ወጣቶች ዋጋ የከፈሉበትን ለውጥ ለመታደግ መንግሥት ርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ

አዲስ አበባ:- መንግሥት ወጣቶች ዋጋ የከፈሉበትን የለውጥ አጀንዳ እየደረሰበት ካለው የተለያዩ የሴራ ጥቃቶች ለመታደግ ርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ። በመጪው አሥር ዓመታት ለ20 ሚሊዮን ዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠር የሚያስችል ስትራቴጅክ እቅድም ይፋ ሆነ። የመጀመሪያው... Read more »

አቶ ንጉሱ ጥላሁን፦

 P• መንግሥት ማንኛውም ሀሳብ ወደ አዳራሽ ገብቶ ውይይትና ክርክር እንዲደረግበት የያዘውን መስመር ይቀጥላል፤ • ህግን የማስከበር እና የዜጎችን ደህንነት የማረጋገጡም ሥራ ይጠናከራል አዲስ አበባ፡- አብሮነትን የሚሸረሽሩ የቂም በቀል፣ የቁርሾና የጥፋት ሴራዎች አሁንም... Read more »

የአዳማ ነዋሪዎች የሰላም ድምጽ

አዳማ ከሰሞንኛ የሰላም እጦት ችግሯ የተላቀቀች ፣ ነዋሪዎቿም ወደ እለት ተዕለት እንቅስቃሴያቸው የገቡ ቢሆንም፣ ባለፈው ሳምንት የነበረው ድባብ ግን ሙሉ በሙሉ ተመልሷል ለማለት አያስደፍርም፡፡ ‹‹እባብ ያየ፣..›› እንዲሉ የአዳማን እንቅስቃሴ፣ ሰላም አጥተው መሸሸጊያነቷን... Read more »

የስደተኞችን አያያዝ ለማሻሻል ዓለም አቀፍ ትብብር ወሳኝ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፡- የስደተኞችን አያያዝ ለማሻሻል ዓለም አቀፍ ትብብር ወሳኝ መሆኑን የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል ትናንት በአዲስ አበባ በተጀመረው የኢጋድ አባል ሀገራት የስደተኞች አያያዝ በሚመክር የጋራ ጉባዔ ላይ... Read more »

ለሦስት ሚሊዮን ወጣቶች የሥራ ዕድል ለመፍጠር በቂ ዝግጅት ተደርጓል

አዲስ አበባ፡- መንግሥት በተያዘው በጀት ዓመት በተለያየ ዘርፎች ለሦስት ሚሊዮን ወጣቶችና ሴቶች የሥራ እድል ለመፍጠር በቂ ዝግጅት ማድረጉን የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ መንግሥት ለ20 ሚሊዮን ወጣቶች የሥራ ዕድል ለመፍጠር ለነደፈው የ10... Read more »

በከረሩ ልዩነቶች ውስጥ የተዘነጉ ህዝባዊ ውይይቶች

የኦ.ኤም.ኤን ሥራ አስኪያጅ እና አክቲቪስት አቶ ጀዋር መሃመድ “ጠባቂዎቼ በሌሊት የጥበቃ ሥራቸውን አቋርጠው እንዲወጡ ታዘዋል” ብለው ያስተላለፉትን መልዕክት ተከትሎ የተደረጉ ሰላማዊ ሰልፎችን እንደ ምቹ ሁኔታ በመጠቀም በአንዳንድ አካባቢዎች ለዜጎች ህይወት መጥፋት፣ ለአካል... Read more »

በመንግሥት ጥሪ ሀገር ውስጥ ለገቡ ግለሰቦች የሚደረገው ጥበቃ በመንግስት ውሳኔ የተፈፀመ ነው ተባለ

አዲስ አበባ:- በውጭ ሀገር ሆነው በተቃውሞ የራሳቸውን አቋም ሲያራምዱ የነበሩና በመንግሥት ጥሪ ሀገር ውስጥ ለገቡ ግለሰቦች ለደህንነታቸው ሲባል እየተደረገላቸው ያለው ልዩ ጥበቃ ከፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ ውጭ መሆኑን የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን... Read more »

6 ነጥብ 6 ሚሊዮን ሕዝብ የመጠጥ ውሃ እንደሚያገኝ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- የብሔራዊ አንድ ዋሽ በሁለተኛው ዙር ፕሮግራሙ ለ6 ነጥብ 6 ሚሊዮን ሕዝብ ንጹህ የመጠጥ የውሃ አቅርቦት ተደራሽ እንደሚያደርግ የውሃ፣መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር ይፋ አደረገ፡፡ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ትናንት በካፒታል ሆቴል... Read more »

ኢትዮጵያ በግንባታ ፈቃድ አሰጣጥና ንብረት ምዝገባ ከፍተኛ መሻሻል አሳይታለች

አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ የግንባታ ፈቃድ አሰጣጥ እና የንብረት ምዝገባ ላይ ከፍተኛ መሻሻል ማስመዝገቧን የዓለም ባንክ አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ ለኢንቨስትመንት ምቹ ሁኔታን ለመፍጠር የተከናወኑ የማሻሻያ ስራዎችንና በቀጣይ ሊከናወኑ የሚገቡ ስራዎች ዙሪያ... Read more »

አዲሱ የከተሞች አጀንዳ የትብብር አሠራር ሥርዓት ይፋ ተደረገ

አዲስ አበባ፡- የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የከተሞች ዕድገት ፈጣን፣ ምቹና ቀጣይነት ያለው እንዲሆን የባለ ድርሻ አካላትን ቅንጅትና ተሳትፎ ያማከለውን አዲሱን የከተሞች አጀንዳ ትብብር ይፋ አደረገ፡፡ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ ሙሐመድ... Read more »