የዓለም ሚቲዎሮሎጂ ድርጅት የአፍሪካ አህጉር ጽህፈት ቤት በኢትዮጵያ ሥራ ጀመረ

አዲስ አበባ፡- በዓለም ሚቲዎሮሎጂ ድርጅት የአፍሪካ አህጉር ጽህፈት ቤት በኢትዮጵያ ሥራ ጀመረ። ጽህፈት ቤቱ በአህጉሩ ውስጥ እንዲሰራ መደረጉ የአፍሪካ ሀገራትን የሚቲዮሮሎጂና የሀይድሮሎጂ አገልግሎቶችን ለማቀናጀት አቅም እንደሚፈጥር ተገልጿል። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሚቲዎሮሎጂ ኤጀንሲ ዳይሬክተር... Read more »

’’መደመር‘ የተሰኘው የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓቢይ አህመድ መጽሐፍ ቅዳሜ ይመረቃል

አዲስ አበባ፡- በሶስት ቋንቋዎች በመደመር እሳቤ ላይ የተጻፈውና ‘‘መደመር’’ የተሰኘው የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓቢይ አህመድ መጽሐፍ የፊታችን ቅዳሜ ጥቅምት  8 ቀን 2012 እንደሚመረቅ ተገለፀ፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ አቶ... Read more »

የፌዴራል መንግሥት ለአዲስ አበባ ባቡር አገልግሎት 6 ቢሊዮን ብር ደጉሟል

አዲስ አበባ፡- የፌዴራል መንግሥት ለአዲስ አበባ ቀላል ባቡር አገልግሎት በአራት ዓመታት ስድስት ቢሊዮን ብር መደጎሙን አስታወቀ ። በኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ምክትል ዋና ሥራ አስፈፃሚና የባቡር ኔትወርክ ዘርፍ ኃላፊ አቶ የኋላሸት ጀመረ፣... Read more »

የኢህአዴግ ውህደት በሳይንሳዊ ጥናት የተደገፈና ከ28 አገሮች ልምድ የተቀመረበት ነው

.እውነተኛ ፌዴራሊዝምን ይገነባል .አጋሮችን ከሩቅ ተመልካችነት ወደ ውሳኔ ሰጭነት ያመጣል  አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ ውስጥ የሚነሱ የፖለቲካ ጥያቄዎችን ለመመለስና ለማስቀጠል ዕውነተኛ የፌዴራል ሥርዓት መገንባት አማራጭ የሌለው መፍትሄ እንደሆነና የኢህአዴግ ውህደት ዋነኛ... Read more »

ከሕገ መንግሥቱ ድንጋጌ ውጭ መሬት እንደሚሸጥ የኢንስቲትዩቱ ጥናት አመለከተ

አዲስ አበባ፤- መሬት በህገ መንግስቱ ከተደነገገው ውጭ እንደሚሸጥ፣ ከተሸጠ በኋላም ገዢዎች እንደሚነጠቁ፣ የፍትህ አካላት መረጃ የመስጠትና የተጠያቂነት መጓደል እንደሚታይባቸው በጥናት ማረጋገጡን የፌዴራል የፍትህ፣ የህግ ምርምርና ስልጠና ኢንስቲትዩት አስታወቀ። በሚኒስትር ዴኤታ ማዕረግ የኢንስቲትዩቱ... Read more »

በህፃናት ሞት ቅነሳ፣ በወሊድ አገልግሎት፣ በቤተሰብ እቅድና በክትባትሽፋን ከፍተኛ መሻሻል መታየቱ ተገለጸ

 አዲስ አበባ፡- በ2011 በጀት ዓመት የህፃናትና የእናቶችን ሞት በመቀነስና የቤተሰብ እቅድና የክትባት ሽፋንን በማሳደግ ረገድ ከፍተኛ መሻሻል መታየቱን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የሥርዓተ ምግብ አገልግሎትን በተመለከተ መሻሻሎች መኖራቸውም ተጠቁሟል። 21ኛው የጤናው ዘርፍ ዓመታዊ... Read more »

ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲው ኋላ ቀር አሰራር መማረራቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፡- የኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ምዝገባ ክፍያ ሥርዓት ኋላቀር በመሆኑ ባጋጠማቸው የጊዜ መባከንና መጉላላት መማረራቸውን ተማሪዎች ተናገሩ። ዩኒቨርሲቲው በበኩሉ ችግሩን ለመፍታት እየሰራ መሆኑን ጠቁሟል ። ጥቆማ አቅራቢዎቹ ተማሪዎች ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ... Read more »

በወላይታ ሶዶና በደሴ ከተማ የታየው የመጠጥ ውሃ ጥራት በሌሎችም ከተሞች ሊታይ እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፡- በወላይታ ሶዶና በደሴ ከተማ የታየው የመጠጥ ውሃ ጥራት በሌሎችም ከተሞች ሊታይ እንደሚገባ የውሃ ልማት ኮሚሽን አስታወቀ። የወላይታ ሶዶ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ለህብረተሰቡ የሚያሰራጨውን ውሃ በኢትዮጵያ ተስማሚነትና ምዘና ድርጅት ተመርምሮ... Read more »

ጥራትና ደረጃን ማስጠበቅ አለመቻል የኢንዱስትሪውንና የአገሪቱን ተወዳዳሪነት ፈትኖታል

አዲስ አበባ፡- የምርትና አገልግሎት ጥራት ደረጃን የማስጠበቅና ተወዳዳሪነት የማሳደግ ሥራ በሚፈለገው መጠን ውጤታማ ባለመሆኑ የአገሪቱ አምራች ኢንዱስትሪ ብሎም የአገሪቱን ተወዳዳሪነት ማሳደግ እንዳይቻል ማድረጉ ተገለፀ። የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኤጀንሲ ‹‹የቪዲዮ ደረጃዎች ዓለም አቀፍ መድረክን... Read more »

ከ200 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ያመጣል የተባለው ወርቅ የማውጣት ሥራ በዚህ ዓመት ይጀመራል

አዲስ አበባ፡- በዓመት ከ200 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ያስገኛል ተብሎ የሚጠበቀውና የኢትዮጵያ መንግሥት ከእንግሊዙ ቱሉ ካፒ ኩባንያ ጋር በጣምራ የሚያከናውኑት የወርቅ ማዕድን የማውጣት ሥራ በተያዘው በጀት ዓመት እንደሚጀመር ተገለፀ። በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ... Read more »