-በ2011 ከተቃጡ ጥቃቶች 83 ከመቶ ከሽፏል -የመጀመሪያው ብሄራዊ የሳይበር ደህንነት ሳምንት ይከበራል አዲስ አበባ፡- ከ2005 ዓ.ም እስከ 20011 ዓ.ም ባለው ጊዜ ውስጥ የኢትዮጵያ የሳይበር ጥቃት በ12 እጥፍ የጨመረ ሲሆን የጥቃቱ ብዛትና ዓይነትም... Read more »
<< አምኜን>> ለምኜ ስዘራ እንዳልነበር ጎረቤቴ ጅሩ አቀበለኝ ምክር ብሎ የገጠመው የሰሜን ሸዋው የሞጃና ወደራ ወረዳ ነዋሪው አርሶ አደር ነው። በአካባቢው ያለው ጥቁር አፈር በክረምት ቢዘራበት ፍሬ አልይዝልህ ቢለው በመስከረም እየዘራ ለቀለቡ... Read more »
– በዞኑ ለ40 ዓመታት ጥያቄ ሲቀርብበት የነበረው መንገድ ግንባታ ቢጀምርም ችግሮች ተደቅነዋል አዲስ አበባ፡- በጋሞ ዞን የተለያዩ አካባቢዎች እና ሳውላ ከተማ ባለፈው ዓመት በተደራጁ ግለሰቦችና ቡድኖች በተፈጠረ ሁከትና ብጥብጥ ተፈናቅለው የነበሩ 30ሺ... Read more »
– የፋይናንስ አቅም ውስንነት ተፈታትኖታል አዲስ አበባ:- የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ባለፉት ስድስት ወራት በተቋሙ መሰረተ ልማቶች ላይ በአዲስ አበባና በዙሪያዋ ብቻ 156 ዘረፋዎች ተፈፅመውበታል፡፡ አስተማማኝ የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ለማዳረስም የፋይናንስ አቅም ውስንነት... Read more »
አዲስ አበባ ፡- ኢትዮጵያ ከትምባሆ ነጻ የሆነ አካባቢን ለመፍጠር የደነገገችውን አዋጅ በጣሱና አካባቢያቸውን ለሲጋራ፣ሀሺሽና ሺሻ መጠቀሚያ አድርገዋል በተባሉ ሆቴሎችና ተቋማት ላይ ርምጃ መውሰድ መጀመሩን የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ ምግብና... Read more »
አዲስ አበባ፡- በኢህአዴግ ድርጅቶች መካከል የተፈጠረው አለመግባባት መፍትሄ አግኝቶ አንድ የሚሆኑት ሲዋሀዱ መሆኑን መንግሥት አስታወቀ፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን ከትናንት በስቲያ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ በሰጡበት... Read more »
አዲስ አበባ፡- አዲስ አበባን እና በዙሪያዋ ያሉ ከተሞችን የመጠጥ ውሃ በእጥፍ የማሳደግ አቅም ያለው የሲቢሉ ግድብ ጥናት ከተጠናቀቀ በኋላ ሳይገነባ ለአስራ አምስት ዓመታት መቆየቱ የውሃ እጥረት እንዲፈጠር ማድረጉን የቀድሞ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት... Read more »
አዲስ አበባ፡- የቀድሞው የኦነግ መሪ የነበሩት የፖለቲካል ሳይንስ ምሁር ዶክተር ዲማ ነገዎ‹‹ኢህአዴግ በመዋሃድ ወጥ ፓርቲ ለመመስረት መንቀሳቀሱን እንደ ጥሩ አጋጣሚ እወስደዋለሁ›› ሲሉ ገለፁ፡፡ ዶክተር ዲማ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለፁት፤በአሁኑ ወቅት በየትኛውም ፖለቲካ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የኢህአዴግን ውህደት የሚቃወሙ ስልጣናቸውን በብቃት፣ በአቅም እና ለህዝብ ባላቸው ተቀባይነት አግኝተነዋል ብለው የማያምኑ፣ ውህደት ከመጣ ብቃት መመዘኛ ስለሚሆን ስልጣኔን አጣለሁ የሚል ስጋት ያለባቸው እንደሆኑ ተጠቆመ፡፡ የቀድሞው የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ርዕሰ መስተዳድር... Read more »
ግጭቶች የአብሮ መኖር አንድ ክስተቶች ናቸው። እናም በመላ ሲያዙ የራሱ የችግሩ መፍቻ መንገዶች ሆነው ቀጣዩን ማህበራዊ ህይወት ያለመልማሉ። በአንጻሩ አባባሽ ጉዳዮች ከታከሉባቸው ይበልጥ ይሰፉና ከባድ ጥፋት ያደርሳሉ። በአሁኑ ወቅት በእኛ አገር እየታየ... Read more »