ዱከም፡- ሰሞኑን በኦሮሚያ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች የተፈጠረውን ክስተት ተከትሎ በዱከም ከተማ የተፈጸመው ድርጊት የከተማው ነዋሪም ሆነ የኦሮሞ ህዝብ ራሱን እንዲፈትሽ፣ አንድነቱን አጠናክሮም ለጋራ ልማት እንዲሰራ ማንቂያ ሊሆነው እንደሚገባ አንዳንድ የከተማዋ ነዋሪዎች ተናገሩ።... Read more »
አዲስ አበባ፡- በኢንዱስትሪው ዘርፍ ከነበረው የተሻለ የስራ እድል ለመፍጠር በያዝነው በጀት አመት አምስት የኢንዱስትሪ ፓርኮች ተጠናቀው ወደ ስራ እንደሚገቡ ተጠቆመ። የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የኮርፖሬት ኮሚዩኒኬሽን ኃላፊ አቶ ደርቤ ደበሌ ለአዲስ ዘመን... Read more »
አዲስ አበባ፡- በመዲናችን አዲስ አበባ የድምፅ ብክለት ከእለት ወደ እለት እየተባባሰ ከፍተኛ የጤና እክል እየፈጠረ መሆኑ ተገለፀ። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአካባቢ ጥበቃና አረንጓዴ ልማት ኮሚሽን የአካባቢ ህግ ትግባራ፣ ክትትልና ቁጥጥር ቡድን... Read more »
ኢትዮጵያውያን በርካታ የሚያስተሳስሩንና የሚያጋምዱን ባህሎች አሉን። ብሄር፣ ቋንቋ፣ ሀይማኖት እና ጾታ ሳንለይ የምንተሳሰብባቸው፣ ፍቅራችንን የምንገላለጽባቸውና በችግር እና በደስታ ጊዜም የምንረዳዳባቸው ለዘመናት ያካበትናቸው በርካታ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እሴቶች አሉን። እነዚህ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ እሴቶቻችን... Read more »
ጥቂት እጆች ለጥፋት በተዘረጉበት ቅፅበት ወገን ከየአቅጣጫው ተሰብስቦ እኩይ ተግባርን በመልካም ሥራ የመከተበት የመጀመሪያ ቀን፤ አገር ስትታመም መልካሞች እኩይ እጆችን በበጎነት ያሸማቀቁበት የትብብር መንፈስ፤ በአገር ፍቅር ቲያትር ቅጥር ግቢ ደርሶ የሚሆነውን ላስተዋለ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የክርስቲያን በጎ አድራጎትና ልማት ድርጅት ማህበራት ህብረት /ሲአርድኤ/ ህዳር 10/2012 ዓ/ም ሊደረግ ለታሰበው የሲዳማ ህዝበ ውሳኔ አንድ ሺህ ታዛቢዎችን እያዘጋጀ መሆኑን አስታወቀ። የህብረቱ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ንጉሱ ለገሰ ለአዲስ ዘመን... Read more »
• ከ116 ወረዳዎች በሳምንት ሰባት ቀናት ውሀ የሚያገኙት 12ቱ ብቻ ናቸው አዲስ አበባ፡- በአዲስ አበባ ከተማ የውሃ አቅርቦትን ችግር በመሰረታዊነት ሊፈቱ የሚችሉ ፕሮጀክቶች ግንባታ መጓተት ውሀን በፈረቃ መስጠቱ ቀጣይነት እንዲኖረው ማድረጉን የአዲስ... Read more »
ቢሾፍቱ፡- በባለፈው ሳምንት በኦሮሚያ ክልል የተከሰተውን አለመረጋጋት ተከትሎ በቢሾፍቱ ከተማ የነበረው የሰላም መደፍረስ ትምህርት ሰጥቶ ያለፈና የከተማዋን ህዝብም ሰላም ፈላጊነት ያሳየ እንደነበር ተገለጸ። የቢሾፍቱ አስተዳደር ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ ዓለምፀሐይ ሽፈራው እንደገለጹት፤ በከተማዋ... Read more »
አዴፓ፣ አብን እና አምስት የፖለቲካ ፓርቲዎችን ጥምረት የያዘው የአማራ ድርጅት የስምምነቱ አካል ሆነዋል። የአማራ ሕዝብ መሠረታዊ ጥያቄዎች እና ጥቅሞች ምላሽ እንዲያገኙም ፓርቲዎቹ በጋራ ለመሥራት ስምምነት ላይ ደርሰዋል። በአማራ ምሁራን መማክርት ጉባዔ አዘጋጅነት... Read more »
አዲስ አበባ፤ በኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት ፌዴራላዊ ስርዐቱ የተተገበረበት መንገድ ዜጎችን ለሰብአዊ መብት ተጋላጭ ማድረጉን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽነር ዶክተር ዳንኤል በቀለ ተናገሩ:: ዶክተር ዳንኤል በተለይ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንዳብራሩት፤ ዜጎችን ለሰብአዊ መብት... Read more »