የኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ሜዳና ተራራ በሚዘናፈለው የጤፍ፣ የስንዴ፣ የገብስ እና ሌሎች የመኸር ሰብሎች ተሸፍኖ ሲታይ መንፈስን ያረካል፤ ዓይንን ያጠግባል፡፡ በኤጀሬ ወረዳ ዳሞቱ ቀበሌ በኩታ ገጠም እርሻ የተቀናጁ አርሶአደሮች በአሲድ የተጠቃ... Read more »
የሕይወት ኡደቱን በአፋርና ሶማሌ ክልል እየጨረሰ ሰሞኑን ወደ ትግራይ፣ አማራና ኦሮሚያ ክልሎች የሚተመው የአንበጣ መንጋ በሰብል ምርቶች ላይ ጉዳት እያደረሰ ነው፡፡ መንጋው በተከሰተባቸው አካባቢዎች የሚኖሩ ማህበረሰቦች ሥራቸውን ገትተው ሰብሎችን ከጥቃት ለመከላከል ግብግብ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ‹ፕላቲኒየም ኮ ብራድድ› የተሰኘ አዲስ የአየር መንገድ የጉዞ ትኬት የክፍያ መፈጸሚያ ካርድ ሥራ ላይ ማዋላቸውን አስታውቀዋል፡፡ አገልግሎት ላይ የዋለውን ካርድ አስመልክቶ የኢትዮጵያ አየር... Read more »
አዲስ አበባ፡- የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን በሥራ ዕድል ፈጠራ ዙሪያ የተለያየ ተግባር ያላቸውን ተቋማት አቀናጅቶ በመምራት፣ በዘርፉም ጠንካራ የመረጃ አያያዝ ሥርዓት እንዲኖር፣ በአጠቃላይ የመንግሥት የሥራ ዕድል ፈጠራ አጀንዳን የሚመራ መሆኑ ተገለፀ፡፡ የሥራ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የመደመር እሳቤ የኢትዮጵ ያውያንን ውስጣዊ አንድነት የሚያጠናክር መሆኑን የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት ተናገሩ፡፡ በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የተጻፈው “መደመር” መጽሃፍ ትናንት አዲስ አበባ ለሚገኙ የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላትና አጋር ድርጅቶች... Read more »
አዲስ አበባ፡- ‹‹ ትምህርት ቤቱ ትውልድ ገንቢ ወይስ አምካኝ?›› በሚል ርዕስ የግሪክ ኮሚዩኒቲ ትምህርት ቤትን አስመልክቶ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ነሐሴ አንድ ቀን 2011 ዓ.ም በተሠራው ዘገባ ትምህርት ሚኒስቴር መፍትሔ እንደሚሰጥ ቃል ቢገባም... Read more »
አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ ለተፈጠረው አለመረጋጋትና የሠላም መደፍረስ የብዙሃን መገናኛ በቀጥታ ምክንያት ባይሆኑም ጉዳዩን በማራገብ አባብሰውታ የሚሉ አልታጡም፡፡ በርካታ ምክንያቶች ቢኖሩም ችግሩ እንዲፈታ እንዳልሰሩም ይገለጻል፡፡ ‹‹ችግሩ በአንድ ጀንበር የተፈጠረ ሳይሆን፤ በየዕለቱ ከሚተላለፉ ቅስቀሳዎች ተከማችቶ... Read more »
አዲስ አበባ፦ በየተቋማቱ ያሉ ቅሬታ ሰሚዎችና የስነ ምግባር መኮንኖች የተጣለ ባቸውን ኃላፊነት በአግባቡ እየተወጡ እንዳልሆነ የፌዴራል ስነ ምግባርና ጸረሙስና ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የጸረሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር አየልኝ ሙሉዓለም ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቆይታ... Read more »
ኢዜአ፦ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን በህዳሴው ግድብ ላይ ያላቸውን የሃሳብ ልዩነት በውይይት ለመፍታት የጀመሩትን ሥራ እንደሚደግፉ ገለጹ። ውይይቱ አገራቱ በግድቡ ዙሪያ ያላቸውን አቋም የሚገልጹበት እንጂ የቴክኒክ ጉዳዮች አጀንዳ እንዳልሆነ... Read more »
l የመድን እና የአነስተኛ ፋይናንስ ስራ አዋጆችም ፀድቀዋል አዲስ አበባ፡– የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ትናንት ባካሄደው አምስተኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ ሦስተኛ መደበኛ ስብሰባው በኢትዮጵያ መንግሥትና በተለያዩ መንግሥታትና ዓለም... Read more »