የመደመር እሳቤ አቅምን አሟጦ ብክነትን ቀንሶ በመጠቀም የጋራ ግቦች እውን የሚደረጉበት፣ የሀገር ህልውና የሚረጋገጥበት የንቃት መንገድ መሆኑን ዶክተር አብይ አህመድ ሰሞኑን ይፋ ባደረጉት መደመር መጽሐፍ ላይ ተብራርቷል። ዋነኛ ዓላማውም ባለፉት ዓመታት የተመዘገቡ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እያስገነባ ያለው ሃምሳ ሁለት ወለል የዋና መሥሪያ ቤት ሕንፃ ግንባታ እ.ኤ.አ በህዳር ወር 2020 ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር የቻይና ስቴትኮንስትራክሽን ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን አስታወቀ፡፡ በኮርፖሬሽኑ የሕንፃ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያን ጨምሮ በኬንያና ኡጋንዳ በቻይናና በአገራቱ ትብብር በየዓመቱ የሚካሄደው የቻይና-አፍሪካ ኢንዱስትሪ አውደ ርዕይ ለሁለተኛ ጊዜ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ላይ ትኩረቱን ያደረገው ሁለተኛው የኢትዮ-አፍሪካ ኢንዱስትሪ... Read more »
– ንብረታቸው ለወደመባቸው ባለሀብቶች ካሳ አልተከፈለም አሶሳ፡- አምና ተፈጥሮ የነበረው የፀጥታ ችግር የእርሻ ሥራን በማስተጓጎሉ የተፈጠረውን ክፍተት ለማካካስ በተቀናጀ መንገድ የመስኖ እርሻ ሥራ መጀመሩን የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ግብርና እና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የማንጎ “ዋይት እስኬል” ተባይን ለመከላከል የሚሠራው ሥራ አመርቂ ባለመሆኑ በሽታውን ማዳን አለመቻሉንና ዘላቂ መፍትሔ እንደሚፈልግ የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ግብርና እና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ ገለፀ፡፡ የቢሮ ኃላፊው አቶ ሙሳ አህመድ በተለይ... Read more »
አዲስ አበባ፦የኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ባለስልጣን ግልጽ ጨረታ በማውጣት ለሁለት የቴሌኮሙኒኬሽን አገልግሎት ኦፕሬተሮች ፈቃድ ለመስጠት እየሠራ መሆኑን አሳወቀ፡፡ የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ባልቻ ሬባ ትናንት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ በቴሌኮሙኒኬሽን ዘርፍ በውድድር ላይ የተመሰረተ የአገልግሎት... Read more »
በዳግማዊ አጼ ምኒልክ / ታላቁ / ቤተ መንግስት ቅጥር ግቢ ውስጥ የተሰራው ‹‹አንድነት ፓርክ›› በቅርቡ ተመርቆ ለጎብኚዎች ክፍት ተደርጓል።ፓርኩ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ እንዳለው በመጥቀስ ለማስተዋወቅ ስራ ትኩረት መስጠት እንደሚገባም የምጣኔ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የአብዮታዊ ዴሞክራሲ በተፈጥሮው ፀረ ዴሞክራሲ መሆኑ በ‹‹አዲስ ወግ አንድ ጉዳይ››የውይይት መድረክ ላይ ተገለፀ። በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የተፃፈው የ‹‹መደመር›› መፅሀፍን ይዘቶች አስመልክቶ ትናንት በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት‹‹አዲስ ወግ አንድ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የክልል የምርጫ ፅህፈት ቤቶች ተዓማኒነት ያላቸው እንዲሆኑ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። የቦርዱ የህዝብ ግንኙነት አማካሪ ወይዘሪት ሶሊያና ሽመልስ በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደተናገሩት፤የቦርዱ አመራሮች በዋናው መስሪያ ቤት... Read more »
አዲስ አበባ፡- የአፍሪካ ሴት መሪዎች ኔትወርክ ምዕራፍ በኢትዮጵያ ተመሰረተ። ኔትወርኩ ሌሎች ሴት መሪዎችን እየተደጋገፉ ለማፍራት እንደሚያስችል ተገለጸ። የኔትወርኩ ምዕራፍ በኢትዮጵያ መመስረት ትናንት በሸራተን አዲስ ይፋ በሆነበት ወቅት የተገኙት ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ እንደተናገሩት፤... Read more »