አዲስ አበባ፡- በመደመር ንድፈ ሐሳብ እና በብልፅግና ፓርቲ ላይ የሚመለከታቸው አካላትም ሆኑ ህብረተሰቡ ግንዛቤ ሊያዝባቸው እንደሚገባ ተገለፀ። በሚኒስትር ማዕረግ የፌዴራል ፍትህና ህግ ምርምር ማሰልጠኛ ተቋም ኃላፊ አምባሳደር ደግፌ ቡላ፣ የትዴት ፓርቲ ሊቀመንበር... Read more »
አዲስ አበባ፡- በስፔን በሚካሄደው 25ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ የኢትዮጵያን ጥቅም ሊያስጠብቁ በሚችሉ አጀንዳዎች ላይ ድርድር እንደሚደረግ የአካባቢ፣ የደንና የአየር ንብረት ለውጥ ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ፕሮፌሰር ፈቃዱ በየነ... Read more »
የተክለሃይማኖት አካባቢ ነዋሪው አቶ ጥላሁን ወልደዳዊት፣ ቤተሰቦቻቸውን የሚያስተዳድሩት በድለላ ሥራ ነበር፤ አንድ ምሽት ግን ወደ ቤት እየሄዱ ሳለ መኪና ይገጫቸዋል። በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ በአቤት ሆስፒታል አልጋ ከያዙም ሦስት ወር... Read more »
የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪው ኢንጂነር ሺበሺ ካሳ ከዚህ በፊት የጤና ምርመራና ህክምና ለማድረግ የግል ጤና ተቋማትን እንደማይደፍሩ ይናገራሉ። ለዚህም ምክንያታቸው ተቋማቱ ለምርመራና ህክምና የሚያስከፍሉት ገንዘብ ከፍተኛ መሆኑ ነው። የግል ጤና ተቋማት ነፃ... Read more »
አዲስ አበባ፦ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች መከላከያና መቆጣጠሪያ ባለሥልጣን በተያዘው በጀት እየሰፋ ከመጣው ከተማና ከህንፃዎች ዕድገት ጋር የሚሄዱ 200 የእሳት ማጥፊያ መሣሪያዎች በተለያዩ አካባቢዎች ለመትከል ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን አስታወቀ።... Read more »
• የዓለም የትራፊክ አደጋ ተጎጂዎች ቀን ተከብሯል የመንገድ ትራፊክ አደጋ የሚያስከትለውን የህይወት መጥፋት፤ የአካል መጉደል እና የንብረት ውድመት ለመቀነስ ከመቼውም ጊዜ በላይ ቅንጅታዊ አሰራርን በመዘርጋት እየሰራ መሆኑን የኢፌዴሪ ትራንስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የዓለም... Read more »
• ውህደቱን የተቀበሉ እህትና አጋር ድርጅቶች የፊርማ ሥነሥርዓት ተከናውኗል አዲስ አበባ፡- የብልጽግና ፓርቲ /ብልጽግና/ በእውነትና እውቀት ላይ ተመስርቶ ኢትዮጵያን አሁን ካለችበት ወደብልጽግና የሚያሻግር እውነተኛ ድልድይ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓቢይ አህመድ ተናገሩ፡፡... Read more »
አዲስ አበባ፡-የተወሰኑ ግለሰቦች የማህበራዊ ሚዲያን በመጠቀም በፈጠራ ወሬ አገር ሲያተራምሱና ግጭት ሲያቀጣጥሉ እየታየ ዝም ሊባል እንደማይገባ የሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ኡስታዝ አህመዲን ጀበል ገለፀ፡፡ ኡስታዝ አህመዲን ጀበል በተለይ ለአዲስ... Read more »
– በሲዳማ ክልል የፓርቲው ቅርንጫፍ እንደሚከፈት አስታወቁ አዲስ አበባ፡- የብልጽግና ፓርቲ እየተበራከቱ የመጡ የህዝብ ፍላጎቶችን መመለስ በሚያስፈልግበት ወቅት የተወለደ ፓርቲ መሆኑን የሲዳማ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ገለጹ፡፡ የሲዳማ የክልልነት ሂደት ሲጠናቀቅም በክልሉ የብልጽግና... Read more »
አዲስ አበባ፡- ፅንስ ማቋረጥ በሕግ ከተፈቀደ ወዲህ ንፅህናውን ባልጠበቀ የፅንስ ማቋረጥ ምክንያት የሚሞቱ እናቶች ቁጥር ከ20 በመቶ በላይ መቀነሱን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በጤና ሚኒስቴር የእናቶች፣ ሕፃናትና የሥርዓተ ምግብ ዳይሬክተር ዶክተር መሠረት ዘላለም... Read more »