ኮርፖሬሽኑ ጉዳት የሚያደርስ 400 ቶን ዲዲቲ በመጋዘኑ አከማችቷል

አዲስ አበባ፡- በሰው፣ በአካባቢና በእንስሳት ላይ ጉዳት የሚያደርስ ከተለያዩ ተቋማት የተሰበሰበና በአዳሚ ቱሉ ጸረ ተባይ ፋብሪካ የተመረተ 400 ቶን ዲዲቲ በመጋዘን ተከማችቶ እንደሚገኝ የኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን አስታወቀ። የኮርፖሬሽኑ ከፍተኛ የአካባቢ ጥበቃ ባለሙያ... Read more »

በመቶ ሚሊየን ብር የተገነባው ፋብሪካ በኤሌክትሪክ ችግር ምክንያት ወደ ሥራ አልገባም

አዲስ አበባ፦ የእንስሳት መድኃኒት ለማምረት በመቶ ሚሊዮን ብር የተገነባው ፋብሪካ በኤሌክትሪክ ችግር ምክንያት ለአራት ወራት ያለሥራ መቆሙን የብሔራዊ እንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት አስታወቀ። የኢንስቲትዩቱ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አወል አብዱልጀባል ለአዲስ ዘመን... Read more »

ኤጀንሲው ሁለንተናዊ የሆነ ተቋማዊ ሪፎርም ለማካሄድ እየሠራ ነው

አዲስ አበባ፡- የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ አገሪቱ የደረሰችበትን የለውጥና የእድገት ደረጃ የሚመጥን ሁለንተናዊ ተቋማዊ ሪፎርም ለማካሄድ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ እንደሚገኝ አስታወቀ። የኤጀንሲው የኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ሳፊ ገመዲ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደተናገሩት፣ ኤጀንሲው በ2012... Read more »

ኢትዮጵያ የተሻሻለ ንጽህናን በማዳረስ ከዘላቂ የልማት ግቦች የራቀች መሆኗ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ የተሻሻለ ንጽህናን ጥራት ባለው መንገድ ለዜጎች በማዳረስ ረገድ ከዘላቂ የልማት ግቦች ርቃ እየተጓዘች መሆኗ ተገለጸ፡፡ ትናንትና በተጀመረውና ለሁለት ቀናት በሚቆየው ዓመታዊ የውሃ አቅርቦት፣ ሳኒቴሽን፣ ሃይጅን እና የውሃ ሃብት አስተዳደር... Read more »

“ በመድኃኒት አቅርቦት ራሳችንን እንችላለን ብንልም አልተሳካም” ዶክተር ሎኮ አብርሃ የመድኃኒት ፈንድና አቅርቦትኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር

አዲስ አበባ፦ በሁለተኛው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ዘመን ኢትዮጵያ በመድኃኒት አቅርቦት ዘርፍ 50 በመቶ ራሷን ትችላለች ቢባልም አሁን ያለችው 20 በመቶ ላይ መሆኑን የመድኃኒት ፈንድና አቅርቦት ኤጀንሲ አስታወቀ ። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ዶክተር... Read more »

ዝናቡን ለችግኞቻችን እንጠቀም!

 የብሄራዊ ሜትሮሎጂ መረጃዎች አስቀድሞ በጠቆሙት መሰረት በአሁኑ ወቅት በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ እየጣለ ይገኛል። ዝናቡ በደረሰ ሰብል ላይ ከፍተኛ ጉዳት ሊያስከትል እንደሚችል የግብርና ሚኒስቴርም የብሄራዊ ሜትሮሎጂ ኤጀንሲም በተደጋጋሚ አስታውቀዋል። አርሶ... Read more »

መንግሥትና አሊባባ የንግድ መገናኛ ማዕከል በኢትዮጵያ ለመገንባት ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ መንግሥትና አሊባባ ግሩፕ በኤሌክትሮኒክ የታገዘ አለም አቀፍ የንግድ ማእከል ለመገንባት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ:: ማእከሉ በኢትዮጵያ የሚገኙ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ወደቻይና እና ወደተቀረው ዓለም ድንበር ተሻጋሪ ግብይቶች ሲፈፅሙ በቴክኖሎጂ የታገዘ... Read more »

አንዱን አቃፊ ሌላውን ነቃፊ ላለመሆን

የአካባቢው እናቶች የተማሪዎቹ ሁኔታ ክፉኛ ረብሿቸዋል:: ምግብ አሻፈረኝ ማለታቸው እና እርስበእርስ መቀያየማቸውም ሀዘኔታ ፈጥሮባቸዋል:: እናቶቹ በእዚህ ሁኔታ ተረብሽው አላቆሙም፤ ተንበርክከው እያለቀሱ ተማሪዎቹ እንዲመገቡ እና እንዲታረቁም እንደለመኗቸው የወሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር አባተ ጌታሁን... Read more »

የዋጋ ንረት – የቁጠባው ደንቃራ

ከጥቂት ዓመታት በፊት ከጅማ አካባቢ መጥታ ኑሮዋን በአዲስ አበባ ያደረገችው ወጣት ፋሪዳ መጋል ከቁጠባ ጋር ከተዋወቀች ቆይታለች፡፡ትውውቋም ጅማ በነበረችበት ወቅት ሲሆን፣ ያንን የቁጠባ ባህሏን ኑሮን ለማሸነፍና ወላጆቿን ለመርዳት ስትል በመጣችበት አዲስ አበባም... Read more »

በመዲናዋ ከ500 ኪሎ ሜትር የሚበልጥ መንገድ እየተጠገነ ነው

አዲስ አበባ:- የአዲስ አበባ መንገዶች ባለሥልጣን በበጀት ዓመቱ ከ400 ሚሊዮን ብር በላይ በመመደብ በመዲናዋ እስከ 515 ኪሎ ሜትር የሚደርስ የአስፓልት መንገድን ጨምሮ የተለያየ መንገድ አይነት እየተጠገነ መሆኑን አስታወቀ:: በመንገዶች ባለሥልጣን የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች... Read more »