አዲስ አበባ:- ወቅቱን ባልጠበቀ ዝናብና ተባይ የደረሱ ምርቶች ላይ ውድመት እንዳይከሰት ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል ምርት ለመሰብሰብ እንዲተባበር የግብርና ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ። በሚኒስቴሩ የግብርና ኤክስቴንሽን ዳይሬክተር ጄነራል አቶ ገርማሜ ገርማ ትናንት በሰጡት መግለጫ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያና እና የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች በመካከላቸው ያለውን ወታደራዊ ትብብር ለማጠናከር የሚያስችላቸው የሁለትዮሽ ስምምነት ማድረጋቸው ተነገረ። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ትናንት እንደ ዘገበው፤ የመከላከያ እና ወታደራዊ ትብብር የመግባቢያ ስምምነታቸውን በዱባይ እየተካሄደ ካለው... Read more »
ሀዋሳ፡- የሲዳማ በክልልነት የመደራጀት ህዝበ ውሳኔ ሁሉም ሃሳቦች በነጻነት የተስተናገዱበት መሆኑን የሲዳማ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ተናገሩ። የሲዳማ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ደስታ ሌደሞ፤ የሲዳማ የክልልነት ጥያቄ ህዝበ ውሳኔ ሂደትን አስመልክተው ለአዲስ ዘመን... Read more »
ወሊሶ፡- በኦሮሚያ ክልል ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የደረሱ የሰብል አይነቶች በዝናብ እንዳይበላሹ አርሶ አደሩና ተማሪዎች በጋራ አዝመራ የመሰብሰብ ሥራ ላይ መሰማራታቸው ተገለጸ። በኦሮሚያ ክልል ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ግብርናና ተፈጥሮ ሀብት ምክትል... Read more »
አዲስ አበባ፡- ወጣቶች ከመበታተንና ከጥላቻ ይልቅ አንድ መሆንና ፍቅርን እንዲያስቀድሙ የአማራና ኦሮሚያ የሃይማኖት አባቶች፣ አባገዳዎችና የአገር ሽማግሌዎች ጥሪ አቀረቡ። የኢትዮጵያን ህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ለማጠናከር የሚያስችል የሃይማኖት አባቶች፣ አባገዳዎች ፣የአገር ሽማግሌዎችና ታዋቂ ግለሰቦች... Read more »
“ይህቺን ቀን ለማየት ጓደኞቼንና የቅርብ ዘመዶቼን ገብሬበታለሁ። በተለይም በ1994 ዓ.ም የነበረው እጅግ አሳዛኝ ነበር። ሃሳባቸውን ለመግለጽ የወጡ ተማሪዎች ላይ ጭካኔ የተሞላበት ዕርምጃ ተወሰደ። በዚህ ዕለት የቅርብ ጓደኛዬንና ዘመዴን አጥቻለሁ። ጓደኛዬ ከእኔ ጋር... Read more »
በአንዳንድ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎችን ማዕከል በማድረግ በሚስተዋለው ሁከትና ብጥብጥ ህይወት እስከ መጥፋት ደርሷል። የትምህርት ተቋማቱ ከፖለቲካ ነፃ ሆነው የእውቀት ሽግግር እንዲያከናውኑ የሚጠበቅ ቢሆንም ከሚፈለገው ዓላማቸው እንዲያፈነግጡና የፖለቲካ ጥቅም ማራመጃ ማድረጉ ትርፉ... Read more »
•406 ሚሊዮን ኩንታል የሰብል ምርት ይጠበቃል •ምርት በፍጥነት እንዲሰበሰብ ጥሪ ቀርቧል •በበጋ መስኖ የቆላ ስንዴ ልማት አቅምና ተሞክሮ ተገኝቷል አዲስ አበባ፡- የ2011/2012 የምርት ዘመን የመኸር ግብርና ሥራ በተሻለ የምርት ግብአት በመታገዝ በተለያዩ... Read more »
ለጽሁፉ የተጠቀምነው ፎቶ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎ የዕቃ ማጓጓዣ አውሮፕላንን ይመስላል። ፎቶውን እንደተመለከትን ከመቅጽበት የምንሰጠው ትርጉም የአየር መንገዱ አውሮፕላን አደጋ እንደደረሰበት ሊሆን ይችላል። እውነታው ግን እርሱ አይደለም። የስመ ጥር አየር መንገዳችንን ስም... Read more »
ዛሬ የኢትዮጵያን ድንበር አልፎ በመጣ ወራሪ ጠላት አልተወረርንም:: ይሁን እንጂ በየቀኑ ድንበር አቋርጠው የሚደርሱን ቀላልና ከባድ የነፍስ ወከፍ የጦር መሳሪያዎች ጠላት ልንከላከልበት ከወዳጅ አገራት የሚቸረን ዕርዳታ ይመስላል፡፡ አገራችን በወራሪ ተደፍራ ይህን መሰሉ... Read more »