በሐዋሳ ከተማ የተዘረፉ የመብራት ገመዶችን የመተካት ሥራ ተካሄደ

ሐዋሳ፡- በሐዋሳ ከተማ ባለፉት ሦስት ወራት የተዘረፉ ሁለት ነጥብ ሁለት ሚሊየን ብር የሚገመቱ የመብራት ገመዶችን መተካቱን የከተማዋ ማዘጋጃ ቤት ገለፀ። የማዘጋጃ ቤቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ፍቅሩ ተስፋዬ በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደገለፁት፤... Read more »

በውሃው ዘርፍየሰለጠነ ባለሙያ በብዛት ያስፈልጋል

አዲስ አበባ፡- አገሪቱ የንፁህ መጠጥ ውሃ አቅርቦትንና ዘመናዊ የመፀዳጃ ቤቶች አገልግሎት ተደራሽነትን ለማረጋገጥ በውሃው ዘርፍ የሰለጠነ ባለሙያ በብዛት እንደሚያስፈልግ ተገለፀ። የኢትዮጵያ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በጃፓን ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት ድጋፍ ኢትዮጵያን ጨምሮ... Read more »

የአርበኞች ማህበር ባለ አስር ፎቅ ህንፃ ያስገነባል

አዲስ አበባ፦ የጥናታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በትብብር ባገኘው 564 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ባለ አስር ፎቅ ህንፃ ለማስገንባት ማቀዱን አስታወቀ። የማህበሩ ፕሬዚዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን በተለይ... Read more »

በመንግሥትና በፓርቲ መካከል ያለው መስመር ደብዝዟል

መንግሥትና ፓርቲ የተለያዩ አካላት መሆናቸው ይታወቃል። ሆኖም የገዢው ፓርቲና የመንግሥት የስልጣን መደበላለቅ እንዳለ በተደጋጋሚ ይነገራል። ለመሆኑ በሁለቱ መካከል ያለው ግንኙነትና ልዩነት ምንድነው? በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር ዶክተር ሲሳይ መንግስቴ እንደሚሉት፣... Read more »

የመደመር የውጭ ግንኙነት እሳቤ፤

. አገራትን ዘላቂ ወዳጅና ዘላቂ ጠላት በሚል አይፈርጅም፤ .የኃይል ሚዛንን ከአገር ጥቅምና ሉዓላዊነት አንጻር ይመለከታል፤ .የዜጎችን ክብር ከብሔራዊ ክብር ጋር ያስተሳስራል፤ አዲስ አበባ፡- የመደመር እሳቤ የውጭ ግንኙነት እሳቤ አገራትን ዘላቂ ወዳጅና ዘላቂ... Read more »

“አጋር ድርጅቶች የሚለው የህዝቡን ሁለንተናዊ ጥቅም አላስጠበቀም፤ የህዝብንም ፍላጎት ማሟላት አላስቻለም” – ዶክተር ኮንቴ ሙሳ የአፋር ሕዝብ ፓርቲ ሊቀመንበር

“አጋር ድርጅቶች” የሚለው ሃሳብ የፖለቲካ ጥገኛ ከመሆን ባለፈ የህዝቡን ሁለንተናዊ ጥቅም እንዳላስጠበቀና የህዝብንም ፍላጎት ማሟላት እንዳላስቻለ የአፋር ህዝብ ፓርቲ ገለፀ፡፡ ድርጅቶቹ የተባሉትን ብቻ የሚፈጽሙ፣ በስማ በለው ሲሰሩ የነበሩ መሆናቸውንና አካሄዱም ከመገለልና ከድህነት... Read more »

ፓርቲዎቹ የሴቶችን ተሳትፎ ለማሳደግ እንደሚሰሩ ገለፁ

አዲስ አበባ፡- በፖለቲካ ፓርቲ የአመራርነት ቦታዎች ላይ ያለውን ዝቅተኛ የሴቶች ተሳትፎ ለማሳደግ በቀጣይ ምርጫ ብዛት ያላቸው ሴት እጩዎች እንደሚያቀርቡ አስተያየታቸውን የሰጡ የፓርቲ አመራሮች ገለፁ። የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) የህዝብ ግንኙነት... Read more »

በሰው ህይወት ቁማር ይቁም!

በአሁኑ ወቅት በሀገራችን ዴሞክራሲን እንገነባለን እውነተኛ ፌዴራሊዝምን እናሰፍናለን፣ ነጻና ተአማኒ ምርጫ እናካሂዳለን ተብሎ እየተሰራ ይገኛል። ከዚህ ጎን ለጎንም ይህን ሂደት ለማደናቀፍ የሚሰሩ ቁማርተኛ ፖለቲከኞች ከዚህም ከዚያም ብቅ ብቅ በማለት ላይ ናቸው። ከአንዳንድ... Read more »

ለከፍተኛ የመንግሥት ኃላፊዎች በተጋነነ ዋጋ የሚገዛው ሞባይልና ላፕቶፕ ኮምፒውተር ህገወጥ ነው

● ለአንድ ተንቀሳቃሽ የእጅ ስልክ እስከ መቶ ሺህ ብር ግዢ ተፈጽሟል አዲስ አበባ፡- ለከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በተጋነነ ዋጋ ተንቀሳቃሽ ስልክና ላፕቶፕ ኮምፒውተር የሚገዙ የመንግሥት መስሪያ ቤቶች የግዥን መመሪያና ህግ እየጣሱ በመሆኑ... Read more »

በትግራይና አማራ ህዝቦች መካከል ለዘመናት የቆዩ እሴቶች እንዳይሸረሸሩ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል

አዲስ አበባ፡- በትግራይና በአማራ ህዝቦች መካከል ለዘመናት የቆዩ የሃይማኖት፣ የባህልና ሌሎች እሴቶች እንዳይሸረሸሩ ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚያስፈልግ ተገለጸ። አሁን ላለው አለመግባባት ያለፈውን ትውልድ ከመውቀስ በዘለለ በሰከነ መንፈስ ተነጋግሮ ለመጪው ትውልድ የተሻለ አገር ማስረከብ... Read more »