፈጣን የለውጥ ጎዳና ላይ ትገኛለች። ጠቅላይ ሚኒስትሩ መጠነ ሰፊ የማሻሻያ እርምጃዎችን በመውሰድ በህዝብ ቅቡል ያልነበረውን የመንግስት መዋቅር ከመቀየር አንስቶ ኢትዮጵያ በአካባቢው ከሚገኙ አገራት ጋር... Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ የኖቤል የሰላም ሽልማትን አሸነፉ

 የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለሰላም እና ለዓለም አቀፍ ትብብር ላደረጉት ጥረት በተለይም ደግሞ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል ለዓመታት የዘለቀው የድንበር የይገባኛል ውዝግብ በሰላም እንዲፈታ ተነሳሽነትን በመውሰዳቸው የ2019 የኖብል የሰላም ተሸላሚ... Read more »

የምዘና መስፈርቱን ያላሟሉ 8 የውሃ ምርቶች የመጠቀሚያ ፈቃዳቸውን ተነጠቁ

አዲስአበባ ፡- ባለፈው ዓመት የምዘና ፍተሻ ከተደረገላቸው ሰማንያ ስድስት የውሃ ምርቶች መካከል ስምንት ያህሉ ተገቢውን የውሃ ምዘና መስፈርት ባለማሟላታቸው የብሄራዊ ደረጃዎችን የመጠቀም ፍቃዳቸውን እንደተነጠቁ የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኤጀንሲ አስታወቀ። በኢትዮጵያ ደረጃዎች ኤጀንሲ የኮሚኒኬሽን... Read more »

የሕዳሴ ግድብ እና የግብፅ ተለዋዋጭ አቋም

 ታላቁን የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታንና የውሃ አሞላልን አስመልክቶ ለአራት ዓመታት ሲካሄድ የነበረው የሦስትዮሽ ውይይት ምንም ውጤት አላመጣም በማለት የግብፅ መገናኛ ብዙሃን በርካታ አፍራሽ ዘገባዎችን እየሠሩ ይገኛሉ። መስከረም 28 ቀን 2012 ደግሞ የግብፁ... Read more »

የትውልድ የዘመናት አሻራ – በአንድነት ፓርክ

ታሪክን ከተረክ ነጥሎ የሚያቀርብ፤ ኢትዮጵያን በአንድ ማዕከል የሚያስመለክት፤ ስለቀጣዩ ትውልድ ብልጽግና የተሻለ አቅጣጫና መሠረት የሚያስቀምጥ፤ በጥቅሉ የኢትዮጵያውያንን የዘመናት አሻራ ከነገው ተስፋ ጋር አስተሳስሮ በአንድ ማዕከል ይዞ ብቅ ያለው የአንድነት ፓርክ፤ ለወራት በጉጉት... Read more »

ምክር ቤቱ በትናንት ውሎው የፕሬዚዳንቷን የመንግሥት ዕቅድ የድጋፍ ሞሽን በይደር አቆይቷል

• 11 ረቂቅ አዋጆችን ለቋሚ ኮሚቴዎች መርቷል አዲስ አበባ፡- የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ክብርት ሳህለወርቅ ዘውዴ በፓርላማው መክፈቻ ላይ ባቀረቡት የ2012 የመንግሥት ዕቅድ ላይ የድጋፍ ሞሽን ለመስጠት በይደር አስተላልፎታል፡፡የቀረቡለትን 11... Read more »