የሴቶችን የፖለቲካ ተሳትፎ ለማሳደግ በቅንጅት ሊሰራ ይገባል

አዲስ አበባ፡- በአገሪቱ የሴቶች የፖለቲካ ተሳትፎና ውሳኔ ሰጪነት ሚና ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ ቢመጣም የሚፈለገው ደረጃ ላይ ባለመድረሱ መንግስታዊ ተቋማት እና ማህበራት በቅንጅት ሊሰሩ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሴቶች ፌደሬሽን አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ሴቶች ፌዴሬሽን... Read more »

«ኢትዮጵያ ከየትኛውም ጊዜ በላይ የየዘርፉን ጀግኖች በምትፈልግበት ወቅት ላይ ነች» የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ፡- “ኢትዮጵያ ከየትኛውም ጊዜ በላይ የየዘርፉን ጀግኖች የምትፈልግበት ወቅት ላይ ናት” ሲሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለፁ፡፡ 12ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን ‹‹ሰንደቅ ዓላማችን የብዝሃነታችን ድምር ውጤት የአንድነታችን ምሰሶ›› በሚል መሪ ሐሳብ... Read more »

የምርጫው ጉዞ አንድ እርምጃ

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ባለፈው ሳምንት መጀመሪያ በፓርላማ ተገኝተው ካቀረቧቸው ዋና ዋና የዓመቱ የትኩረት አቅጣጫዎች አንዱ ምርጫን ይመለከታል:: ዘንድሮ በሚካሄደው ምርጫ ያለፉት ምርጫዎች ግድፈት እንዳይደገም እርምት እንደሚወሰድ ፕሬዚዳንቷ አስታውቀዋል:: የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮችም ያለፈው... Read more »

የተባበሩት የአረብ ኢምሬትስ አዲስ ለሚገነባው የፓርላማ ህንፃ 370 ሚሊዮን ዶላር ለመስጠት ቃል ገባ

አዲስ አበባ፦ የፌዴራል ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተባበሩት አረብ ኢምሬትስ መንግሥት ኢትዮጵያ ለምታስገነባው አዲስ የፓርላማ ህንፃ 370 ሚሊዮን ዶላር ለመስጠት ቃል መግባቱን አስታወቀ:: በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና ሰላም ጉዳዮች ቋሚ... Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኖቬል የሰላም ሽልማቱ እንደሚገባቸው የፓርላማ አባላት ገለጹ

አዲስ አበባ፡- የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓቢይ አህመድ የ2019 የኖቬል የሰላም ሽልማት በማሸነፋቸው ከፍተኛ ደስታ እንደተሰማቸው እና በኢትዮጵያዊነታቸውም እንዲኮሩ እንዳደረጋቸው የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት አስታወቁ:: የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሴቶች፣... Read more »

እየደገፈ ያልተደገፈው ዘርፍ

በኢኮኖሚው ዘርፍ በ2012 በጀት ዓመት እንደሚከናወኑ ከሚጠበቁ ተግባሮች መካከል የግብርናውን ምርትና ማርታማነት ማሳደግ የሚለው ይገኝበታል፡፡ዘርፉን ለማዘመን በመስኖና ግብርና መካናይዜሽን ላይ በትኩረት እንደሚሰራ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት በቅርቡ የመንግሥትን ዋና ዋናዎቹን የትኩረት አቅጣጫዎች ለፓርላማው ባቀረቡበት... Read more »

«የጅቡቲ ጦር የኢትዮጵያን ድንበር ተሻግሮ ጉዳት አድርሷል የሚባለው ወሬ ሐሰት ነው»- የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር

 አዲስ አበባ ፡- “የጅቡቲ ጦር የኢትዮጵያን ድንበር አልፎ ወደ አፋር ክልል በመግባት ጉዳት አደረሰ በሚል የሚሰራጨው ወሬ ሐሰት ነው” ሲል የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር ገለፀ። “የጅቡቲ ጦር የኢትዮጵያን ድንበር ተሻግሮ በአፋር በኩል ዜጎች... Read more »

ችግሮችን በውይይት በመፍታት ውህደቱን ዕውን ማድረግ ይገባል አቶ አሻድሌ ሐሰን የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር

አሶሳ፤ የኢህአዴግ ውህደትን ዕውን በማድረግ፣ አምስቱን አጋር ድርጅቶችንም በመቀላቀል ወጥ የሆነ ፓርቲ ተመስርቶ በአገር አቀፍ ደረጃ ያለውን ችግር በጋራ በመወያየት መፍታት እንደሚገባ የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሳሰበ። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሌ ሐሰን... Read more »

የጠቅላይ ሚኒስትሩን የኖቤል ሽልማት በማስመልከት በተለያዩ ከተሞች የደስታ መግለጫ ሰልፎች ተካሄዱ

አዲስ አበባ፡-ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አህመድ የ2019 የዓለም የኖቤል የሰላም ሽልማት አሸናፊ መሆናቸውን ተከትሎ በተለያዩ ከተሞች የደስታ መግለጫ ሰልፎች ተካሄደዋል። ሰልፎቹ በኦሮሚያ ክልል፣ በአዳማ፣ በዱከም፣ ገላን፣ ሻሸመኔ፣ አምቦ፣ ወሊሶ፣ ቢሾፍቱ፣ ለገጣፎ፣ ለገዳዲ፣... Read more »

12ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን ዛሬ ይከበራል

አዲስ አበባ፡- አስራ ሁለተኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን “ሰንደቅ አላማችን የብዝኃነታችን ድምር ውጤትና የአንድነታችን ምሰሶ ነው” በሚል መሪ ሃሳብ ዛሬ እንደሚከበር የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታወቀ። ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን በኢፌዴሪ ሕገ-መንግሥት አንቀፅ... Read more »