ለምርጫው ስኬታማነት እየሰሩ መሆኑን የሲቪክ ማህበራት አስታወቁ

አዲስ አበባ፤ ያለፉት ምርጫዎች ብዙ ችግሮች የታዩበትና የመታዘብ መብት የተነፈገበት ስለነበር ስህተቱ በዘንድሮው የምርጫ ሂደት እንዳይደገም እየሰሩ መሆኑን የሲቪክ ማህበራት አስታወቁ፡፡ የክርስቲያን በጎ አድራጎትና ልማት ድርጅት ማህበራት ህብረት ዋና ዳይሬክተርና የሲቪክ ሶሳይቲ... Read more »

የግል ትምህርት ቤቶች ከ80 በመቶ በላይ ከደረጃ በታች መሆናቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፡- ከመንግሥት ፖሊሲ ጋር ተናበው ባለመስራታቸው ሰማንያ ነጥብ ሰባት በመቶ የግል ትምህርት ቤቶች ከደረጃ በታች መሆናቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ሥልጠና፤ ጥራት ሙያ ብቃትና ምዘና ማረጋገጫ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ባለስልጣኑ ትናንት... Read more »

ከተገነቡት 157 የፋብሪካ ሼዶች 129ኙ ለባለሀብቶች ተላልፈዋል

አዲስ አበባ:- በ2011 በጀት ዓመት ከተገነቡ 157 የፋብሪካ ሼዶች መካከል 129ኙ ለባለሀብቶች በኪራይ መልክ መተላለፋቸው የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አስታወቀ። የኮርፖሬሽኑ ምክትል ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ አማረ አስገዶም እንዳሉት በበጀት ዓመቱ ከተከራዩት... Read more »

በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ የተፃፈው “መደመር” መጽሐፍ ዛሬ ይመረቃል

በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የተፃፈው “መደመር” የተሰኘው መፅሃፍ ዛሬ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ለምረቃ ይበቃል ። የመፅሃፉ ምረቃም በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች በሚገኙ አዲስ አበባን ጨምሮ በ20 ከተሞች በዛሬው ዕለት ይከናወናል። በዋናነትም... Read more »

20 ዓመታት ያስቆጠረው የጥቁር አባይ ቆዳ ፋብሪካ ተዘጋ

አዲስ አበባ፡- ባለፉት 20 ዓመታት የቆዳ ምርቶችን በማምረት ወደ ውጭ በመላክ የሚታወቀው እና በደብረብርሃን ከተማ ከቀዳሚዎቹ ፋብሪካዎች ውስጥ የሚጠቀሰው የጥቁር አባይ ቆዳ ፋብሪካ የአካባቢ ብክለት በማስከተሉ መዘጋቱ ተገለፀ፡፡ የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር... Read more »

ኦዲፒ በእውነተኛ የፌዴራል ስርዓት የህዝቦችን እኩልነት ማረጋገጥ ላይ የማያወላውል አቋም እንዳለው ገለፀ

– l የኦሮሞ ዲሞክራቲክ ፓርቲ (ኦዲፒ) ማዕከላዊ ኮሚቴ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ እና አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ስብሰባውን አጠናቋል  የኦዲፒ ማእከላዊ ኮሚቴ ለሁለት ቀናት በአዲስ አበባ ከተማ ያደረገውን ስብሰባ ማጠናቀቁን ተከትሎ በዛሬው እለት መግለጫ አውጥቷል።... Read more »

በመስኖ ልማት ለአሥራ ሁለት ሺ የተማሩ ወጣቶች የሥራ ዕድል ሊፈጠር ነው

– 100ሺ መለስተኛ ሙያ ያላቸው ዜጎችም የሥራ ዕድሉ ተጠቃሚ ይሆናሉ አዲስ አበባ፡- በዘንድሮ ዓመት በመስኖ ሥራ ለሚሰማሩ አሥራ ሁለት ሺህ የተማሩ ወጣቶች የሥራ ዕድል እንደሚፈጠር የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በውሃ መስኖና... Read more »

13 ነጥብ 2 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጡ 200 የባቡር ፉርጎዎች እስካሁን ወደ አገር ውስጥ አልገቡም

አዲስ አበባ፡- በቻይና ሀገር የተመረቱና 13 ነጥብ 5 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጡ ሁለት መቶ የባቡር ፉርጎዎች እስካሁን ድረስ ወደ አገር ውስጥ እንዳልገቡ የኢትዮ ጂቡቲ የባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር አስታወቀ። የአክሲዮን ማህበሩ ዋና ዳይሬክተር... Read more »

የገቢዎች ሚኒስቴር በሀሰተኛ ማንነትና በታክስ ማጭበርበር ላይ የተሰማሩ 166 ህገ ወጥ ድርጅቶችን ይፋ አደረገ

-ከሩብ ዓመቱ ገቢ የመሰብሰብ ዕቅዱ ከመቶ ፐርሰንት በላይ አሳክቷል አዲስ አበባ፡- የገቢዎች ሚኒስቴር ትናንት በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ በሩብ ዓመቱ ባደረገው ክትትልና ፍተሻ በሀሰተኛ ማንነት ላይ ተመስርተው ከፍተኛ የታክስ ማጭበርበር ሲፈጽሙ የነበሩ 166... Read more »

ከኢህአዴግ ምክር ቤት ፅ/ቤት የተሰጠ መግለጫ

 ኢህአዴግን ከግንባርነት ወደ አንድ ህብረ ብሄራዊ ውህድ ፓርቲ የማሸጋገር ጉዳይ በ1996 ዓ.ም ከተካሄደው 5ኛው ድርጅታዊ ጉባዔ ጀምሮ በተከታታይ በተካሄዱት የድርጅቱ ጉባዔዎችና የተለያዩ ድርጅታዊ መድረኮች ሲነሳ የቆየ ጥያቄ እንደሆነ ይታወቃል። በሁሉም የኢህአዴግ መድረኮች... Read more »