አዲስ አበባ፡- ‹‹የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) ውህደት በህገ መንግሥቱ የተቀመጠውን የሕዝብን መብት ባከበረ መልኩ የሚደረግ ነው›› ሲሉ የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ አባልና የአዲስ አበባ ኢህአዴግ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ተስፋዬ ቤልጅጌ ገለፁ፡፡ የኢህአዴግ... Read more »
“ችግሩን ለመፍታት ጭነት ከማይበዛበት መስመር ወደበዛበት የማበዳደር ሥራ እየተሰራ ነው”የአዲስ አበባ ከተማ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ወይዘሮ ነጻነት ከበደ ገና የፎቶግራፍ ካሜራ ከያዘው የሥራ ባልደረባዬ ጋር ሲያዩኝ “እዚህ ሰፈር ፎቶ ቤት ልትከፍቱ ነው የመጣችሁት፤... Read more »
አዲስ አበባ፡- በአገሪቱ ከ 1900 በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠሩን የቴክኖ ሞባይል አምራች ድርጅት ገለፀ፡፡ በኢትዮጵያ የቴክኖ ሞባይል ድርጅት የገበያ ልማት ሥራ አስኪያጅ ሐሳኒ ሞሀመድ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት፤ ድርጅቱ በትኩረት... Read more »
አዲስ አበባ፡- የአገር ውስጥ የባህል አልባሳት አምራቾች ከውጭ በሚመጡ ምርቶች ምክንያት ገበያቸው እየተዳከመ እንደሚገኝ ተገለፀ፡፡ የባህል አልባሳት ዲዛይን ባለቤትነት ጥበቃ አለመኖሩ ችግሩን እያባባሰ እንደሚገኝም ተጠቁሟል፡፡ በባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር የእደ ጥበባት ማበልፀጊያ የገበያ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በምስረታ ላይ ያሉት የዘምዘም፣ የሂጅራ፣ የዛድና የነጃሺ እስላማዊ ባንኮች የአክሲዮን ሽያጭም ሆነ የሚሰጡት አገልግሎት ለሁሉም ዜጋ ክፍት መሆኑ ተገለጸ። የባንኮቹ የሥራ ኃላፊዎች ለአዲስ ዘመን እንደገለጹት፣ ባንኮቹ የሚሰጧቸው አገልግሎቶች የሸሪያን ህግ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የቴሌኮም አገልግሎት የሚሰጡ ኦፕሬተሮችን ለመቆጣጠር የሚዘጋጀው ሕጋዊ ማዕቀፍ ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ሆኖ እንዲዘጋጅ እየሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ባልቻ ሬባ ትናንት በሰጡት መግለጫ፣ ኦፕሬተሮችን... Read more »
አዲስ አበባ፡- ንቁና አምራች የፋብሪካ ሠራተኞችን ለማፍራት አዳዲሶችን ከኢንዱስትሪው ጋር ለማስተዋወቅ የሚያግዝ አገራዊ የስልጠና ሰነድ ተዘጋጀ፡፡ ሰነዱን አስመልክቶ በትናንትናው ዕለት በተካሄደ የማሳያ መድረክ ላይ የተገኙት የኢትዮጵያ ጨርቃጨርቅና ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር... Read more »
አዲስ አበባ፡- ሁለት ሚሊዮን ሄክታር መሬት በወራሪ መጤ ዝርያዎች ቢያዝም መንግሥት ለችግሩ ትኩረት እንዳልሰጠው የኢትዮጵያ ብዝሃ ህይወት ኢንስቲትዩት አስታወቀ። በኢንስቲትዩቱ የአርክቦትና ጥቅም ተጋሪነት የዕጽዋት ባለሙያ አቶ ተስፋዬ በቀለ ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጋር... Read more »
አዲስ አበባ፡- በዛሬው ዕለት ሥራ የሚጀምረው አዲሱ ብሔራዊ የሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት መረጃዎችን በአንድ ቋት በማስገባት በሥራ ዕድል ፈጠራ ላይ የነበረውን የሀሰት ሪፖርት ችግር እንደሚያቃልል የኢትዮጵያ የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ... Read more »
-ኢትዮጵያዊነትን ከማንነት ጋር አስተሳስሮ የሚያስኬድ ነው -ራስን በራስ የማስተዳደር፣ ቋንቋን ወደ ፌዴራል የማሳደግ እድል ይፈጥራል አዲስ አበባ:- የኢህአዴግ ውህደት ኢትዮጵያዊነትን ከማንነት ጋር አስተሳስሮ የሚያስኬድ፣ ራስን በራስ የማስተዳደርና ቋንቋን ወደ ፌዴራል የማሳደግ እድል... Read more »