የኢህአዴግ ውህደት በአብላጫ ድምፅ ፀደቀ

አዲስ አበባ፡- የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በቀረበለት የውህደት ዝርዝር ጥናት ላይ ተወያይቶ በአብላጫ ድምፅ ከስምምነት መድረሱን አስታወቀ:: ኮሚቴው በውህደቱ ማዕቀፍ ውስጥ ትኩረት ሊደረግባቸው የሚገቡ ዋና ዋና ጉዳዮች ላይ መወያየቱን የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ... Read more »

‘‘አገር የግል እና የተወሰኑ ቡድኖች መጠቀሚያ አይደለችም’’ – የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም

አዲስ አበባ፡- “አገር የግል እና የተወሰኑ ቡድኖች መጠቀሚያ አይደለችም። ስለዚህ ሁሉም በጋራ የኢትዮጵያን አንድነት ሊጠብቅ ይገባል” ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም ጥሪ አቀረቡ፡፡ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ትናንት በፍሬንድ... Read more »

147 የግብርና ምርት ማሳደጊያ ቴክኖሎጂዎች ቀርበዋል

አዲስ አበባ፡- በኦሮሚያ ክልል ለሚገኙ አካባቢዎች የእንስሳት፣ ተፈጥሮ ሃብት እና የግብርና ምርት እድገት የሚረዱ 147 የተለያዩ አይነት ቴክኖሎጂዎችን ማቅረቡን የኦሮሚያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት አስታወቀ። በኦሮሚያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የግብርና እድገት ፕሮግራም አስተባባሪ... Read more »

“የመራጮች ምዝገባ ያለ እንከን እየተከናወነ ነው” – የምርጫ አስፈጻሚዎችና የህዝብ ታዛቢዎች

ሀዋሳ፡- ህዳር 10 ለሚካሄደው የሲዳማ ህዝበ ውሳኔ የመራጮች ምዝገባ ያለ እንከን እየተከናወነ መሆኑን የምርጫ አስፈጻሚዎችና የህዝብ ታዛቢዎች ተናገሩ፡፡ በሀዋሳ ከተማ በመነሃሪያ ክፍለ ከተማ የሰላም መንደር ምርጫ ጣቢያ ምርጫ አስፈጻሚ ወይዘሪት ሶስና አበበ... Read more »

ትኩረት የሚሻው የባህር ዳር ከተማ ጽዳትና ውበት

‹‹ውቢቷ›› የሚለው ቃል ከስሟ ቀድሞ የሚገባ ቅጽል ነው። በንግግርም ይሁን በጽሑፍ ስሟ ሲጠራ ‹‹ውቢቷ›› የሚለውን በማስቀደም ነው። የባህርዳር ከተማ። ‹‹ውቢቷ ባህር ዳር›› የተባለችውም በጣና ገነት በዓባይ መቀነት የተከበበች ስለሆነች ነው። ባህር ዳር... Read more »

በሀዋሳ ግንባታቸው የተጓተቱ መንገዶችን ለማጠናቀቅ አንድ ቢሊዮን ብር ተመድቧል

ሀዋሳ፡- በሀዋሳ ከተማ በተለያዩ ምክ ንያቶች የተጓተቱ የመንገድ ፕሮጀክቶችን ከሦስት እስከ 5 ወር ጊዜ ውስጥ ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑን የከተማዋ ማዘጋጃ ቤት አስታወቀ። ፕሮጀክቶቹን ለማጠናቀቅም አንድ ቢሊዮን ብር መመደቡ ታውቋል። የማዘጋጃ ቤቱ ዋና... Read more »

ምክንያታዊ በመሆን ነገሮችን መመርመር አለመቻላችን የቁማርተኞች መጫወቻ አድርጎናል – ምሁራን

አዲስ አበባ (ኢዜአ)፡- ምክንያታዊ በመሆን ነገሮችን መመርመር አለመቻላችን የፖለቲካ ቁማርተኞች መጫወቻ አድርጎናል ሲሉ ምሁራን ገለጹ። ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ፋኩሊቲ መምህር ፕሮፌሰር ዳንኤል ቅጣው እንደገለጹት፤ ግጭቶችን ለመከላከልና ለመፍታት የሃሳብ ልዩነቶች ላይ ውይይት... Read more »

ሐሰተኛ የፓርኪንግ ደረሰኞች በኤጀንሲው ሥራ ላይ ጫና ፈጥሮበታል

አዲስ አበባ፡- በፓርኪንግ ሥራ ላይ ተሰማርተው ሐሠተኛ ደረሰኞች የሚጠቀሙ ነአካላት በኤጀንሲው ሥራ ላይ ጫና እየፈጠ ሩበት መሆኑንና መንግሥትን የሚገባውውን ገቢ እያሳጣው መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስዳደር ትራፊክና ማኔጅመንት ኤጀንሲ አስታወቀ። የፓርኪንግ ልማት... Read more »

የኢህአዴግ ውህደት ብዝሃነትን ለማጠናከር ወሳኝ መሆኑን ፖለቲከኞችና ምሁራን ገለጹ

አዲስ አበባ፡- ብዝሃነትን እና እኩልነትን ለማሳደግ በሚደረገው ጥረት የኢህአዴግ ውህደት እንደ ጥሩ እድል የሚቆጠር በመሆኑ ተግባራዊ ሊደረግ እንደሚገባ ምሁራን እና የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ገለጹ። የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ፓርቲ ሊቀመንበር ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና... Read more »

የአንበጣ መንጋ እና የግሪሳ ወፍ ሥጋት እስከ ታህሳስ ይቀጥላል

– 160 ሚሊዮን አንበጣ በየቀኑ ወደ ኢትዮጵያ እየገባ ነው – በአማራ ክልል ከአንድ ሚሊዮን በላይ ሰብል አውዳሚ ግሪሳ ወፍ ተከስቷል አዲስ አበባ፡- በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢ ዎች የተከሰተው የአንበጣ መንጋ እና ሰብል አውዳሚ... Read more »