አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ የግንባታ ፈቃድ አሰጣጥ እና የንብረት ምዝገባ ላይ ከፍተኛ መሻሻል ማስመዝገቧን የዓለም ባንክ አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ ለኢንቨስትመንት ምቹ ሁኔታን ለመፍጠር የተከናወኑ የማሻሻያ ስራዎችንና በቀጣይ ሊከናወኑ የሚገቡ ስራዎች ዙሪያ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የከተሞች ዕድገት ፈጣን፣ ምቹና ቀጣይነት ያለው እንዲሆን የባለ ድርሻ አካላትን ቅንጅትና ተሳትፎ ያማከለውን አዲሱን የከተሞች አጀንዳ ትብብር ይፋ አደረገ፡፡ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ ሙሐመድ... Read more »
በየቦታው የሚሰማው ሕገ ወጥነት የዳኛ ያለህ ያስብላል። በከተማ በቢሮ፣ በአስተዳደርና በአገልግሎት አሰጣጥ፤ ከከተማ ወጣ ሲል ደግሞ በሁሉም ዘርፍ ያለው የጥፋት አይነት ለሰሚው ያታክታል። በጠረፍ ድንበር ለመተላለቂያችን የሚገባልንን ሕገወጥ የጦር መሳሪያ እንዳልተፀየፍን ያህል... Read more »
አዲስ አበባ፡- ‹‹በብልሹ አሰራር ጎዳና የወደቁት ኢንቨስተር›› በሚል ርዕስ ነሐሴ 28 ቀን 2010 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የተስተናገደው የሸሲ ቡና ተክል አምራች ገበሬዎች ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ላይ በሕገወጥ የጥቅም ትስስር የተፈፀሙ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ሰሞኑን በአገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች የተፈጠረው ግጭትና አለመረጋጋት ሐይማኖታዊ ገጽታ እንዲላበስ መደረጉ በሁሉም ሃይማኖቶች ዘንድ ተቀባይነት እንደሌ ለው የኢትዮጵያ የሐይማኖት ተቋማት ጉባዔ አስታወቀ። ጉባዔው ትናንት በጽሕፈት ቤቱ በሰጠው መግለጫ ከቅርብ ዓመታት... Read more »
በዚህ ዓመት በኢትዮጵያ ይከናወናሉ ተብለው ከሚጠበቁት ታላላቅ ጉዳዮች መካከል አንዱ ሐገራዊ ምርጫ ነው። ከሐገራዊ ምርጫው በተጨማሪም የሲዳማ በክልልነት የመደራጀት ጥያቄ ሕዝበ ውሳኔ በቀጣዩ ወር ሊካሄድ ቀጠሮ ተይዞለታል። የአውሮፓ የምርጫ ድጋፍ ማዕከል ሕዝበ... Read more »
አዲስ አበባ:- ኢትዮጵያን ጨምሮ ከመላው አፍሪካ የተመረጡ 200 ወጣት የፈጠራ ባለሙያዎች በመዲናዋ እየተሳተፉበት የሚገኘው የአፍሪካ የፈጠራ ሳምንት አካታች የሆነ ዘላቂ ልማትን በአፍሪካ ለማምጣት እንደሚያግዝ ተገለጸ። የአፍሪካ የፈጠራ ሳምንት ከትናንት በስቲያ በአዲስ አበባ... Read more »
አዲስ አበባ፦ በግብዓት ችግር የማምረት አቅሙ ቀንሶ የነበረው የብረታ ብረትና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን የኢትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ 1000 ሜትሪክ ቶን ግብዓት ማስገባቱን አስታወቀ። የኢንዱስትሪው ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ጋሻው ይመር ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት... Read more »
አዲስ አበባ፡- አዲሱ የአሰሪና ሠራተኛ ጉዳይ አዋጅ 1156/2011 ሴቶችን የበለጠ ተጠቃሚ ማድረግ ላይ ትኩረት ማድረጉ ተገለጸ። አዋጁ በአሰሪና ሠራተኛ መካከል ያለው ግንኙነት ህግን የተከተለ እንዲሆንና ለድርጅታቸውና ለሃገራቸው ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ተባብረው እንዲሰሩ ለማድረግ... Read more »
አዲስ አበባ፦ የኤሚግሬሽን፣ ዜግነትና ወሳኝ ኩነቶች ኤጀንሲ በዘንድሮው በጀት ዓመት አንድ ሚሊዮን 198 ሺ 718 ኩነቶችን ለመመዝገብ እየሰራ ሲሆን፤ የባለፈው ዓመት ዕቅድ አፈጻጸሙ 53 በመቶ መሆኑን አስታወቀ። የኤጀንሲው የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ... Read more »