አባ መኮንን አንዳርጌ የወልቂጤ ሀገረ ስብከት መስሪያ ቤት የጥበቃ ሠራተኛ ናቸው። የሚኖሩትም በከተማ በሚገኘው ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ግቢ ውስጥ ነው። ከስምንት ዓመታት በፊት የዓይን ሞራ ጋርዷቸው ሁለቱም ዐይናቸው ማየት ያቆማሉ። በዚህም... Read more »
የአዲስአበባ፦ የኳታሩ አልጀዚራ ሚዲያ ኔትወርክ የኢትዮጵያ መገኛና ብዙሃንን አቅም ለማጎልበት ለብሮድካስት ጋዜጠኞች ስልጠና መስጠት ጀመረ። ስልጠናው የጋዜጠኞችን እውቀትና ስነ ምግባር ለማጎልበትና የመገናኛ ብዙሃኑን ተወዳዳሪነት ለማጎልበት ከፍተኛ አቅም እንደሚፈጥር ተገለጸ። የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን... Read more »
ጥቅምት 1 ቀን 2012 ዓ.ም ለመላ ኢትዮጵያውያን ታላቅ የድል ብስራት የተሰማበት እለት ነው። ምክንያቱም ደግሞ የዓለማችን ሃያላን አገራት መሪዎች ጭምር የሚመኙትና ለሰላም እውነተኛ ክብርና እውቅናን የሚሰጠው የሰላም የኖቤል ሽልማት ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ... Read more »
አዲስ አበባ፤ በምዕራብ ኦሮሚያ ኢንቨስትመንት ባለመስፋፋቱ በብዛት ወጣቱ ተምሮ ሥራ አጥ መሆኑንና ሂደቱም በእኩይ ተግባር ላይ የተሰማሩ ሰዎችን ዓላማ እንዲከተሉ ማድረጉን የምዕራብ ወለጋ ዞን አስታወቀ። የዞኑ አስተዳዳሪ አቶ ኤሊያስ ኡመታ በተለይ ከጋዜጣው... Read more »
በአገሪቱ በየጊዜው እየጨመረ የመጣውን የመሠረታዊ ሸቀጦች የዋጋ ንረት ለመቆጣጠር መንግሥት የተለያዩ እርምጃዎችን እየወሰደ ይገኛል። የዋጋ ንረቱን በዘላቂነት ለመቆጣጠር የገበያ ስርዓቱን ማስተካከልና የመንግሥት ጣልቃ ገብነት እንደሚያስፈልግ የኢኮኖሚ ባለሙያዎች ይናገራሉ። በሐሮማያ ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚ ትምህርት... Read more »
• የሚዲያ ህግ ማሻሻያ እየተደረገ ነው አዲስ አበባ:- በመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች መረጃ ሲጠየቁ ለመስጠት ፈቃደኛ ያልሆኑ የተቋማት ኃላፊዎች በህግ ሊጠየቁ እንደሚገባ ተጠቆመ። የመረጃ አሰጣጥ ስርዓቱን ለማሳለጥ የሚዲያ ህጉ ላይ ማሻሻያ እየተሰራ መሆኑም... Read more »
* ‘’መደመር’’ የተሰኘው የጠቅላይ ሚኒስትሩ መፅሀፍ በአዲስ አበባ እና በ20 ከተሞች ተመርቋል አዲስ አበባ፡- የመደመር ፍልስፍና ያለፈውን ወረት አጥብቆ መያዝ፣ የትናንቱን ስህተት ማረምና ነገን በአሸናፊነት ማለም እንደሆነ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር... Read more »
አዲስ አበባ፡- የኢህአዴግ ውህደት መጨፍለቅ እንደሆነ እና ወደ አሀዳዊ ስርዐት መመለስ አድርጎ ህዝብን ማደናገር ተገቢ አለመሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓብይ አህመድ አስገነዘቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከፓርቲ ውህደት ጋር ተያይዞ ለመላ ኢትዮጵያውያን ባስተላለፉት መልእክት የፓርቲ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የሕወሀት/ትህነግ/ አመራር የትግራይ ሕዝብን የመልካም አስተዳደር ችግር፣ የፍትሕ እና የዴሞክራሲ እጦት ችግሮች ሳይፈታ ራሱን ከህዝቡ ጋር አንድ አድርጎ ማቅረቡ ተገቢ እንዳልሆነ የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር (ትዴት) አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ በኢትዮጵያ የመጣውን ለውጥና... Read more »
አዲስ አበባ፡- በአገሪቱ የሚገኙ ጥብቅ ቦታዎች በቂ ትኩረት ባለማግኘታቸው እየተጎዱ መሆናቸውን የእጽዋት ተመራማሪው ፕሮፌሰር ሰብስቤ ደምሰው ገለጹ፡፡ ፕሮፌሰሩ በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደተናገሩት፤ መንግሥትና ህብረተሰቡ ለእጽዋት ሀብት እንዲሁም ለጥብቅ ቦታዎች ትኩረት እየሰጠ... Read more »